08/12/2021
📢🔏🔗 *የሀልቡላሎ ቦሌ ኦሎምፒያ ታወር አፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ሽያጭ ተጀምሯል*
🏠 ከባምቢስ ወደ ደንበል በሚወስደው ዋናው መንገድ ላይ ግሪክ ስኩል/ግሪክ ክለብ መግቢያ ላይ ይገኛል🏠🔑
◎ የግንባታው ደረጃ ልስን (Plastering) ላይ የሚገኝ እና በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ።
◎ ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ ስፋታቸው ከ198.74 ካ.ሜ እስከ 205.21 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሶስት መኝታ እና አንድ የቤት ውስጥ ረዳት ማደሪያ ያላቸው አፓርትመንት ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን 🗓
◎ እንደዚሁም ስፋታቸው ከ25.67 ካ.ሜ እስከ 150.88 ካ.ሜ ድረስ ስፋት ያላቸው የንግድ ሱቆች ከመሬት ወለል (ግራውንድ ፍሎር) እስከ ሁለተኛ ፎቅ ድረስ ይገኛሉ።
◎ በ25% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ🏕🔑
◎ በ30% ቅድሚያ ክፍያ የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ📝🔑
◎ *በህንፃችን ላይ ያሉ አገልግሎቶች*
☞ 2 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ ለአፓርትመንት ቤቶች እና የንግድ ሱቆች ራሳቸውን የቻሉ የተለዩ ደረጃዎች
☞ በህንፃው መጨረሻ(ሩፍ ቶፕ) ላይ የሚገኝ ትልቅ የጋራ ሰገነት ስፍራ
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 3 ቤዝመንቶች ያሉት።
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
☞ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ ለአፓርትመንት ቤቶች ተብሎ የተዘጋጀ ሰፊ እና ምቹ ሎቢ።
☞ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ የአስተዳደር ቢሮ እና የደህንነት ክፍል።
🔗🏇 የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት ተጠቃሚ ይሁኑ