15/09/2026
🏡✨ ተመር ፕሮፐርቲ — በአዲስ ዓመት፣ አዲስ ምዕራፍ! ✨🏡
ቴመር በቡልጋሪያ በአፍሪካ ህብረት አጠገብ!
🌍 ፓን አፍሪካን ሳይት — ዘመናዊ ኑሮ፣ ምቾት እና የወደፊት ኢንቨስትመንት!
በአፍሪካውያን መሰባሰቢያ ማዕከል በሆነችው ቡልጋሪያ ውስጥ፣ ዘመናዊ አኗኗርን፣ ምቾትን እና የንግድ እድልን በአንድ የሚያጣምር ዘመናዊ ኮምፓውንድ እየገነባን ነው።
🕌 ልዩ ቦታ፣ ልዩ እድል!
የአዛን ድምፅ ከቤትዎ የሚሰማበት፣ ትልቁ የሀገራችን መስጊድ እና የሙስሊም ባህል ጥናት ማዕከል የሆነው ነጃሺ መስጊድ ሊገነባ የታቅዶበት አጠገብ የእየተገነባ ያለ ፕሮጀክት — ለኑሮም ሆነ ለኢንቨስትመንት ልዩ ምርጫ።
ያሉን አማራጮች
🏡 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች
🏪 የንግድ ሱቆች
🏢 ለቢሮ የተዘጋጁ ቦታዎች
📐 ቢሮና ሱቆች — ከ20 ካሬ ጀምሮ
🛏️ መኖሪያ ቤቶች — ከበላ 1 -3 መኝታ
የአንድ ካሬ ዋጋ፦ 115,000 – 120,000 ብር
💳ቅድመ ክፍያ፦ 20%
🎁 ልዩ ዲስካውንት፦ 30%
🛍️የንግድ ሱቆችን ከ 2,000,000 ብር ጠቅላላ ብር ጀምሮ
85% በላይ የቤቶቻችን ሽያጭ ተጠናቋል!
ይህ ማለት ጊዜው አሁን ነው። የሚፈልጉትን ቤት ከማለቁ በፊት ይምረጡ።
በቴመር ፕሮፐርቲ ዘንድ፦
✅ የዋጋ ጭማሪ ሳይጨንቅዎት
✅ የወለድ ጫና ሳይኖር
✅ የግንባታ መዘግየት ሳይሆን
ጥራት፣ ፍጥነት እና ታማኝነት የምንቆምላቸው መርሆቻችን ናቸው።
ከኪራይ ቤት ወጥተው የራስዎን ቤት ለመጀመር ዝግጁ ነዎት?
ወይስ በማደግ ላይ ባለ አካባቢ ትርፋማ ኢንቨስትመንት ይፈልጋሉ?
📞 ይደውሉልን፣ ያማክሩን።
🏢 ቢሮአችንን ይጎብኙ።
🔑 ዛሬ ይወስኑ
ቴመር ፕሮፐርቲ — ታማኝነትን ከጥራት ጋር፣ ህልምዎን ከእውነታ ጋር።
Phone:-0930774443
WhatsApp :https://wa.me/251930774443
🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼