Natnael Real Estate Consultant

Call Directions Website Contact the business
19/10/2026

አሁን ላይ 17ኛ ፎቅ ባለው ብቻ ነው 1 ብቻ የቀረ
👇👇👇

በካሳንቺስ (የማይገኝ አጋጣሚ 1ብቻ የቀረች)

🔹 ባለ 1 መኝታ (60 ካሬ) - ጠቅላላ ዋጋ፦ 7,210,500ብር
| ቅድመ ክፍያ (15%)፦ 1,081,575 ብር

100% ለከፈለ ጠቅላላ ዋጋው
👇👇👇👇
6,008,750

ማሳሰቢያ
"ቢበዛ በ2ቀን ይሸጣል እመኑኝ ለኢንቨስትመንት አትዘናጉ አሁን ባለው ካሳንቺስ ላይ ያለቀ ሽያጭ ከ18 እስከ 19ሚሊየን እየተሸጠ ነው እኛ ጋር"

11/10/2026
08/10/2026

በመሀል ካሳንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🏢✨
​ከአያት አክሲዮን ማህበር እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር (PPP) ጋር በአጋርነት የሚገነባ ግዙፍ የካሳንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ!
​💥 ልዩ ጥቅሞች፡
✅ ቅድመ ክፍያ ከ 15% ጀምሮ
✅ ቀሪ ክፍያ እስከ 3 ዓመት የሚከፈል (ያለ ወለድና የዋጋ ጭማሪ)
✅ በ 24 ወራት ውስጥ የሚረከቡት
✅ ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ አፓርትመንቶች
✅ በዙሪያው አንድነት ፓርክ፣ ወዳጅነት ፓርክ እና አለም አቀፍ ተቋማት ያካበቡት
​📍 ቦታ፡ መሀል ካሳንቺስ
👉 ቤሌር
👉 ሲኤሚሲ
👉 አያት
👉 መሪ
​👉 አሁኑኑ "Send Message" የሚለውን ተጫነው ሙሉ መረጃ ያግኙ ወይም ይደውሉልን!
​📞 ስልክ፡ 09-62-24-85-96
👤 ናታንኤል - የአያት ሪል እስቴት አማካሪ
💬 ቴሌግራም፡ t.me/apartment0962248596

በመሀል ካሳንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🏢✨​ከአያት አክሲዮን ማህበር እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር (PPP) ጋር በአጋርነት የሚገነባ ግዙፍ የካሳንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ!​💥 ልዩ ጥቅ...
03/10/2026

በመሀል ካሳንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🏢✨
​ከአያት አክሲዮን ማህበር እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር (PPP) ጋር በአጋርነት የሚገነባ ግዙፍ የካሳንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ!
​💥 ልዩ ጥቅሞች፡
✅ ቅድመ ክፍያ ከ 15% (ከ 740,973 ብር) ጀምሮ
✅ ቀሪ ክፍያ እስከ 3 ዓመት የሚከፈል (ያለ ወለድና የዋጋ ጭማሪ)
✅ በ 24 ወራት ውስጥ የሚረከቡት
✅ ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ አፓርትመንቶች
✅ በዙሪያው አንድነት ፓርክ፣ ወዳጅነት ፓርክ እና አለም አቀፍ ተቋማት ያካበቡት
​📍 ቦታ፡ መሀል ካሳንቺስ
​👉 አሁኑኑ "Send Message" የሚለውን ተጫነው ሙሉ መረጃ ያግኙ ወይም ይደውሉልን!
​📞 ስልክ፡ 09-62-24-85-96
👤 ናታንኤል - የአያት ሪል እስቴት አማካሪ
💬 ቴሌግራም፡ t.me/apartment0962248596

በመሀል ካሳንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🏢✨​ከአያት አክሲዮን ማህበር እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር (PPP) ጋር በአጋርነት የሚገነባ ግዙፍ የካሳንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ!​💥 ልዩ ጥቅ...
30/09/2026

በመሀል ካሳንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🏢✨

​ከአያት አክሲዮን ማህበር እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር (PPP) ጋር በአጋርነት የሚገነባ ግዙፍ የካሳንቺስ ሞደርን ኮምፓውንድ!

​💥 ልዩ ጥቅሞች፡
✅ ቅድመ ክፍያ ከ 15% (ከ 740,973 ብር) ጀምሮ
✅ ቀሪ ክፍያ እስከ 3 ዓመት የሚከፈል (ያለ ወለድና የዋጋ ጭማሪ)
✅ በ 24 ወራት ውስጥ የሚረከቡት
✅ ከ ባለ 1 እስከ ባለ 4 መኝታ አፓርትመንቶች
✅ በዙሪያው አንድነት ፓርክ፣ ወዳጅነት ፓርክ እና አለም አቀፍ ተቋማት የከበቡት

​📍 ቦታ፡ መሀል ካሳንቺስ
​👉 አሁኑኑ "Send Message" የሚለውን ተጭነው ሙሉ መረጃ ያግኙ ወይም ይደውሉልን!

​📞 ስልክ፡ 09-62-24-85-96
👤 ናትናኤል - የአያት ሪል እስቴት የሽያጭ አማካሪ
💬 ቴሌግራም፡ t.me/apartment0962248596

🎁ቤቱን ከገዙ በኋላ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የለውም ውላችን በኢትዮጵያ ብር ነው ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪ ክፍያ እስከ 3 አመት✅ የካሳንቺስ ሳይት በቁጥር👉 223,000 አጠቃላይ...
30/09/2026

🎁ቤቱን ከገዙ በኋላ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ እና ወለድ የለውም ውላችን በኢትዮጵያ ብር ነው

ቅድመ ክፍያ 15% ቀሪ ክፍያ እስከ 3 አመት

✅ የካሳንቺስ ሳይት በቁጥር
👉 223,000 አጠቃላይ የቦታ ስፋት በካሬ ሜትር
👉40% የግንባታ ቦታ
👉30% መሰረተ ልማት
👉30% አረንጓዴ ስፍራ
👉34 ህንፃዎች
👉G+25 እና 31 ሰማይ ጠቀስ ህንፃዎች
👉15,200 የመኪና ማቆሚያዎች
👉 8 መግቢያ መውጪያ እና ሁለገብ መንገዶች
ያካተተ መንደር ሲሆን

✅ በአጋርነት የሚገነባው
👇👇👇👇
በአያት አክሲዮን ማህበር እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መካከል በተደረገው የመንግስት እና የግል አጋርነት (ppp) ስምምነት መሰረት በመሀል ካሳንቺስ እየተገነባ ያለ ታላቅ የከተማ ልማት ፕሮጀክት ነው

✅ አያት ካሳንቺስ የመኖሪያ መንደር

👉 በጥንቃቄ ተነድፎ 24 ሰአት በጥራት የሚገነባ
👉 ሙሉ አዲስ አበባን የሚያዩበት ሰማይ ጠቀስ ህንፃ
👉 ለትራንስፖርት አመቺና ሁሉንም በቅርበት የሚያገኙበት
👉 በአለም አቀፍ ተቋማትና በፖርኮች የተከበበ
👉 አከራይተው ወይም ሸጠው ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙበት
👉 በከተማው አስተማማኝ የደህነት ጥበቃ የሚደረግበት
👉 በቂ መሰረተ ልማቶች አስቀድመው የተዘረጉለት
👉 በማስታወቂያ ዋጋ ገዝተው ቀስ በቀስ የሚከፍሉበት
👉 የከተማዋ መለያ የሆነ ግዙፍ ፕሮጀክት
ሲሆን

✅ በዙሪያው ያሉ መናፈሻና መዝናኛዎች
👉 አንድነት ፖርክ
👉ወዳጅነት ፖርክ
👉 አራዳ ፖርክ
👉አዲስ ስፖርት ፖርክ
👉 አዲስ አኳሪየም እና
👉 የህፃናት አለም

✅ በዙሪያው ያሉ የቱሪስት መስህቦች
👉 ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን
👉 ወሌ መሀመድ መስኪድ
👉 ብሄራዊ ቤተመንግስት ሙዚየም
👉 ሳይንስና ሙዚየም
👉 አብርሆት ቤተ መፅሀፍት

✅ መንግስታዊ እና አለም አቀፍ ተቋማት
👉 ጠቅላይ ሚኒስተር ፅህፈት ቤት
👉 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
👉 የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር
👉 የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን
👉 የተባበሩት መንግስት ፅህፈት ቤት

✅ ኢንተርናሽናል ሆቴሎች
👉 ሸራተን ሃዲስ
👉 ሃያት ሪጀንሲ
👉 ሒልተን አዲስ አበባ
👉 ራዲሰን ብሉ
👉 ማሪዮት ኤክሲኪዩቲቭ

📍 በ1 ኪሎ ሜትር ውስጥ ወክ አድርጋቹ የምታገኟቸው ቦታዎች ናቸው

✅ የሚገዙት ህንፃ የሚያካትቷቸው
👉 ስታንድ ባይ ጀኔሬተር
👉 4 ዘመናዊና ፈጣን ሊፍት (አሳንሰር)
👉 የውሃ ማጠራቀሚያ (ሮቶ,ታንከር)
👉 የቆሻሻ ማስወገጃ
👉 በቂና ምቹ የመኪና ማቆሚያ
👉 የኤሌትሪክ መኪና ቻርጀር
👉 የተንጣለለ ቴራስ
👉 የውሃ ፋውንቴን
👉 የሳይክል መንገድ
👉 ደረጃውን የጠበቀ መንገድና ማሳለጫ

አካቶ የያዘ አለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቁ ግብአቶች የሚገነባ ተወዳጅ እና በሁሉም ዘንድ ተፈላጊ አጓጊ የከተማችን ሳይት ነው

ካዛንቺስ ሞደርን ኮምፖውንድ‼️
🗣በ 740,973 ብር ቅድመ ክፍያ በመሀል ካዛንቺስ የቤት ባለቤት ይሁኑ ‼️

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አያት ካዛንቺስ መንደር

እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸው ቤቶች

ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ

💁አጠቃላይ ክፍያ

👉ባለ አንድ መኝታ = 4.1 million
👉ባለ ሁለት መኝታ = 5.9million
👉ባለ ሶስት መኝታ = 7.1 million
👉ባለ አራት መኝታ = 12.3 million

ወይም
✍️ ቅድመ ክፍያ 15%
📹 (ከ 740,973ቅድመ ክፍያ ጀምሮ)
ቀሪውን በ7 ዙር ክፍያ መክፈል የሚችሉበት

❇️ በ 24 ወራት የሚረከቡት ቤት💁



📍በግቢው ዙሪያ

➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➾አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➾የእምነት ተቋማ

📍የቤቶቹ እይታ

➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ያካ ተራራ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወዳጅነት ፓርክ

💁 እንዲሁም በሲኤሚሲ ሚካኤል እና በአያት ግንባታቸው 90% የደረሱ ቤቶች

አጠቃላይ ክፍያ


ባለ ሁለት መኝታ = 6.7 million
ባለ ሶስት መኝታ G+1 = 12.9 million

👉 ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

❇️ ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን

ለበለጠ መረጃ ድህረገፃችን ይጎብኙ

Telegram / ቴሌግራም :-
💬https://t.me/apartment0962248596

📞 CONTACT
Sales Name: Natnael
Phone: 📱 +251962248596
✈️DM | ያግኙን :
🌐DM ig | ያግኙን :

🎥 tiktok.com/

Address

Kazanchis
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Natnael Real Estate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Natnael Real Estate Consultant:

Shortcuts

Share

Category