Hussein Endale

Call Directions Contact the business

Hussein Endale Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hussein Endale, Estate agents, Toronto, ON.

ብዙ ሰዎች የጠየቁት ጥያቄ? በባንክ ብድር ቤት ወይም ንብረት ሲገዙ ብድሩን መክፈል ባልችልስ? የሚለው ነገር መታየት አለበት። በኢትዮጵያ የባንክ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 97/1998) እና በብሔ...
2026-09-17

ብዙ ሰዎች የጠየቁት ጥያቄ? በባንክ ብድር ቤት ወይም ንብረት ሲገዙ ብድሩን መክፈል ባልችልስ? የሚለው ነገር መታየት አለበት። በኢትዮጵያ የባንክ አዋጅ (አዋጅ ቁጥር 97/1998) እና በብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች መሰረት ተበዳሪ ክፍያ ሲያቋርጥ ባንኮች የሚከተሏቸውን 4 ህጋዊ ደረጃዎች አሉ።

1️⃣ ተግባር ላይ ያልዋለ ብድር NPL (Non-Performing Loan) እና የቅጣት ወለድ
ክፍያ ካቋረጡበት ቀን ጀምሮ ለ 60 ቀናት (2 ወራት) ያህል ክፍያ ካልፈጸሙ ብድሩ ወደ ያልተከፈለ ብድር (NPL) ይመደባል። ባንኩ መደበኛ ወለዱ ላይ ተጨማሪ የቅጣት ወለድ (Penalty Interest ) ማሰብ ይጀምራል።ባንኩ በመጀመሪያ የስልክ የጽሁፍ እና የውይይት ጥሪ በማድረግ ክፍያውን እንዲፈጽሙ እድል ይሰጣል።

2️⃣ የ 30 ቀን የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ (Final Notice)
ውይይቶች ካልተሳኩ እና ክፍያው አሁንም ካልተፈጸመ ባንኩ በህግ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የ 30 ቀን የጽሁፍ የጥሪ ማስጠንቀቂያ ያስረክባል።በዚህ 30 ቀን ውስጥ እዳዎን ካልዘጋጁ ወይም ከባንኩ ጋር አዲስ የስምምነት ማስተካከያ ካላደረጉህጋዊ እርምጃው ወደ ቀጣዩ ደረጃ ይሸጋገራል።

3️⃣ የሃራጅ/የጨረታ ማስታወቂያ (Foreclosure / Public Auction)
በኢትዮጵያ አዋጅ ቁጥር 97/1998 መሰረት ባንኮች የተያዘውን መያዣ (Collateral) ለመሸጥ ወደ ፍርድ ቤት መሄድ አያስፈልጋቸውም direct የሃራጅ (Auction) ስልጣን አላቸው።
ባንኩ የያዙትን ቤት/ንብረት በጋዜጣ እና በህዝብ ማስታወቂያ ይፋ በማድረግ በጨረታ ይሸጣል።

4️⃣ ንብረቱ ሲሸጥ ሂሳቡ እንዴት ይወራረዳል?
ንብረቱ ከተሸጠ በኋላ ባንኩ የሚፈልገውን ዋና ብድር የተከማቸ ወለድ የቅጣት ክፍያ እና የጨረታ ማስታወቂያ ወጪዎችን ይወስዳል። ትርፍ ገንዘብ ከተረፈ ንብረቱ ከተሸጠበት ዋጋ ላይ የባንኩ እዳ ተቀንሶ የተረፈው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ለባለቤቱ (ለተበዳሪው) ይመለሳል።
ንብረቱ ካልተሸጠ በቂ ተጫራች ካልቀረበ ባንኩ ንብረቱን በራሱ ግምት ዋጋ የመውሰድ ህጋዊ መብት አለው።

ችግር ሲያጋጥምዎት ከመሸሽ ይልቅ አሁኑኑ ከባንኩ ጋር በመነጋገር መፋታት ተገቢ ነዉ።

🏠 ቤት ለመግዛት እያሰቡ ነው?

የባንክ ብድር ሳይጠቀሙ፣ ያለወለድ እና ከእርስዎ የገንዘብ አቅም ጋር በሚመጣጠን የክፍያ እቅድ ቤት ማግኘት ይፈልጋሉ?

ሁሴን በጀትዎን፣ የቤት ፍላጎትዎን እና የክፍያ አቅምዎን በመመልከት ተስማሚ የንብረት አማራጭ እንዲያገኙ ያማክርዎታል።

📩 ለነፃ የቤት ግዢ ምክር እና የክፍያ አማራጮች፣ “ቤት” ብለው DM ያድርጉ።

#የቤትብድር #ቤትግዢ #ሪልእስቴት #ኢትዮጵያሪልእስቴት #አዲስአበባሪልእስቴት #ብድር #ባንክብድር #የንብረትግዢ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዋና ዋና መንገዶች የሚያዋስኑት የንግድ ሱቅ ተለቀቀ!!! ቀድመው  በመምጣት ልዩ ቦታ ይያዙለመመዝገብ  https://wa.me/251967452841✅ በሲኤምሲ ሚካኤል ...
2023-10-11

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ዋና ዋና መንገዶች የሚያዋስኑት የንግድ ሱቅ ተለቀቀ!!!

ቀድመው በመምጣት ልዩ ቦታ ይያዙ

ለመመዝገብ https://wa.me/251967452841

✅ በሲኤምሲ ሚካኤል ጀርባ በተንጣለለው 135,000 ካሬ ላይ

✅ በኢትዮጵያ ትልቁ የገበያ አዳራሽ

✅ 240,000 ካሬ ሜትር የወለል ስፋት

✅ ከ4,000 በላይ የንግድ ሱቆች

✅ 100 ሚሊዮን እለታዊ የገንዘብ ዝውውር

✅ ከ 50,000 በላይ ጎብኚዎች በየእለቱ

✅ በ25% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የሱቅ ባለቤት መሆን ይችላሉ

✅ እንደአከፋፈለዎ እስከ 25% የሚደርስ ቅናሽ ያገኛሉ

በግቢው ውስጥ ብቻ ከ50,000 በላይ እጩ ደንበኛ ይኖሮዎታል

✅ አራት ዋና ዋና መንገዶች መተላለፊያ የሆነ መስቀለኛ መንገድ ላይ የተሰራ፣ በርካታ እንቅስቃሴ ያለበት፣ ለትራንስፖርት አመቺ አማካይ ቦታ ላይ የተገነባ

🎈ለጂምናዚየም
🎈ሱፐርማርኬት
🎈ፋርማሲ
🎈ክሊኒኮች
🎈ሲኒማ
🎈ሬስቶራንቶች
🎈የውበት ሳሎኖች
🎈ቡቲኮች
🎈የኮንስትራክሽን እቃዎች
🎈ለባንክ
🎈Spa የመሳሰሉትን መስራት ይቻላል

ከGround Floor እስከ 3ኛ ፎቅ እንደፍላጎትዎ

ብልህ ነጋዴ ሱቁን ገበያው በደራበት ይከፍታል!!!

09_67_45_28_41

Telegram Channel

https://t.me/AyatRealHome

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ደንበኞቻችን አዲሱን የዋትስአፕ ቻናል ተቀላቅለናል follow በማድረግ ወደፊት አዳዲስ የአያት ሪል እስቴት መረጃዎችን በዚህ ቻናል ማግኘት ይችላሉhttps://what...
2023-09-25

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ደንበኞቻችን አዲሱን የዋትስአፕ ቻናል ተቀላቅለናል follow በማድረግ ወደፊት አዳዲስ የአያት ሪል እስቴት መረጃዎችን በዚህ ቻናል ማግኘት ይችላሉ
https://whatsapp.com/channel/0029Va4c1p7C1FuLky8fNf1l

የቀሩን ጥቂት ቤቶች ብቻ ናቸው ለመኖርያ ምቹ እንዲሁም ውብ በሆነው በመሀል ካዛንችስ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከአያት ሪልስቴት ኢንተርኮንቲኔንታል/ኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ኢሊሌ ሆቴል ፣ ECA አጠ...
2023-09-23

የቀሩን ጥቂት ቤቶች ብቻ ናቸው

ለመኖርያ ምቹ እንዲሁም ውብ በሆነው በመሀል ካዛንችስ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከአያት ሪልስቴት

ኢንተርኮንቲኔንታል/ኢንተርሌግዠሪ ሆቴል ኢሊሌ ሆቴል ፣ ECA አጠገብ

ቢኖሩባቸው ለመኖርያ ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉባቸው

ቅድመ ክፍያ 50% እስከ 10% የሚደርስ ቅናሽም አዘጋጅተንሎታል

ገንዘብዎን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ንብረት ላይ ያውሉት

ለበለጠ መረጃ 📞 በ +251_967_45_28_41 ይደውሉልን።

https://t.me/AyatRealHome

https://wa.me/251967452841

luxury residential house for sale in SUMMIT total area 165m2 Type G+2 price 42  million birr negotiable   04 for more in...
2023-05-28

luxury residential house for sale in SUMMIT total area 165m2 Type G+2 price 42 million birr negotiable 04
for more information
+251_967_45_28_41
https://t.me/AddisHomeFinder1

luxury residential house for sale in AYAT total area 250m2 price 65  million     001 for more information+251_967_45_28_...
2023-05-28

luxury residential house for sale in AYAT total area 250m2 price 65 million 001
for more information
+251_967_45_28_41
https://t.me/AddisHomeFinder1

Dear customers, if you want to buy a house in a better place and at a better price, talk to us
2023-05-27

Dear customers, if you want to buy a house in a better place and at a better price, talk to us

Real Estate Agent In Addis Ababa Find Your Dream Home +251-96-745-2841 Our Properties Our site Our site located in many part of Addis Ababa, it includes Ayat, Kazanchis, Bole and 4 kilo. get a free consultation Contact Us Phone +251 96 745 2841 Social Facebook-f Telegram

luxury residential house for sale in CMC total area 745m2 price 70  million     0001for more information+251_967_45_28_4...
2023-05-25

luxury residential house for sale in CMC total area 745m2 price 70 million 0001
for more information
+251_967_45_28_41
https://t.me/AddisHomeFinder1

Address

Toronto, ON

Telephone

+251967452841

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hussein Endale posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hussein Endale:

Shortcuts

Share

Category

Nearby realtors & realty services