21/10/2026
ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት በጎተራ የሚከናወነውን ሁለተኛውን ፕሮጀክት በይፋ አብስሯል።
ይህ በዘመናዊ ዲዛይን የሚገነባው ሁለገብ ህንጻ ለመኖሪያነት የሚያገለግሉ አፓርታማዎችን
🏠🏡🏘🏚ከ ስቱዲዮ እስከ ባለ 4 መኝታ በ 10% ቅድመ ክፍያ እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች የሚሆኑ ሱቆችን በ ኔት ካሬ ከ 16 ካሬ ጀምሮ በአንድ ላይ አቅፎ የያዘ ነው።
የነዋሪዎችን ምቾት እና ደህንነት ለማረጋገጥ የተካተቱ ዋና ዋና አሚኒቲዎች
- ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ፡ በቂ እና አስተማማኝ የፓርኪንግ ቦታ፤
- የህፃናት መጫወቻ፡ ህፃናት በነጻነት እና በደህንነት የሚያረፉበት ስፍራ፤
- የ24 ሰአት ጥበቃ እና ሲሲቲቪ (CCTV)፡ ሙሉ ደህንነትን የሚያረጋግጥ የቁጥጥር ስርዓት፤
- አስተማማኝ የኃይል እና የውሃ አቅርቦት፡ ውሃ መቋረጥ ጊዜ የሚያገለግሉ የውሃ ታንከሮች፤
- ፈጣን ኤሌቬተሮች (ሊፍት)፡ የውስጥ እንቅስቃሴን የሚያቀሉ ዘመናዊ ሊፍቶች፤
- የመዋኛ ገንዳ፤
- ጂም፤
ጥሩ ቤት፣ ጥሩ ሕይወት!
📞 0963487447