Jalene Hillbottom Properties

Directions

Jalene Hillbottom Properties Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jalene Hillbottom Properties, Real Estate, Addis Ababa.

09/09/2026

🏘 ​ከአዲሱ የአዲስ ስፖርት ፓርክ አጠገብ
የካዛንቺስ ህልምዎን ይገንቡ!
​
🏞ስፖርት እና ምቾት በአንድ ቦታ
በካዛንቺስ ከአዲሱ አዲስ ስፖርት ፓርክ ጎን!
​
📍አድራሻችን ካዛንቺስ—ከአዲሱ የአዲስ ስፖርት ፓርክ አጠገብ!
ይደውሉልን 📞0929102273

29/08/2026

እንደዚህ አይነት ቤት አይተው ያውቃሉ ?

ዘመናዊ የግንባታ ዲዛይን
ሰፊና በሚገባ የተሰሩ ክፍሎች
ከፍተኛ ጥራት ያለው አጨራረስ እና ለዘመናዊ ኑሮ የተዘጋጀ
ምቹ የመኖርያ ቤትና አካባቢ

ለ በለጠ መረጃ 📞0929102273
ይደውሉልን

29/08/2026

በአዲስ አበባ እምብርት፣ ከአዲሱ አዲስ ስፖርት ፓርክ ጥቂት እርምጃዎች ርቀት ላይ.. ሂልቦተም አዲስ የመኖሪያ መንደር ይዞላችሁ መጣ።
​ጠዋት በፓርኩ ንፁህ አየር እየተነፈሱ ስፖርት የሚሰሩበት፣ ማታ ደግሞ የካዛንቺስን ውብ የከተማ እይታ የሚደሰቱበት ልዩ ስፍራ!
​ለቅንጦት ኑሮዎ ብቻ ሳይሆን፣ እሴቱ በየቀኑ ለሚያድግ አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ምርጥ ምርጫ ነው።
​ሂልቦተም ሪል እስቴት — የዘመናዊነትዎ መገኛ።
አሁኑኑ ይደውሉልን
📞0929102273

🎉ታላቅ የምስራች በካሳንቺስ🎉እነሆ አዲሱ ባለ 16ፎቅ ፕሮጀጀችት ከሒል ቦተም ፕሮፐርቲስ📌ከአዲስ ስፖርት ፓርክ ጎን📌UNECA አጠገብበሆቴሎች፣ NGO እና ፓርኮች የተከበበ🛏ባለ 1 እና ባለ 2...
26/06/2026

🎉ታላቅ የምስራች በካሳንቺስ🎉

እነሆ አዲሱ ባለ 16ፎቅ ፕሮጀጀችት ከሒል ቦተም ፕሮፐርቲስ

📌ከአዲስ ስፖርት ፓርክ ጎን
📌UNECA አጠገብ
በሆቴሎች፣ NGO እና ፓርኮች የተከበበ

🛏ባለ 1 እና ባለ 2 መኝታ ቤቶችን
🏘የተዋጣለት ዲዛይን

ለበለጠ መረጃ 👇
0929102273

20/05/2026

ነገን ዛሬ ይኑሩ — ካዛንቺስ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ።
.
☎️0929102273

11/05/2026

ለኢንቨስትመንትዎ አስተማማኝ ምርጫ — ካሳንቺስ! 📈
ሂልቦተም ፕሮፐርቲስ በካሳንቺስ እምብርት የጀመረው አዲስ ሳይት ለኢንቨስትመንት እጅግ ተፈላጊ ነው። የአካባቢው ልማትና ያለው ምቹ መገኛ የቤትዎን ዋጋ ሁልጊዜም እያደገ እንዲሄድ ያደርገዋል።
​✅ በቃላችን መሰረት ጥራቱን የጠበቀ ቤት በተቀመጠለት ጊዜ እናስረክባለን።
✅ ለውጭ ሀገር ነዋሪዎችና ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ምቹ የክፍያ አማራጮች።
​ጊዜው አሁኑኑ ነው! የነገውን ዛሬውኑ ያረጋግጡ።
📞 በ 0929102273 ይደውሉልን።

10/03/2026

አያት ላይ ትልቅ ነገር እየመጣ ነው! 🏗️🔥
​📍Hillbottom Properties | 2ኛው ብሎክ
⏳ ርክክብ፡ በ5 ወራት ውስጥ!
🌳 ኮምፓውንድ፡ ለዓይን የሚማርክ!
​እድሉ ሳያመልጥዎት አሁኑኑ የቤተሰባችን አካል ይሁኑ! 🥂🏠
💸በ 50%ቅድመ ክፍያ
ይደውሉ ይምጡ ይጎብኙ
☎️0929102273

06/03/2026

💥💥 ተደገመ!

ለቤት ፈላጊዎች ሁሉ ምላሽ የሆነው ቤት
በመዲናችን ቁልፍ ቦታ ላይ!

🏞በቅርብዎ የተሟላ መዝናኛ ቦታ የሚያገኙበት
🏗ግንባታቸው ከሞላ ጐደል በማለቅ ላይ ያሉ

✅ ሴራሚክ
✅ በር እና መስኮቶች
✅ Ceiling ስራዎችን በማጠናቀቅ ላይ
በአጭር ጊዜ ውስጥ ልናስረክብ ነው

🎑ግሩም 270° ዕይታ ከቤትዎ
🔐24/7 ዘመናዊ ጥበቃ

ለበለጠ መረጃ
📞 በ09 29 10 22 73 ይደውሉልን ይጎብኙን

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jalene Hillbottom Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category