Ayat Real Estate S.Cs

Call Directions Contact the business

Ayat Real Estate S.Cs practice make perfect, nobody's perfect why you practice!!!

06/09/2026

አስደሳች ዜና ለ ቤት ፈላጊዎች በሙሉ!!

የዲፒሎማት መገኛ በሆነችው መሀል ካዛንቺስ የuinty park, ሳይንስ ሙዚየም, የልጆች አለም,አብሮሆት ላይብረሪ, የቡዙዎች የመንግስት እና የግል ተቋማት እንዲሁም ታልልቅ አለም አቀፍ ሆቴሎች መገኛ በሆነችው ካዛንቺስ

እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሎአቸውን ዘመናዊ የመኖረያ ቤቶች ከ ባለ 1 እሰከ ባለ 4 መኝታ እሰከ 20% በሚደረሰ ታላቅ ቅናሸ እየሸጥን እንገኝለን::

✅ በሙሉ ክፍያ – 4 ሚሊዬን ብር
✅ በቅድመ ክፍያ – 740,000 ብር
✅ ከ1 እስከ 4 መኝታ አማራጮች
✅ የዘመናዊ ዲዛይን
✅ ምቹ መኖሪያ እና በማራኪ አካባቢ
👍 የፈለጉትን የካሬ አማራጭ ይገኛሉ ( ከ55ካሬ እስከ 160 ካሬ ድርስ)
በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ገዝተው ቀሪውን እስከ 3ዓመት ያለምንም ወለድ ከፍለው መጨርስ ይችላሉ ።

👍 እንዲሁም በማለቅ ላይ ያሉ የንግድ ሱቆች አያት አድባባይ ፌት ለፌት ከ 2 እሰከ 3 ውር የሚረከብት የንግድ ሱቅ እሰከ 35% በሚደረሰ ታላቅ ቅናሸ ከ728,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ሲሆንከ 23ካሬ - 150 ካሬ ጀምሮ በሚፈልጉት የካሬ መጠን ከ1ኛ -3ኛ የወለል አማራጭ ላይ ያገኛሉ።

እዚህ ቦታ ላይ ቤት እና ሱቅ ለመግዛት እና ቢሮ ለመምጣት 0938252046 ይደውሉልን

16/07/2026

በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ መሀል ካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ!

በመዲናችን እምብርት፣ በዲፕሎማቶች መገኛ በሆነችው ታሪካዊቷ ካዛንቺስ (በዩኒቲ ፓርክ፣ ሳይንስ ሙዚየም እና አብረሆት ላይብረሪ አቅራቢያ) በአስገራሚ ፍጥነት እየተገነቡ ያሉ ዘመናዊና እጅግ ቅንጡ አፓርታማዎችን
በ15% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን እስከ 3አመት ያለምንም ወለድ መክፈል የሚችሉ ሲሆን አልያም ከ35%-100% ሲከፍሉ ከ7%-20% ቅናሺ ያገኛሉ።

ከባለ1 መኝታ እስከ ባለ4 መኝታ የካሬ አማራጭ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ማለትም
ባለ1 መኝታ
✅ 55 ካሬ =5.5ሚሊዮን ብር
✅ 60ካሬ =6ሚሊዮን ብር

ባለ 2 መኝታ
✅ 80ካሬ =8ሚሊዮን ብር

ባለ 3 መኝታ
✅ 95ካሬ =9.5ሚሊዮን ብር
✅ 105ካሬ =10.5ሚሊዮን ብር
✅ 115ካሬ =11.5ሚሊዮን ብር

ባለ 4 መኝታ
✅ 140ካሬ =14ሚሊዮን ብር
✅ 160ካሬ =16ሚሊዮን ብር

100%የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆችን በመሃል ካሳንችስ መሸጥ ጀምረናል እንዲሁም በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የንግድ ሱቆችን እና የመኖሪያ ቤቶችን በCMC እና በአያት በሽያጭ ላይ እንገናኛለን::

ለበለጠ መረጃ
0938252046 ይደውሉልን

10/07/2026

አስደሳች ዜና በመሀል ካዛንቺስ ዘመናዊ እና እጅግ ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንት ቤቶች እና ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ ።
በመዲናችን አዲስ አበባ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እጅግ በጣም እየተዋበችና እየደመቀች በምትገኘው በታሪካዊቷ ከተማ መሀል ካዛንቺስ የuinty park, ሳይንስ ሙዚየም, የልጆች አለም,አብሮሆት ላይብረሪ, የቡዙዎች የመንግስት እና የግል ተቋማት እንዲሁም ታልልቅ አለም አቀፍ ሆቴሎች መገኛ በሆነችው ካዛንቺስ

ግንባታቸው በአስገራሚ ፍጥነት እየተገነባ ያሉ
ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶችን ባንድላይ አካቶ የያዘው ሰፊው እና ቅንጡው የካዛንችስ መኖሪያ መንደር በተመጣጣኝ ዋጋ እየተሸጥን እንገኛለን

👍ምቹ እና ሰፊ የክፍያ አማራጭ

👍 የፈለጉትን የካሬ አማራጭ ይገኛሉ ( ከ55ካሬ እስከ 160 ካሬ ድርስ)

👍 ከ 7%-20% የሚደርስ ቅናሽ የሚያገኙበት

👍ለመኖሪያም ለኢንቨስትመንትም ተመራጭ የሆነ

👍በጣም ውብ እና ማራኪ መንደር ስለሆነ ፈጥነው በመመዝገብ ተጠቃሚ ይሁኑ።
100%የተጠናቀቁ የንግድ ሱቆችን በመሃል ካሳንችስኢሊሊእና ኢንተር ኮንቴንታል ሆቴል ጎን መሸጥ ጀምረናል አንዲሁም በመጠናቀቅ ላይ ያሉ የንግድ ሱቆችን በCMC ሚካኤል እና በአያት አደባባይ በሽያጭ ላይ አንገናኛለን::

እነኝህ ሱቆች የተለያየ ስፋት ያላችው ሲሆን ለሚፈልጉት አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ ።

ለምሳሌ
🔑ለሱፐር ማርኬት
🔑ለሬስቶራንት
🔑ለአልባሳት
🔑ለኤሌክትሮኒክሰ መሻጫ
🔑 ለውበት ሳሎን
🔑 ለመደሀኒት ቤት
ለሚፈልጉት የንግድና የቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ናችው።

እንዲሁም አፓርትመንቶችን በካሳንችስ በአቅራቤው የልጆች ዓለም, አንድንት ፓርክ, ሳይንስ ሙዚየም, አብርሆት ላይበረሪ የኮርደር እና የውንዝዳር ልማት ባለበት ከባለ1-ባለ4መኝታ እየሸጠን ሲሆን በ 15% ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችህ በተጨማሪም በ CMC እና በአያት አካባቢ የመኖረያ ቤቶችን ያገኛሉ ።

ለበለጠ መረጃ
#0938252046 ይደውሉልን
eastate in addis ababa estate in ethiopia #አያት ሪል እስቴት site for salr for sale rstate apartment

27/06/2026

አሰደሳች ዜና ለንግድ ሱቅ ፈላጊወች በሙሉ!!

100%ያለቁ የንግድ ሱቆች በመሀል ካዛንቺስ ኢሊሊ ሆቴል አጠገብ ያገኛሉ።እኒህ ሱቆችን ዛሬውኑ ገዝተው ነገ የሚያተርፋበት ጥንቅቅ ብለው የተጠናቀቁ አሁኑኑ የሚረከቡት እሰከ 10% በሚደረስ ቅናሸ እየሸጥን እንገኛለን።

23ካሬ.......በ 4.2ብር

29 ካሬ ......በ 5.3 ሚሊዮን ብር

33ካሬ ......በ 6 ሚሊዮን ብር

35ካሬ ......በ 6.4ሚሊዮን ብር

40 ካሬ ......በ 7.3ሚሊዮን ብር

46ካሬ ......በ 8.4ሚሊዮን ብር

52ካሬ ......በ 9.5ሚሊዮን ብር

59 ካሬ ......በ 10.7ሚሊዮን ብር

68ካሬ ......በ 12.4ሚሊዮን ብር

71ካሬ ......በ 12.9ሚሊዮን ብር

74ካሬ.......በ 13.5ሚሊዮን ብር

101ካሬ........በ 18.4ሚሊዮን ብር

እነኝህ ሱቆች
🔑ለወርቅ ቤት
🔑ለኤሌክትሮኒክሰ መሻጫ
🔑 ለወንዶች እና ለሴቶች የወበት ሳሎን
🔑ለካፋቴረያ
🔑ለቡቲክ
🔑 ለባንክ እና ለሚፈልጉት የንግድና የቢሮ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ።

እነኝህ ሱቆች ስፋታቸው ከ 23-315ካሬ ጀምሮ በሚፈልጉት የካሬ መጠን ከ1ኛ-3ኛ የወለል አማራጭ ላይ ያገኛሉ።

እንዲሁም አፓርትመንት ቤቶቻችንን በCMC,በአያት እና በካዛንችስ 55ካሬ-160ካሬ ማለትም ከባለ1-ባለ4መኝታ ከ15%ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ትችላላችሁ።

እዚህ ቦታ ላይ ሱቅ ሆነ ቤት ለመግዛት እና ቢሮ ለመምጣት 09-38-25-20-46/09-51-82-83-56
ይደውሉልን

21/05/2026

0938252046 ይደውሉልን
ቢሮ ለመምጣት እና ሳይት ቀጠሮ ለማሰያዝ

አሰደሳች ዜና ለቤት ፍላጊወች በሙሉ !!

በታሪካዊቷ ካዛንቺስ የሚመኙት ያማረ ነገዎ እውን ይሆን ዘንድ

እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሎአቸወን ዘመናዊ የ መኖረያ ቤቶች ከ ባለ 1 እሰከ ባለ 4 መኝታ በ 10% ቅድመ ክፍያ በሚፈልጉት የካሬ አማራጭ እየሸጥን እንገኝለን::

በዙሪያው የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን የያዘው ይህ 24 ሰዓት እየተገነባ ያለወ የግንባታ ጥራት እና ፍጥነት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ከ 7%-25% ልዩ ቅናሽ አድርገናል።

በግቢው ውስጥ
➾ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➾ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማት

እንድሆም የንግድ ሱቆች ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን በአፍሪካ ትልቁ የገበያ ማዕከል በቀን እሰከ 1.5 million የሚገመቱ ጉብኝወች ባሉበት ገዙፍ compound ውስጥ ሰፍታቸው ከ 24 እሰከ 500 ካሬ የሚደረሱ የንግድ ሱቅ በሚፈልጉት የካሬ መጠን ከ1ኛ -3ኛ የወለል አማራጭ ላይ ያገኛሉ።

0938252046 ይደውሉልን
ቢሮ ለመምጣት እና ሳይት ቀጠሮ ለማሰያዝ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251938252046

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayat Real Estate S.Cs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ayat Real Estate S.Cs:

Shortcuts

Share