H&M realestate

Directions Website

H&M realestate Life is a choice

04/11/2026

ሪያሊቲ ሪልስቴት
REALITY REAL ESTATE
ለበለጠ መረጃ
09-11-37-18-11
09-31-77-01-99

01/11/2026

የአምባሳድሮች መሰባሰቢያ 📍 #ሳርቤት #አፍሪካህብረት

ሪያሊቲ አምባሳደር || ቅይጥ ህንፃ

📌 PIASSA

👉 ባለ 2 መኝታ- 127 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ-130 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ-132 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ-134 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ- 146 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ-160 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ-220 ካሬ

📍 መገኛ ፡ አዲሱ አፍሪካ ህብረት የገበያ መአከል አጠገብ
4B+G+19+T
4 ቤዝመንት ፓርኪንግ
ሆቴል ስታንዳርድ እንግዳ መቀበያ
ከ Ground - 4ኛ የንግድ ሱቆች
ከ 11 ካሬ ጀምሮ
ከ 5ተኛ - 19ኛ የመኖሪያ አፓርታማ
በ ወለል 5 ቤቶች ብቻ
2 የሰው ሊፍት 1 የእቃ ካርጐ ሊፍት

ባለ 2 መኝታ
ባለ 3 መኝታ

ልዩ መገልገያዎች
የእግዳ መቀበያ ሎቢ (ሆቴል ስታንዳርድ)
🅿️ በቂ የመኪና ማቆሚያ
20ኛ ወለል ሰፊ ቴራስ
እቃው የተሟላ ጂም ፣ የተሟላ ስፓ ( እስቲም ና ሳውና)
የልጆች ማቆያ ዴኬር 👫👭
የሴኩሪቲ ካሜራ 🎦
24/7 የማይቋረጥ የከርሰ ምድር ውኃ 💧
አውቶማቲክ ጀነሬተር
የድንስ ቦታ ከነ ኪችኑ
መአከላዊ የሳተላይት TV ሲስተም
3 ዘመናዊ ሊፍቶች

ቅድመ ክፍያ 15%
ቀሪ ክፍያ { በግንባታ ሂደት } ወይም
{ በጊዜ ሂደት }
ለበለጠ መረጃ @ +251911371811

29/10/2026
24/10/2026

የአምባሳድሮች መሰባሰቢያ
📍 #ሳርቤት #አፍሪካህብረት

ሪያሊቲ አምባሳደር || ቅይጥ ህንፃ

📍 መገኛ ፡ አዲሱ አፍሪካ ህብረት የገበያ መአከል አጠገብ
4B+G+19+T
4 ቤዝመንት ፓርኪንግ
ሆቴል ስታንዳርድ እንግዳ መቀበያ
ከ Ground - 4ኛ የንግድ ሱቆች
ከ 11 ካሬ ጀምሮ
ከ 5ተኛ - 19ኛ የመኖሪያ አፓርታማ
በ ወለል 5 ቤቶች ብቻ
2 የሰው ሊፍት 1 የእቃ ካርጐ ሊፍት

ባለ 2 መኝታ
ባለ 3 መኝታ

ልዩ መገልገያዎች
የእግዳ መቀበያ ሎቢ (ሆቴል ስታንዳርድ)
🅿️ በቂ የመኪና ማቆሚያ
20ኛ ወለል ሰፊ ቴራስ
እቃው የተሟላ ጂም ፣ የተሟላ ስፓ ( እስቲም ና ሳውና)
የልጆች ማቆያ ዴኬር 👫👭
የሴኩሪቲ ካሜራ 🎦
24/7 የማይቋረጥ የከርሰ ምድር ውኃ 💧
አውቶማቲክ ጀነሬተር
የድንስ ቦታ ከነ ኪችኑ
መአከላዊ የሳተላይት TV ሲስተም
3 ዘመናዊ ሊፍቶች

የመረከቢያ ጊዜ
24 ወራት

ቅድመ ክፍያ 15%
ቀሪ ክፍያ { በግንባታ ሂደት } ወይም
{ በጊዜ ሂደት }
ለበለጠ መረጃ @ +251911371811

📞  09-11-37-18-11📌ቦሌ ጋዜቦ በ 1 አመት ከ 6 ወር ብቻ የሚረከቡት ✅ ከባለ 1 - 3መኝታ ሽያጭ ጀምረናል!✅ በ 15% ቅድመ ክፍያ ✅ እስከ 20% በሚደርስ ልዩ ቅናሽ✅በረዥም እ...
20/10/2026

📞 09-11-37-18-11

📌ቦሌ ጋዜቦ በ 1 አመት ከ 6 ወር ብቻ የሚረከቡት

✅ ከባለ 1 - 3መኝታ ሽያጭ ጀምረናል!
✅ በ 15% ቅድመ ክፍያ
✅ እስከ 20% በሚደርስ ልዩ ቅናሽ
✅በረዥም እና ምቹ አከፋፈል

👉ባለ 1 መኝታ - 91 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ - 136ካሬ እና 140 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ - 172 ካሬ እና 186 ካሬ

📌በሳር ቤት
✅ 100% ያለቁ የተናጠል ካርታ ያላቸዉ

📌 በቦሌ መድሃኒያለም
✅በ 8 ወር ውስጥ የሚረከቡት
👉ባለ 3 መኝታ - 185 ካሬ እና 212 ካሬ

📌በአፍሪካ ህብረት
👉የንግድ ሱቆች እና
👉የመኖሪያ ቤት አፓርታማ
👉ከ 10 ካሬ እሰከ 80 ካሬ ለሱቅና ለቢሮ
👉ባለ 2 መኝታ - 110 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ - 165 ካሬ እና 192 ካሬ
-215 ካሬ

📌 PIASSA

👉 ባለ 2 መኝታ- 127 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ-130 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ-134 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ-137 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ- 146 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ-160 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ-220 ካሬ
Message hatamu muheye on WhatsApp. https://wa.me/251931770199
☎️ 09-11-37-18-11ይደዉሉ
https://www.facebook.com/share/18rtReygKB/

🇺🇸💵 በአሜሪካ USD የምትቆጥቡ ከሆነ፦ በአዲስ አበባ ቤት ለመግዛት መጠቀስ ያለበት ምርጥ የኢንቨስትመንት አቀራረብ! 🏢🇪🇹በአሜሪካ ወይም በውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን የለፋችሁበትን ...
16/09/2026

🇺🇸💵 በአሜሪካ USD የምትቆጥቡ ከሆነ፦ በአዲስ አበባ ቤት ለመግዛት መጠቀስ ያለበት ምርጥ የኢንቨስትመንት አቀራረብ! 🏢🇪🇹

በአሜሪካ ወይም በውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን የለፋችሁበትን የዶላር ቁጠባ ወደ ሀገር ቤት ቋሚ ንብረት (Real Estate) ለመቀየር ስታስቡ፣ ገንዘባችሁን ይበልጥ የሚያበዛውን እና ከኪሳራ የሚጠብቀውን ይህንን አሰራር ተከተሉ! 👇

1. ሙሉ ክፍያ በካሽ ፈጽሞ ግዙፍ ቅናሽ (Discount) ማግኘት 💰
ስትራቴጂ፦ በአሜሪካ ያስቀመጣችሁትን ጥሬ ገንዘብ (USD) በመጠቀም ሙሉ ክፍያ (100% Cash) ለሚፈጽሙ አልሚዎች የሚሰጠውን እስከ 30% የዋጋ ቅናሽ ተጠቀሙበት።
ምሳሌ፦ በካዛንቺስ (ከካዛአዲስ ሆቴል አጠገብ) የሚገኝ 18.7 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት፣ ሙሉ ክፍያ በካሽ ለሚፈጽም ሰው በ 13.1 ሚሊዮን ብር ብቻ ይሸጣል። ከ5.6 ሚሊዮን ብር በላይ ቅናሽ ታገኛላችሁ ማለት ነው!

2. ዝቅተኛ ቅድመ ክፍያ (Down Payment) መርጦ የቀረውን በሂደት መክፈል 💳
ስትራቴጂ፦ ጥሬ ገንዘባችሁን በአንድ ጊዜ ማውጣት ካልፈለጋችሁ፣ በ 10% ወይም 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የሚጀመሩ ፕሮጀክቶችን መምረጥ።
ጥቅሙ፦
በቦሌ አትላስ (ከማዶ ሆቴል ጀርባ) ባለ 1 መኝታ አፓርትመንት በ 1.62 ሚሊዮን ብር (15%) ቅድመ ክፍያ ብቻ መያዝ ይቻላል።
የቀረውን ክፍያ በግንባታው ሂደት በደረጃ (Milestones) ስለሚከፍሉ የዶላር እና የብር ምንዛሪ ለውጥን (Exchange Rate Advantage) ለእናንተ ጥቅም ማዋል ትችላላችሁ።

3. ከፍተኛ የኪራይ ገቢ (ROI) የሚያስገቡ ቦታዎችን ብቻ መምረጥ 📍
ስትራቴጂ፦ አዲስ አበባ ውስጥ ለዲያስፖራዎች፣ ለኤምባሲ ሰራተኞች እና ለኤክስፓቶች እጅግ ተፈላጊ የሆኑትን ማዕከላዊ ቦታዎች መምረጥ።
ምርጥ ቦታዎች፦ ቦሌ አትላስ እና ካዛንቺስ።
እነዚህ ቦታዎች አጭር ጊዜ እና የረጅም ጊዜ የቤት ኪራይ ፍላጎት (Airbnb & Monthly Rental) ከፍተኛ በመሆናቸው፣ የገዙት ቤት በየወሩ የተጣራ ገቢ ያመጣላችኋል።

4. ህጋዊ ሰነዶችን እና የውል ስምምነትን ማረጋገጥ 📜
ስትራቴጂ፦ ገንዘብ ከመላካችሁ በፊት የይዞታ ማረጋገጫ (ካርታ)፣ የግንባታ ፈቃድ እና ህጋዊ የሽያጭ ውል መኖሩን በህግ አማካሪ ወይም በታመነ ሰው ማረጋገጥ።

💡 የእኛ ምክር፦
በአሜሪካ የምታስቀምጡት ቁጠባ በኢንፍሌሽን እንዳይበላ፣
📲 በአሜሪካ ሆነው በቀጥታ መረጃ ለማግኘት እና ቦታ ለመያዝ በWhatsApp ወይም በTelegram ያውሩን፦👉 ባለ 2 መኝታ- 127 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ-130 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ-132 ካሬ
👉ባለ 2 መኝታ-134 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ- 146 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ-160 ካሬ
👉ባለ 3 መኝታ-220 ካሬ

📞 +251 911371811

Address

Addis Ababa
H&M

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when H&M realestate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category