Gift Real Estate plc

Call Directions Website Contact the business

Gift Real Estate plc Official Gift Real Estate page Gift Real Estate is committed to provide a Modern, Functional yet Affordable Houses in Ethiopia.

Gift Real Estate aspires to attain the top most position among the real estate development companies in East Africa for its consumer orientation. With the incorporation of state-of-the-art technology, it wishes to exhume every solution that offers quality services, conveniences and value for money to its customers. Under the notion of green marketing; the company envisions to offer economically reasonable, functionally superior, and aesthetically beautiful residential and commercial properties to the residents of the capital and other cities in Ethiopia.

17/10/2026
10/10/2026

🏠 በየዓመቱ ከሚጨምር የቤት ኪራይ ጭንቀት መቼ ነው ነፃ የሚወጡት?

ቤት መግዛት ማለት ግድግዳ እና ጣሪያ መገንባት ብቻ አይደለም፤ ለራስዎ እና ለሚወዷቸው ቤተሰቦችዎ የአእምሮ ሰላም እና ማህበራዊ ዋስትና ማረጋገጥ ጭምር ነው!

በየጊዜው ከሚለዋወጥ የኑሮ ውድነት እና የቤት ባለቤት ማስወጣት ስጋት ውስጥ ሳይገቡ፣ በገዛ ቤትዎ ውስጥ በሰላም የመኖርን ምቾት ከጊፍት ሪል እስቴት ጋር ይለማመዱ።

ዛሬ የሚወስኑት የቤት ግዢ ውሳኔ፣ ለነገው ህይወትዎ አስተማማኝ መረጋጋት እና የትውልድ ሀብት ነው።

✨ የህልምዎን ቤት ዛሬውኑ ይረከቡ!

📞 ለበለጠ መረጃ እና የቅንጦት ቤቶቻችን አቀማመጥ ለመመልከት inbox ይጻፉልን ወይም በስልክ ቁጥር 093 007 6726 ይደውሉልን።

#ሪልእስቴት #ኢትዮጵያ

🇪🇹 ለዲያስፖራው ማህበረሰብ የተደረገ ትልቅ የሪል እስቴት ዕድል!በውጭ ሀገር ሆነው በሀገር ውስጥ ቤት ወይም ሪል እስቴት መግዛት ፈልገው ያውቃሉ? ሂደትውስ እንዴት ነው? ብዙዎቻችን የምንቸገ...
08/10/2026

🇪🇹 ለዲያስፖራው ማህበረሰብ የተደረገ ትልቅ የሪል እስቴት ዕድል!
በውጭ ሀገር ሆነው በሀገር ውስጥ ቤት ወይም ሪል እስቴት መግዛት ፈልገው ያውቃሉ? ሂደትውስ እንዴት ነው? ብዙዎቻችን የምንቸገርባቸውን እና ማወቅ ያለብዎትን 3 ወርቃማ ነጥቦች እነሆ፦
🔹 1. የውጭ ምንዛሬ ማበረታቻዎች እና ህጋዊ ክፍያ
ክፍያዎችን በህጋዊ የባንክ መንገድ በውጭ ምንዛሬ መፈጸሙ ከቀረጥ ነፃ ዕቃዎች ማስገባት ከማስቻሉም በላይ፣ ልዩ የዋጋ ቅናሾችን እና ቅድሚያ ተጠቃሚነትን ይሰጥዎታል።
🔹 2. አስተማማኝ የባንክ ብድር አመቻች ሁኔታዎች (Diaspora Mortgage)
አብዛኛዎቹ ባንኮች እና ሪል እስቴቶች ለዲያስፖራው የተዘጋጀ የቤት ብድር አላቸው፤ በዚህም ዝቅተኛ የቅድመ ክፍያ በመክፈል ቀሪውን በረጅም ጊዜ መክፈል ይቻላል።
🔹 3. በወኪል (Power of Attorney) ሲሠሩ ጥንቃቄ
በሀገር ውስጥ ባሉ ዘመዶች ወይም ወኪሎች አማካኝነት ውል ሲፈጽሙ በጥንቃቄ መሆን አለበት። ውሉ በሰነዶች ማረጋገጫ (Notary) የተረጋገጠ መሆኑን ማረጋገጥ ወሳኝ ነው።
💬 በውጭ ሀገር የሚኖሩ ወዳጆችዎን በዚህ ፖስት ስር ታግ (Tag) በማድረግ መረጃውን ያካፍሏቸው!
#ማለዳ
ጊፍት ሪል እስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 093 007 6726 ይደውሉ See less

01/10/2026

🏡 የጊፍት ሪል እስቴት 6 ኪሎ እና ለገሃር ፕሮጀክቶች!

✨ በአዲስ ዓመት፣ አዲስ ቤት፣ አዲስ የሕይወት ምዕራፍ!

የራስዎን ቤት ወይም የንግድ ቦታ ለማግኘት ይህን ልዩ እድል ይጠቀሙ!

💰 በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ!
🔥 እስከ 18% ልዩ የአዲስ ዓመት ቅናሽ!

✨ ለምቾትዎና ለወደፊት እሴትዎ የተዘጋጁ ጥቅሞች፦
▪️ ቅንጡ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች
▪️ 24/7 የኤሌክትሪክና የውሃ አቅርቦት
▪️ ለመኖሪያና ለንግድ ምቹ አካባቢ
▪️ ለጤናና ትምህርት ተቋማት ቀረቤታ
▪️ በቂ አረንጓዴ እና የመዝናኛ ስፍራዎች

🏙 6 ኪሎ እና ለገሃር — ለመኖር፣ ለመነገድ እና ለመዋዕለ ንዋይ የተመቹ ምርጥ አካባቢዎች!

💚 ለዛሬ ምቾት፣ ለነገ እሴት!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ፦0930076726

28/09/2026

በአዲሱ ዓመት የጊፍት ማህበረሰብን ይቀላቀሉ!
ጊፍት ሪል ስቴት ለአዲሱ ዓመት ልዩ የቤት ባለቤትነት ዕድል ይዞ ቀርቧል!
በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የራስዎን ቤት ይጀምሩ!
ዘመናዊ አኗኗር፣ የተሻለ ኑሮ እና የወደፊት የተረጋጋ ኢንቨስትመንት—
ሁሉንም በጊፍት ሪል ስቴት!
ልዩ የበዓል ኤክስፖ!
📍 ለገሃር መንደር
ልዩ የበዓል ኤክስፖ ላይ ይጎብኙን፤ የሚመኙትን ቤት ይምረጡ፣ ለወደፊትዎ የሚያስተማምን ኢንቨስትመንት ያድርጉ!
አዲሱን ዓመት በአዲስ ቤት
በተሻለ ኑሮ እና በዘመናዊ አኗኗር ይጀምሩ!**
ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!
ለበለጠ መረጃ፦
📱 093 007 6726 See less

በአዲስ ዘመን አዲስ ቤት! 🏡✨ በጊፍት ሪል እስቴት ፕሮጀክቶች ህይወትዎን ያሳድጉ፤ ለዘመናዊ ኑሮ የተመቻቹ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን ከልዩ የመክፈያ ሁኔታዎች ጋር ይረከቡ።የፕሮጀክቱ ዋ...
07/09/2026

በአዲስ ዘመን አዲስ ቤት! 🏡✨
በጊፍት ሪል እስቴት ፕሮጀክቶች ህይወትዎን ያሳድጉ፤ ለዘመናዊ ኑሮ የተመቻቹ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ቤቶችን ከልዩ የመክፈያ ሁኔታዎች ጋር ይረከቡ።
የፕሮጀክቱ ዋና ዋና ገጽታዎች:
*ዘመናዊ አፓርትመንት – ለኑሮ ምቹ እና ማራኪ ዲዛይን የተዘጋጀላቸው ጥራት ያላቸው ቤቶች
*ሰፊ አረንጓዴ ስፍራ – ለአእምሮ ዕረፍት እና ከከተማ ጫጫታ ለጸዳ አካባቢ የሚሆን ሰፊ የተፈጥሮ ውበት
*24/7 ጥበቃ & ደህንነት – ሙሉ ሰዓት የሚሰራ አስተማማኝ የጸጥታ እና የደህንነት ስርዓት
45/55 የባንክ ብድር – በሂደት ለመክፈል የሚያስችል ምቹ የፋይናንስ አማራጭ
የልዩ ቅናሽ የሽያጭ አጋጣሚውን በመጠቀም የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!
📞 ለተጨማሪ መረጃ እና ምዝገባ: 093 007 6726
🌐 www.giftrealestate.com.et

03/09/2026

መልካም አዲስ ዓመት! አዲሱን ዓመት በአዲስ ቤት!
የጊፍት ሪል ስቴት የአዲስ ዓመት የቤት ሽያጭ ኤክስፖ በይፋ ተጀምሯል! (እስከ መስከረም 25, 2018 ዓ.ም ብቻ የሚቆይ)
ልዩ የክፍያ እና የቅናሽ አማራጮች፦
- አነስተኛ ቅድመ ክፍያ፦ ከ2% ጀምሮ ይክፈሉ፤ እስከ
10% ቅናሽ ያግኙ
ከፍተኛ ቅናሽ፦ ሙሉ ክፍያ ሲፈጽሙ እስከ 18% ቅናሽ (ከዋጋ ጭማሪ ነፃ!)
ተጨማሪ አማራጮች፦ 45% የባንክ ብድር እና ለተጠናቀቁ ቤቶች ልዩ የክፍያ ጊዜ።
📍 የፕሮጀክት ቦታዎች፦ ለገሃር፣ ቦሌ አትላስ፣ 22፣ ተክለሃይማኖት፣ ፈረስ ቤት...
አሁኑኑ ይደውሉ እና የህልምዎን ቤት የግልዎ ያድርጉ! 👇
📞 +251930076726
ጊፍት ሪል ስቴት ማህበረሰብን እንገነባለን

03/09/2026

የጊፍት ሪል ስቴት የአዲስ ዓመት ኤክስፖ በይፋ ተጀመረ
**********
ሪል ስቴቱ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው ኤክስፖ 2 በመቶ ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል ዕድል አመቻችቷል፡፡

ድርጅቱ በለገሃር፣ በቦሌ አትላስ፣ በ22 ማዞሪያ፣ በተ/ሃይማኖት፣ በፈረስ ቤት እና በሌሎች ሳይቶችም አዳዲስ የቤት ሽያጭና የክፍያ አማራጮችን ይፋ አድርጓል።

እንደ ሳይቶቹ የግንባታ ደረጃ ከ2 በመቶ እስከ 15 በመቶ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ከ5.5 በመቶ እስከ 10 በመቶ የሚደርስ ቅናሽ ማግኘት ያስችላል።

ለበለጠ መረጃ፦
📱 093 007 6726

የጊፍት ሪል ስቴት የአዲስ ዓመት ኤክስፖ በይፋ በለገሃር መንደር በይፋ ተጀምሯል093 007 093 007 6726
03/09/2026

የጊፍት ሪል ስቴት የአዲስ ዓመት ኤክስፖ በይፋ በለገሃር መንደር በይፋ ተጀምሯል
093 007 093 007 6726

ጊፍት ሪል ስቴት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው ልዩ የበዓል ኤክስፖ ላይ ታድመው በዓሉን በልዩ ሁኔታ እንዲያከብሩ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል! የፌደራልና የአዲስ አበባ ከተማ ከ...
01/09/2026

ጊፍት ሪል ስቴት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው ልዩ የበዓል ኤክስፖ ላይ ታድመው በዓሉን በልዩ ሁኔታ እንዲያከብሩ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል! የፌደራልና የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እንዲሁም የክብር እንግዶች በሚገኙበት በዚህ ደማቅ መርሃ ግብር ላይ፦ ልዩ ልዩ የበዓል ስጦታዎች ይበረከታሉ፤ እንዲሁም በጉጉት የሚጠበቁ አዳዲስ ፕሮጀክቶቻችን ይፋ ይደረጋሉ! እርሶም የዚህ ታሪካዊ ዕለት ተጋባዥ በመሆን አዲሱን ዓመት ከጊፍት ቤተሰብ ጋር አብረው ይቀበሉ! ቀን፦ ነገ ረቡዕ፣ ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም. ሰዓት፦ ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ቦታ፦ ጊፍት ለገሃር መንደር ለበለጠ መረጃ +251930076726 +251912507906 መኖር በጊፍት መንደር! ጊፍት ሪል ስቴት - ማህበረሰብን

Address

Bole Bahr Building
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gift Real Estate plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gift Real Estate plc:

Shortcuts

Share

Category