20/10/2026
🌟 የእድገት እና የጥራት ማማ የሆነው "አድዌስት አፓርትመንት" በጋዜቦ አካባቢ! 🌟
በአዲስ አበባችን ተፈላጊና እጅግ ውብ በሆነው የጋዜቦ አካባቢ እየተገነባ የሚገኘውን ዘመናዊ አፓርትመንት በታላቅ ኩራት እናቀርብልዎታለን። የፕሮጀክታችንን አሁናዊ የግንባታ ሂደት ፍጥነትና ጥራት በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት፣ ስድስት ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ አፓርትመንታችን 6ኛ ፍሎር ላይ መድረሱን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው። 🏗️✨
ይህ ፕሮጀክት በውስጡ የተለያዩ የቤት አማራጮችን የያዘ ነው፦
* ባለ 1 መኝታ ቤት: 72 ካሬ
* ባለ 2 መኝታ ቤቶች: 102 እና 114 ካሬ
* ባለ 3 መኝታ ቤት (ሙሉ ባለቤትነት): 187 ካሬ
ይህ አካባቢ በከተማችን ለኗሪዎች ምቹ ከሆኑና ከፍተኛ እሴት ካላቸው የቢዝነስና መኖሪያ ማዕከላት አንዱ በመሆኑ፣ እጅግ ተመራጭና የብዙዎች መዳረሻ (የሚሊየነሮች መኖሪያ) አካባቢ ነው።
ይህን አስደናቂ ዕድል በመጠቀም ከ 15% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመክፈል የዚህ ታላቅ ፕሮጀክት ባለቤት ይሁኑ!
📞 ለበለጠ መረጃ እና ቀደመዉ ቦታ ለማስያዝ፦
ስልክ፦ +251 944 086 913
ድረ-ገጽ፦ www.aftazaproperties.com