Lamesgin Real Estate Consultant

Directions

Lamesgin Real Estate Consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lamesgin Real Estate Consultant, Real Estate, Addis Ababa.

30/09/2026

🏡🔥 25% ታላቅ ቅናሽ‼️‼️‼️

🕹 ለ20 ቤቶች ብቻ ‼️

📍 ጎተራ — አዲስ አበባ ‼️

✨ ልዩ አካባቢ • ምቹ መግቢያ • ዝግጁ ካርታ

🏠 1 መኝታ | 66 ሜ² — 6 ሚ.ብ
🏠 1 መኝታ | 83 ሜ² — 7.9 ሚ.ብ
🏠 2 መኝታ | 122 ሜ² — 11.6 ሚ.ብ
🏠 2 መኝታ | 137 ሜ² — 13 ሚ.ብ
🏠 3 መኝታ | 168 ሜ² — 16 ሚ.ብ

💳 ቀላል የክፍያ አማራጭ

✔ 10% ቅድመ ክፍያ
✔ ቀሪ 85% ያለ ወለድ
✔ በኢትዮጵያ ብር ክፍያ

🔥 100% ሙሉ ክፍያ → 25% ቅናሽ!

የእኛ አገልግሎቶች👇👇👇👇
📌የከርሰ ምድር ውሐ
📌በቂ የመኪና ማቆምያ
📌በቂ የመኪና ቻርጅ ማረጊያ
📌24/ሰዓት የመብራት አገልግሎት
📌ደረጃውን የጠበቁ ሊፍቶች
📌Event space/መዝናኛ ቴራስ
📌ሲሲ ቲቪ ካሜራ
📌በረንዳዎች
📌ጋርቤጅ ሹተር
📌 ጅም እና እስፓ
📌የመወኛ ገንዳ
📌የልጆች ማቆያ ዴኬር

📍 Location! Location! Location!
🏡 ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ።

⏳ ምርጡ ጊዜ አሁን ነው!

📞 ለመረጃ እና ቀጠሮ:
0942055037

📲 WhatsApp ላይ “GOTERA” ብለው ይላኩ።

🎈ጊዜው አሁን ነው‼️‼️‼️🕹 Luxurious aparetmentes for sell   #በመሀል ጎተራ የማይደገሙ ዕድሎች ከ "Zenebe Firew  Rale Estate" # 100% ያለቁ ዲጅታል...
28/09/2026

🎈ጊዜው አሁን ነው‼️‼️‼️

🕹 Luxurious aparetmentes for sell

#በመሀል ጎተራ የማይደገሙ ዕድሎች

ከ "Zenebe Firew Rale Estate"
# 100% ያለቁ ዲጅታል ካርታ ያላቸዉ እና ግንባታቸዉ በጅማሮ ላይ ያለ አፓርታማ ቤቶችን እየሽጠ ይገኛል!!

# ከ2.5% እስከ 25 % discount !

🎈Tips=Strategic area
✍️3B+G+25 +terrace.

✍️የመኖሪያ ቤቶች ከእስቲዲዮ እስከ ባለ3 መኝታ
#እስቲዲዮ =66 ካሬ
#ባለ1 መኝታ=83 ካሬ
#ባለ2መኝታ= 122 እና 137ካሬ
#ባለ3መኝታ=168 ካሬ
✍️በ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ባለቤት ይሁኑ

የእኛ አገልግሎቶች👇👇👇👇
📌የከርሰ ምድር ውሐ
📌በቂ የመኪና ማቆምያ
📌24/ሰዓት የመብራት አገልግሎት
📌ደረጃውን የጠበቁ ሊፍቶች
📌Event space/መዝናኛ ቴራስ
📌ሲሲ ቲቪ ካሜራ
📌በረንዳዎች
📌ጋርቤጅ ሹተር

17/08/2026

🎈ጊዜው አሁን ነው‼️‼️‼️

🕹 Luxurious aparetmentes for sell

#በመሀል መስቀል ፍላዎር የማይደገሙ ዕድሎች

ከ "Kingdom Rale Estate"
# 90% ያለቀ ዲጅታል ካርታ ያለዉ!

# 50/50 ባንክ ብድር የተመቻቸለት እስከ 10% discount !

🎈Tips=Strategic area
✍️1B+G+16 +terrace.
✍️ Resdential aparetment.
✍️የመኖሪያ ቤቶች ከእስቲዲዮ እስከ ባለ3 መኝታ
#እስቲዲዮ =63 ካሬ
#ባለ1 መኝታ=65 ካሬ
#ባለ2መኝታ= 131ካሬ
#ባለ3መኝታ=147 ካሬ
✍️በ25% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ባለቤት ይሁኑ

የእኛ አገልግሎቶች👇👇👇👇
📌የከርሰ ምድር ውሐ
📌በቂ የመኪና ማቆምያ
📌24/ሰዓት የመብራት አገልግሎት
📌ደረጃውን የጠበቁ ሊፍቶች
📌Event space/መዝናኛ ቴራስ
📌ሲሲ ቲቪ ካሜራ
📌በረንዳዎች
📌ጋርቤጅ ሹተር
🎈+2519-36-6861-68

16/07/2026

ቦሌ አትላስ ሳይት አጠቃላይ የኘሮጀክቱ ይዘት

- ህንፃዉ 1496 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሲሆን
-ኘሮጀክቱ በአጠቃላይ B+Semi-basement+G+15 ወለሎችን ይይዛል።
- ሁለቱ ቤዝመንት 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ለመኪና ማቆሚያ ይዉላል።
-የመኖሪያ ቤቶች ከ3ኛ ፎቅ ጀምሮ እስከ 15 ወለል ተመሳሳይ ዲዛይን ይኖረዋል።
-ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 3 መኝታ አማራጮች አሉት
-አንድ ወለል ላይ 12 ቤቶች ሲኖሩት
* ባለ 1 መኝታ
- 80ካሬ
- 85 ካሬ
*ባለ 2 መኝታ
- 110ካሬ
- 115ካሬ
- 125ካሬ
*ባለ 3 መኝታ
- 160ካሬ
- 165ካሬ

-ዘመናዊ አፓርትመንት ህንፃችን በዉስጡ
* 2 ሰፋፊ ደረጃዎች
* 3 ደረጃቸዉን የጠበቁ አሳንሰሮች
* ባለ 4 ወለል በቂ የመኪና ማቆሚያ
* የዉሀ ማጠራቀሚያ ታንከሮች
* ዘመናዊ ካሜራዎች
* የቆሻሻ ማስወገጃ
* ደረጃዉን የጠበቀ ጀነሬተር እና ሌሎችንም ይይዛል።

በከፊል ተጠናቆ የሚረከዉ ዘመናዊ ህንፃችን ዋጋ
-ከ3ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ በካሬ በ135,000 ሺ ብር
ከ9ኛ እስከ 15ኛ ፎቅ በካሬ በ140,000 ሺ ብር
-ከ25% ጀምሮ እስከ 100% ለሚከፍሉ ደንበኞች ከ3.75-15% ቅናሽ ይደረጋል።
- ግንባታዉ በ27 ወራት የሚጠናቀቅ ሲሆን የግንባታ ሂደትን እና ጊዜን መሰረት ያደረገ የአከፋፈል ስርዓት ይኖረዋል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lamesgin Real Estate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category