Gift Real Estate Sales Office

Directions Website

Gift Real Estate Sales Office Official Gift Real Estate plc page .
https://t.me/giftrealstati
call us : +251931893260

(9)

Luxurious Villa🏠 , Town House 🏘, Penthouse🌃 And Spacious Apartment🏬
Shop,mall, with minimum Down payment.
🔥Claim your Castle🔥 !!!

Exclusive Discounts for Grand African Run & African Impact Award Participants! As the Presenting Sponsor of the 2026 Gra...
08/10/2026

Exclusive Discounts for Grand African Run & African Impact Award Participants!

As the Presenting Sponsor of the 2026 Grand African Run & African Impact Award, Gift Real Estate is pleased to offer discounts on premium apartments and commercial spaces to the participants of this prestigious event.

📅 October 10, 2026 | Alexandria


📍 La Gare | T/Haymanot | Atlas | CMC | 22 Mazoria | Feres Bet


You should reserve your unit at our discounted price before the event!


Gift Real Estate

We Build Community!

📞 ለበለጠ መረጃ፦
📱 +251 931893260

Facebook: https://www.facebook.com/share/18YLy7rMJ1/

TikTok: https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-99LNTSLCmCy

Telegram: https://t.me/giftrealstat

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን!Gammachuu akka Isiniif ta'u Hawwina.መልካም በዓል!ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕማህበረሰብ ...
02/10/2026

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!

በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን!
Gammachuu akka Isiniif ta'u Hawwina.

መልካም በዓል!

ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ
ማህበረሰብ እንገነባለን!

Gift Beezinas Guruup !.
Hawaasa Ni Ijaarra!

መስከረም 15 የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በመቄዶንያ የስጦታ ቀን!********ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ድጋ...
26/09/2026

መስከረም 15 የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በመቄዶንያ የስጦታ ቀን!
********
ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመቄዶንያ የአረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ድጋፍ አደረገ፡፡

የቢዝነስ ግሩፑ እህት ድርጅቶች ለበዓሉ የሚሆኑ ምግብና ምግብ ነክ የሆኑ እና ሌሎች ድጋፎችን በስጦታ አበርክቷል፡፡

በድጋፍ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙትና ድጋፉን ያበረከቱት የጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ መስራችና ባለቤት አቶ ገ/የሱስ ኢጋታ፤ መቄዶንያ የአረጋዊያንና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በሺዎች ለሚቆጠሩ የሀገር ባለውለታ አረጋዊያንና የአዕምሮ ህሙማን ለሚያደርገው ያልተቆጠበ እንክብካቤ፤ ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ በየጊዜው ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ ገልጸዋል።

በቀጣይም ማዕከሉ ተደራሽነቱን ለማስፋት በሚያደርጋቸዉ እንቅስቃሴዎች ቢዝነስ ግሩፑ የበኩሉን ኃላፊነት እንደሚወጣ ተናግረዋል።

የማዕከሉ መስራችና ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ቢንያም በለጠ በበኩላቸዉ መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል ራሳቸውን ችለው መታከም የማይችሉና የአልጋ ቁራኛ የሆኑ ህሙማንን በማንሳት ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።

ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ለማዕከሉ እያደረገ ስለሚገኘው ድጋፍ ምስጋና በማቅረብ ወደፊትም ድጋፉን እንዲቀጥል አሳስበዋል፡፡

ጊፍት ቢዝነስ ግሩፕ ባለፉት ሶስት ዓመትት ብቻ ለማዕከሉ 13 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ባለሁለት መኝታ አፓርትመንት፣ 7 ሚሊዮን የሚያወጣ ሱቅ፣ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የበዓል ስጦታ ድጋፍ ማድረጉ ይታወሳል፡፡

📞09-31-89-32-60✅ታላቅ የአድስ አመት የሽያጭ ኤክስፖ ከጊፍት ሪል ስቴት በለገሃር መንደሩ እስከ መሰከረም 20 ልዩ  የአድስ አመት የሽያጭ ኤክስፖ ከአበረታች ሽልማቶች ጋር አዘጋጅቷል...
25/09/2026

📞09-31-89-32-60
✅ታላቅ የአድስ አመት የሽያጭ ኤክስፖ

ከጊፍት ሪል ስቴት በለገሃር መንደሩ እስከ መሰከረም 20 ልዩ የአድስ አመት የሽያጭ ኤክስፖ ከአበረታች ሽልማቶች ጋር አዘጋጅቷል!

✅ በ2% ቅድመ ክፍያ
✅ 18% ልዩ ቅናሽ
✅ 45% የባንክ ብድር

✅ በሪል ስቴት ዘርፍ የላቀ ልምድና መልካም ስም ያለን ጊፍት ሪል ስቴት፤ በመሃል አዲስ አበባ ለኑሮ ምቹ በሆኑ

✅ በለገሃር

✅ በተ/ሃይማኖት

✅ በ22 ማዞሪያ

✅ በአትላስ

✅ ሲኤምሲና በፈረስ ቤት

✅ 6ኪሎ

✅የተለያየ መጠን ያላቸው አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ገንብተን ለሽያጭ አቀርበናል፡፡

ስልክ፡+251931893260


#የአፓርታማው ይዘት ፡
✅ ባለ 1 መኝታ ፡
👉65ካሬ
👉81 ካሬ
👉70 ካሬ
👉64 ካሬ
✅ ባለ 2 መኝታ ፡
👉106 ካሬ
👉108 ካሬ
👉125ካሬ
👉121 ካሬ
✅ ባለ 3 መኝታ ፡
👉163ካሬ
👉121ካሬ
👉154ካሬ
👉159 ካሬ
✅ ባለ 4 መኝታ ፡
👉 174 ካሬ
👉205 ካሬ
👉175ካሬ
✅ ፔንታሃውስ ፡
👉243 ካሬ
👉236ካሬ
👉560 ካሬ
👉280 ካሬ
✅ ሱቆች የካሬ አማራጭ:
👉 ከ18 ካሬ እስከ ትልቅ ሱፐር ማርከት( 343 ካሬ)
#በ 5% ቅድመ ክፍያ

#የ 45% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

ለበለጠ መሬጃ :.
+251931893260 ይደዉሉላን

, ,

📞09-31-89-32-60✅ታላቅ የአድስ አመት የሽያጭ ኤክስፖ ከጊፍት ሪል ስቴት በለገሃር መንደሩ እስከ መሰከረም 15 ልዩ  የአድስ አመት የሽያጭ ኤክስፖ ከአበረታች ሽልማቶች ጋር አዘጋጅቷል...
16/09/2026

📞09-31-89-32-60
✅ታላቅ የአድስ አመት የሽያጭ ኤክስፖ

ከጊፍት ሪል ስቴት በለገሃር መንደሩ እስከ መሰከረም 15 ልዩ የአድስ አመት የሽያጭ ኤክስፖ ከአበረታች ሽልማቶች ጋር አዘጋጅቷል!

✅ በ2% ቅድመ ክፍያ
✅ 18% ልዩ ቅናሽ
✅ 45% የባንክ ብድር

✅ በሪል ስቴት ዘርፍ የላቀ ልምድና መልካም ስም ያለን ጊፍት ሪል ስቴት፤ በመሃል አዲስ አበባ ለኑሮ ምቹ በሆኑ

✅ በለገሃር

✅ በተ/ሃይማኖት

✅ በ22 ማዞሪያ

✅ በአትላስ

✅ ሲኤምሲና በፈረስ ቤት

✅ 6ኪሎ

✅የተለያየ መጠን ያላቸው አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ገንብተን ለሽያጭ አቀርበናል፡፡

ስልክ፡+251931893260


#የአፓርታማው ይዘት ፡
✅ ባለ 1 መኝታ ፡
👉65ካሬ
👉81 ካሬ
👉70 ካሬ
👉64 ካሬ
✅ ባለ 2 መኝታ ፡
👉106 ካሬ
👉108 ካሬ
👉125ካሬ
👉121 ካሬ
✅ ባለ 3 መኝታ ፡
👉163ካሬ
👉121ካሬ
👉154ካሬ
👉159 ካሬ
✅ ባለ 4 መኝታ ፡
👉 174 ካሬ
👉205 ካሬ
👉175ካሬ
✅ ፔንታሃውስ ፡
👉243 ካሬ
👉236ካሬ
👉560 ካሬ
👉280 ካሬ
✅ ሱቆች የካሬ አማራጭ:
👉 ከ18 ካሬ እስከ ትልቅ ሱፐር ማርከት( 343 ካሬ)
#በ 5% ቅድመ ክፍያ

#የ 45% የባንክ ብድር የተመቻቸለት

ለበለጠ መሬጃ :.
+251931893260 ይደዉሉላን

, ,

10/09/2026

💰 2% ቅድመ ክፍያ ከጊፍት ሪል ስቴት!

🔥 18% ቅናሽ

🏦 45% የባንክ ብድር

✅ በከተማዋ ተፈላጊ አካባቢዎች የሚገኙ ቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች

📍 በለገሃር
📍 በተክለሃይማኖት
📍 በ22 ማዞሪያ
📍 በአትላስ
📍 በሲኤምሲ
📍 በፈረስ ቤት

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!

📞 ለበለጠ መረጃ

📱 +251 931893260

✨ Happy New Ethiopian Year 2019! 🇪🇹May this new year bring you happiness, prosperity, success, and beautiful new beginni...
10/09/2026

✨ Happy New Ethiopian Year 2019! 🇪🇹
May this new year bring you happiness, prosperity, success, and beautiful new beginnings. 🏡✨
Thank you for your trust and partnership.
Warm wishes,
Tegegne Abdissa
Gift Real Estate 🏆

04/09/2026

💰 2% ቅድመ ክፍያ ከጊፍት ሪል ስቴት!

🔥 18% ቅናሽ

🏦 45% የባንክ ብድር

✅ በከተማዋ ተፈላጊ አካባቢዎች የሚገኙ ቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች

📍 በለገሃር
📍 በተክለሃይማኖት
📍 በ22 ማዞሪያ
📍 በአትላስ
📍 በሲኤምሲ
📍 በፈረስ ቤት

መኖር በጊፍት መንደር!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!

📞 ለበለጠ መረጃ

📱 +251 931893260

የጊፍት ሪል ስቴት የአዲስ ዓመት ኤክስፖ በይፋ ተጀመረ**ሪል ስቴቱ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው ኤክስፖ 2 በመቶ ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል ዕድል አመቻች...
02/09/2026

የጊፍት ሪል ስቴት የአዲስ ዓመት ኤክስፖ በይፋ ተጀመረ
**
ሪል ስቴቱ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው ኤክስፖ 2 በመቶ ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት መሆን የሚያስችል ዕድል አመቻችቷል፡፡

ድርጅቱ በለገሃር፣ በቦሌ አትላስ፣ በ22 ማዞሪያ፣ በተ/ሃይማኖት፣ በፈረስ ቤት እና በሌሎች ሳይቶችም አዳዲስ የቤት ሽያጭና የክፍያ አማራጮችን ይፋ አድርጓል።

እንደ ሳይቶቹ የግንባታ ደረጃ ከ2 በመቶ እስከ 15 በመቶ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ከ5.5 በመቶ እስከ 10 በመቶ የሚደርስ ቅናሽ ማግኘት ያስችላል።

ከ35 በመቶ እስከ 100 በመቶ ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች ከ8 በመቶ እስከ 18 በመቶ ቅናሽ የሚደረግ ሲሆን፥ 100 በመቶ ሙሉ ክፍያ የሚፈጽሙ ደንበኞች ከዋጋ ጭማሪ ነፃ ይሆናሉ።

ደንበኞች 55 በመቶ በራሳቸው ሲሸፍኑ ቀሪውን 45 በመቶ በባንክ ብድር የሚያገኙበት አሰራር የተመቻቸ ሲሆን፤ ግንባታቸው 95 በመቶ ለደረሱ ብሎኮች 25 በመቶ ቅድመ ክፍያ በመክፈል ቀሪውን በክፍለ ጊዜ መክፈል እንደሚቻል ተነስቷል።

ይህ ልዩ የቅናሽ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስከረም 25 ቀን 2018 ዓ.ም ይቆያል።

ጊፍት ሪል ስቴት በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የማህበራዊና ሚዲያ የመገናኛ ብዙሃንን እንዲሁም የቀጥታ ሽያጭ ስልቶችን በመጠቀም ከ1 ሺህ 200 በላይ ቤቶችን በመሸጥ ከ7 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ሽያጭ አከናውኗል።


ለበለጠ መረጃ
+251 931893260
Facebook: https://www.facebook.com/share/18YLy7rMJ1/

TikTok: https://www.tiktok.com/?_r=1&_t=ZS-99LNTSLCmCy

Telegram: https://t.me/giftrealstat

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gift Real Estate Sales Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category