Beki at Addis property

Call Directions Website Contact the business

Beki at Addis property The only bad time to buy property is Later!

Sister Companies
◇ Axis Foundation Specialist
◇ Vittorio Chemical industries
◇ Shining stone International business plc

□ We are dedicated to create superior homes that secure your future and investment !!

🏢 Why Welosefer & Bisrate Gabriel Attract Property Investors📍 Location, Embassy Proximity & Rental Income🌍 In real estat...
23/10/2026

🏢 Why Welosefer & Bisrate Gabriel Attract Property Investors

📍 Location, Embassy Proximity & Rental Income

🌍 In real estate, location is more than an address—it’s an investment strategy!

🏢 1. Embassy Proximity | ለኤምባሲዎች ቅርበት

Diplomats, foreign professionals, and international organization employees ቤት ሲፈልጉ, proximity to their workplace, security, accessibility, and living standards ከሚያስቡባቸው ዋና ጉዳዮች መካከል ናቸው።

💰 2. Rental Income | የኪራይ ገቢ

An apartment is not just a place to live; it can also be an income-generating asset.

Remember: The goal is not simply to buy an apartment; it is to make an informed property investment.

💬 Let's Discuss!

🏡 Looking for an apartment in Welosefer or Bisrate Gabriel?

Let's discuss your goals and explore the right opportunity for you!

📞 Beki Relator | 0968781849

🏗️ What Can We Learn from Cappadocia? For those interested in real estate, architecture, tourism, and urban development,...
22/10/2026

🏗️ What Can We Learn from Cappadocia?

For those interested in real estate, architecture, tourism, and urban development, Cappadocia teaches us an important lesson:

A place's history, culture, and natural environment can become long-term economic assets when development is balanced with conservation.

የአንድ ሥፍራ ታሪክ፣ ባህልና የተፈጥሮ ውበት በጥንቃቄ ከተጠበቁ፣ ለዘላቂ የኢኮኖሚ እድገት፣ ለቱሪዝምና ለሪል እስቴት ልማት የሚያገለግሉ ውድ ሀብቶች ሊሆኑ ይችላሉ።

✨ Join us as we explore Cappadocia's unique geography, history, religious heritage, demography, culture, and modern civilization.

Cappadocia ከተፈጥሮ ውበቱ ጀምሮ እስከ ታሪካዊ ቅርሶቹና ዘመናዊ ሥልጣኔው ድረስ አብረን እንመርምር!

Welcome to Cappadocia real estate !!

👉 የጽሑፍ ስምምነት ሳይኖር የቦታ ማስያዣ ክፍያ አይፈጽሙ! ይህ ከሁሉም በላይ አስፈላጊ ከሆኑ ሕጎች አንዱ ነው። ክፍያ ከመፈጸምዎ በፊት የሚከተሉትን በግልጽ የሚያስቀምጥ የተፈረመ የቦታ ማስ...
20/10/2026

👉 የጽሑፍ ስምምነት ሳይኖር የቦታ ማስያዣ ክፍያ አይፈጽሙ!

ይህ ከሁሉም በላይ አስፈላጊ ከሆኑ ሕጎች አንዱ ነው።

ክፍያ ከመፈጸምዎ በፊት የሚከተሉትን በግልጽ የሚያስቀምጥ የተፈረመ የቦታ ማስያዣ ስምምነት ይጠይቁ።

☝️ የእርስዎ ሙሉ ስምና የሻጩ ሕጋዊ ስም።

✌️ ትክክለኛው የአፓርታማ ቁጥር፣ ፎቅ፣ ስፋትና የፕሮጀክቱ አድራሻ።

👌 አጠቃላይ የአፓርታማው የግዢ ዋጋ።

👊 የማስያዣ ክፍያው መጠንና ከጠቅላላ የግዢ ዋጋው ጋር እንዴት እንደሚታሰብ።

🖐 አፓርታማው ለምን ያህል ጊዜ እንደሚጠበቅልዎት።

☝️✋ የማስያዣ ክፍያዎ ተመላሽ የሚሆንባቸው ሁኔታዎች።

✋✌️ የመጨረሻውን የሽያጭ ውል ለመፈረም የተቀመጠው የጊዜ ገደብ።

‼️ አስፈላጊ ማሳሰቢያ፦ ሻጩ በቃል ተመላሽ ነው ስላለዎት ብቻ የማስያዣ ክፍያዎ ተመላሽ እንደሚሆን አያስቡ።

🎁 ምክር፦ የገንዘብ ተመላሽ ሁኔታዎች፣ የጊዜ ገደቦችና የተመላሽ ክፍያውን የመፈጸም ኃላፊነት በስምምነቱ ውስጥ በግልጽ መጻፋቸውን ያረጋግጡ።

🏗️ የMIDROC ኤግዚቢሽን፦ ለሪል እስቴት፣ ለግንባታና ለኢንቨስትመንት አዳዲስ ዕድሎች! 🇪🇹የMIDROC ኤግዚቢሽንን መታደም የሪል እስቴት፣ የግንባታ፣ የኢንቨስትመንትና የንግድ ልማት ለኢት...
18/10/2026

🏗️ የMIDROC ኤግዚቢሽን፦ ለሪል እስቴት፣ ለግንባታና ለኢንቨስትመንት አዳዲስ ዕድሎች! 🇪🇹

የMIDROC ኤግዚቢሽንን መታደም የሪል እስቴት፣ የግንባታ፣ የኢንቨስትመንትና የንግድ ልማት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ እድገት የሚያበረክቱትን አስተዋጽኦ ለመገንዘብ ትልቅ ዕድል ነው።

ኤግዚቢሽኖች ከዘርፉ ባለሙያዎች ጋር ለመተዋወቅ፣ ሃሳቦችን ለመለዋወጥ፣ አዳዲስ የንግድ አጋርነቶችን ለመመሥረትና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለመቃኘት ጠቃሚ መድረኮች ናቸው።

ለእኔ፣ ኤግዚቢሽኖችን ትርጉም ያላቸው የሚያደርጋቸው ይህ ነው፤ ሰዎችን፣ ሃሳቦችንና ዕድሎችን በአንድ ላይ በማምጣት ራዕይን ወደ ተጨባጭ ውጤት ይቀይራሉ።

📌 እንደ MIDROC ያሉ ኤግዚቢሽኖች ለኢትዮጵያ የሪል እስቴት፣ የግንባታና የኢንቨስትመንት ዘርፎች ምን ዓይነት ዕድሎችን ይፈጥራሉ ብለው ያስባሉ?

ሃሳባችሁን በአስተያየት መስጫው ላይ እጠብቃለሁ!

🇪🇹

05/10/2026

Africa’s real estate market is worth trillions of dollars, yet millions of people across the continent remain without adequate housing. Nigeria has the largest real estate market value among the selected countries at $2.6 trillion, alongside a housing deficit of 14.9 million units. Egypt follows a...

📍 ሳር ቤት አደባባይ  (Beside Adams Pavillion )አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች ከ30% ቅናሽ ጋር  #ቴምርፕሮፐርቲስ  #ያለምንም  #ወለድ እና  #የግንባታዕቃዎችጭማሪከ8 በላ...
11/06/2026

📍 ሳር ቤት አደባባይ (Beside Adams Pavillion )
አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች ከ30% ቅናሽ ጋር

#ቴምርፕሮፐርቲስ #ያለምንም #ወለድ እና #የግንባታዕቃዎችጭማሪ

ከ8 በላይ ሳይቶችን ማስረከባችን የመልካም ውጤታችን ሕያው ምስክር ነው።

አሁን ደግሞ

📍 ሳር ቤት አደባባይ (Beside Adams Pavillion )

👉 1 መኝታ (76 ካሬ)

ሙሉ ክፍያ = 10,260,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 2,052,000 ብር
100% የሚከፍሉ ከሆነ = 7,182,000 ብር

👉 2 መኝታ 99ካሬ & 100 ካሬ

( 100 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 13,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 2,700,000 ብር
100% የሚከፍሉ ከሆነ = 9,450,000 ብር

👉 3 መኝታ (136 ካሬ - 151 ካሬ)

( 136 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 18,360,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 3,672,000 ብር
100% የሚከፍሉ ከሆነ = 12,852,000 ብር

(149 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 20,860,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 4,172,000 ብር
100% የሚከፍሉ ከሆነ = 14,602,000 ብር

(151 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 21,140,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 4,228,000 ብር
100% የሚከፍሉ ከሆነ = 14,798,000 ብር

⩩ ቀሪውን 90% እስከ 16ዙር፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15% ጀምሮ ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 በተጨማሪም የንግድ ሱቆች
#ሳርቤት አደባባይ
#ቡልጋሪያ
#ፒያሳ እንዲሁም
#ገላን አቅርበንሎታል

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!

0968781849 /0920831572
https://addispropertysale.com
t.me/Eternal_blessing

Message beki relator on WhatsApp. https://wa.me/251920831572

04/06/2026

📍 ሳር ቤት አደባባይ (Beside Adams Pavillion )
አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆች ከ30% ቅናሽ ጋር

#ቴምርፕሮፐርቲስ #ያለምንም #ወለድ እና #የግንባታዕቃዎችጭማሪ

ከ8 በላይ ሳይቶችን ማስረከባችን የመልካም ውጤታችን ሕያው ምስክር ነው።

አሁን ደግሞ

📍 ሳር ቤት አደባባይ (Beside Adams Pavillion )

👉 1 መኝታ (76 ካሬ)

ሙሉ ክፍያ = 10,260,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 2,052,000 ብር
100% የሚከፍሉ ከሆነ = 7,182,000 ብር

👉 2 መኝታ 99ካሬ & 100 ካሬ

( 100 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 13,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 2,700,000 ብር
100% የሚከፍሉ ከሆነ = 9,450,000 ብር

👉 3 መኝታ (136 ካሬ - 151 ካሬ)

( 136 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 18,360,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 3,672,000 ብር
100% የሚከፍሉ ከሆነ = 12,852,000 ብር

(149 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 20,860,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 4,172,000 ብር
100% የሚከፍሉ ከሆነ = 14,602,000 ብር

(151 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 21,140,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 4,228,000 ብር
100% የሚከፍሉ ከሆነ = 14,798,000 ብር

⩩ ቀሪውን 90% እስከ 16ዙር፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።

⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15% ጀምሮ ቅናሽ አዘጋጅተናል።

📍 በተጨማሪም የንግድ ሱቆች
#ሳርቤት አደባባይ
#ቡልጋሪያ
#ፒያሳ እንዲሁም
#ገላን አቅርበንሎታል

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!

0968781849 /0920831572
https://addispropertysale.com

Address

Sarbet
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beki at Addis property posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Beki at Addis property:

Shortcuts

Share