Betel sales manager

Directions Website

Betel sales manager Hello 👋 thank you for your interest in our properties. We currently have apartments with flexible payment plans and excellent locations.

May I know your preferred area and budget so I can send options that match your needs?

09/09/2026
08/09/2026

agent

Ashenda ❤️💃
22/08/2026

Ashenda ❤️💃

29/07/2026

🏠ቀድመው ለሚመጡ 20 ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ 60% የባንክ ብድር።

📍በመሀል ለቡ እስከ 30% ቅናሽ ድረስ በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🏢57 ,59ካሬ :-studio

🏢 77-94 ካሬ:- ባለ አንድ መኝታ

🏢 116-163 ካሬ :- ባለ ሁለት መኝታ (ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)

🏢 191-295 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ(ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ቤት)
# በተጨማሪም ፔንታውስ እና የንግድ ሱቅ
⌚️ጊዜዎን የሚመጥን አስተማማኝ እና ትርፋማ የሚያደርግዎትን የኢንቨስትመንት አማራጮችን አቅርበንልዎታል።

🌟ቤቶቻችን ከመደበኛ አፓርትመንቶች የሚለያቸው

📝ጥንካሬን ከውበት ጋር ያጣመሩ መሆናቸው
📝ለውሀ እና ለመብራት መቆራረጥ የ24 ሰአት ጀኔሬተር እና
📝underground water tanker አቅርቦት ያሟሉ ፦ ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🪟 የጋራ መገልገያዎች

🏊የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር
🏋️‍♂️ጂምናዝየም
🤼‍♂️የልጆች መጫወቻ
👨‍❤️‍💋‍👨የልጆች ማቆያ
🤾⛹️‍♂️የወጣቶች መዝናኛ
🏢የስብሰባ አዳራሽ
👔ላውንደሪ
☕️coffee)ካፌ
🏘ላይብረሪ
🚘ወለል የመኪና ማቆምያ
🚨ድንገተኛ መወጣጫ ደረጃዎች
🔷5-6 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ
🔷የቆሻሻ መወርወርያ(ጋርቤጅ ሹት)
🔷የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ

📲 ለበለጠ +251967923710

18/06/2026

🔥 ✅ ፈጥነው ለመጡ 10 ደንበኞች ተጨማሪ ቅናሾቸ‍እን አዘጋጅተናል !!!

የምናስረክብበት ጊዜያት:-
💥 ከ 6ወር-8ወር
💥 ከ 1 አመት-3አመት

➤ ከባለ1 መኝታ_ ባለ4 መኝታ
💸ይህ ዋጋ 100% ለሚከፍሉ 30% ቅናሽ የተደረገበት ነው

➤ ባለ አንድ መኝታ 4.9 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ ባለ ሁለት መኝታ 8 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ባለ ሦስት መኝታ 10.4 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ ባለ አራት መኝታ 12.4 Million ጠቅላላ ዋጋ

💸በ10% ቅድመ ክፍያ ለሚገዙ

1 Bedroom 10% = 642,000 Birr ቅድመ ክፍያ
2 Bedroom 10% = 965,000 Birr ቅድመ ክፍያ
3 Bedroom 10% = 1,306,000 Birr ቅድመ ክፍያ
4 Bedroom 10% = 1,565,024 Birr ቅድመ ክፍያ

🔥ቅናሹ የሚቆየው ለጥቂት ጊዜ ስለሆነ ፈጥነው ከእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!

👉በተጨማሪ ፔንታውስ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችንም እየሸጥነ ነው።
💵 60% የባንክ ብድር የተመቻቸ (25አመት ድረስ)

Location:- ለቡ መብራት

ለተጨማሪ መረጃ:-
📞 +251967923710

11/06/2026

🔥የተመረጡ ቤቶች በልዩ ቅናሽ ቀርበዋል።

💥 ከ1 ዓመት-3 ዓመት ድረስ የሚረከቡበትን ቤት

➤ ከባለ1 መኝታ_ ባለ4 መኝታ
💸ይህ ዋጋ 100% ለሚከፍሉ 35% ቅናሽ የተደረገበት ነው

➤ ባለ አንድ መኝታ 4.9 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ ባለ ሁለት መኝታ 8 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ባለ ሦስት መኝታ 10.4 Million ጠቅላላ ዋጋ
➤ ባለ አራት መኝታ 12.4 Million ጠቅላላ ዋጋ

💸በ10% ቅድመ ክፍያ ለሚገዙ

1 Bedroom 10% = 628,000 Birr ቅድመ ክፍያ
2 Bedroom 10% = 965,000 Birr ቅድመ ክፍያ
3 Bedroom 10% = 1,123,000 Birr ቅድመ ክፍያ
4 Bedroom 10% = 1,581,000 Birr ቅድመ ክፍያ

👉በተጨማሪ ፔንታውስ ቤቶችን እና የንግድ ሱቆችንም እየሸጥነ ነው።
💵 60% የባንክ ብድር የተመቻቸ (25አመት ድረስ)
✅ ፈጥነው በመምጣት ተጠቃሚነትዎን ያረጋግጡ!!!Location:- ለቡ መብራት

DMC Real Estate - Joy Starts Here!
ዲኤምሲ ሪል ስቴት - ደስታ እዚህ ይጀምራል!
ለተጨማሪ መረጃ:-
📞 +251967923710

22/05/2026

🌟 ከ80% በላይ ያለቁ፣ 60%ቱ የ25 ዓመት ብድር የተመቻቸለት! ማየት ማመን ነው፣ መጥተው ይጎብኙ፣⏳
የልፋትዎን ውጤት የት ላውለው ብለው አስበዋል? ለቤተሰብዎ አስተማማኝ ዋስትና የሆነውን ዘመናዊ ቤት ከ ዲ ኤም ሲ (DMC) ሪል እስቴት ገዝተው የዘላቂ ሰላም ባለቤት ይሁኑ!
አሁኑኑ ይወስኑ፤ ይህ ልዩ ቅናሽ የሚቆየው ለ 7⃣ ቀናት ብቻ ነው!
💰 ልዩ የክፍያ አማራጮች እና ታላቅ ቅናሽ፦
🚀 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው የቤትዎን ውል ይጀምሩ!
🏦 የ 60% የባንክ ብድር በተመቻቸ ሁኔታ ቀስ እያሉ ይክፈሉ።
🎁 እንደ አከፋፈልዎ ከ 10% እስከ 35% የሚደርስ አስገራሚ ቅናሽ ያገኛሉ!
💎 በግቢያችን ውስጥ ምን ምን አሟልተናል? (ሙሉ ምቾት የሞላበት ኑሮ)
🏊‍♂️ ዘመናዊ መዋኛ ገንዳዎች እና ውብ መናፈሻ
🎠 ለህፃናት መጫወቻ ስፍራ እና ፀጥ ያለ ቤተ-መጽሐፍት
🛒 ዘመናዊ የገበያ ማዕከል (ሞል) እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን ሰፊ የጋራ ቦታ
⚡ የማይቋረጥ የከርሰ ምድር ውሃ እና ባለ ሙሉ ጊዜ ጀነሬተር
🅿️ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ፣ የተሟላ ጂም፣ እና የኤሌክትሪክ መኪና (EV) ቻርጀር
🔒 ዘመናዊ የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ (CCTV)
🛗 ከ4 እስከ 6 የሰው እና 1 የእቃ አሳንሰር (Elevators)
🏠 ለመኖሪያ እና ለንግድ የተዘጋጁ ሰፋፊ አማራጮች፦
🔹 ስቱዲዮ፦ ከ 56 - 59 ካሬ
🔹 ባለ 1 መኝታ፦ ከ 77 - 103 ካሬ
🔹 ባለ 2 መኝታ፦ ከ 116 - 165 ካሬ
🔹 ባለ 3 መኝታ፦ ከ 135 - 214 ካሬ
🔹 ባለ 4 መኝታ፦ ከ 183 - 295 ካሬ
🛒 የንግድ ሱቆች፦ ከ 30 ካሬ ጀምሮ
ቀኖቹ እየሄዱ ነው... የዚህ ታሪካዊ ቅናሽ ተጠቃሚ ለመሆን እና ቦታዎን ለማስያዝ በዋትሳፕ ያናግሩን!
📞 +251967923710

🏢 ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት... ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!!

16/05/2026

🛑 በወረቀት ላይ ላለ ፕላን ሳይሆን... 80% ላለቀለት ቤት ገንዘብዎን ኢንቨስት ያድርጉ! 🛑

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ፣ አዲስ አበባ ላይ ቤት መግዛት ከእንግዲህ ስጋት አይሆንም! ዲ ኤም ሲ ሪል እስቴት (DMC Real Estate) በለቡ መብራት ኃይል ግንባታቸው ከ80% በላይ የተጠናቀቁ እና ሊረከቧቸው ጥቂት ቀናት ብቻ የቀራቸውን ቅንጡ አፓርትመንቶች ይዞልዎት መጥቷል።
በሀገር ቤት አስተማማኝ የሆነ የሪል እስቴት ባለቤት ይሁኑ!
🏢 አማራጮቻችን፡ ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ቤቶች
💳 የእርስዎ የተለየ ዕድል፦
✅ እጅግ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ፡ ከ 480 ሺህ ብር ጀምሮ
✅ የ35% ታላቅ ቅናሽ፡ ለተወሰኑ ቀናት ብቻ!
✅ የረጅም ጊዜ ክፍያ (Mortgage)፡ 40% በ3 ዓመት ውስጥ ከፍለው፣ ቀሪውን 60% በባንክ ብድር በ25 ዓመት ቀስ ብለው ይከፍላሉ!
ይህ ዕድል ለጥቂት ፈጣን ውሳኔ ሰጪዎች ብቻ የተዘጋጀ ስለሆነ፣ አሁኑኑ በዋትስአፕ (WhatsApp) ያነጋግሩን፦

📞 +251984050537

📍 አድራሻ: ለቡ መብራት ኃይል
"DMC Real Estate - ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!"

Address

Adis
1056

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Betel sales manager posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share