Neud Properties

Call Directions Contact the business

Neud Properties የሪልስቴት መኖሪያ ቤት ለመግዛት ሲያስቡ ሙሉ መረጃ ለማግኘት ቀድመው ያነጋግሩን።

+251 97 540 9090
Or
+251 97 053 4000

25/10/2026

በከፊል ግንባታ የተጠናቀቀ እና በከፍተኛ ጥራት የተገነባ G+14 አፓርትመንት

📍የሚገኘው አያት አደባባይ ነው።
📑 የተናጠል ካርታው ዝግጁ ነው።
🏦 50/50 የባንክ ብድር ተመቻችቶለታል።
🔐ከ4 ወር በኃላ ገብተው መኖር ይችላሉ።
💰100% ካሽ ከከፈሉ 10% ቅናሽ ያገኛሉ።

🛏️ባለ አንድ መኝታ
- 67.7 ካሬ
- 6,702,300 ብር

🛏️🛏️ ባለ ሁለት መኝታ
- 141.58 ካሬ
- 14,016,420 ብር

🛏️🛏️ ባለ ሁለት መኝታ
- 159.55 ካሬ
- 15,759,450 ብር

🛏️🛏️🛏️ባለ ሶስት መኝታ
- 188.34 ካሬ
- 18,645,660 ብር

ለሳይት ጉብኝት፡
+251975409090

23/10/2026

ከፍተኛ ጥራት፣ አስተማማኝ እሴት እና ምርጥ የኢንቨስትመንት እድል!
📞 ለበለጠ መረጃ፦
+251 975 409 090

21/10/2026

በዘመናዊ ዲዛይን እና በልዩ ጥራት የተገነባ ባለ 5 ፎቅ Dubai Standard ዘመናዊ የንግድ ማዕከል 🏢✨

📍 የሚገኘው መርካቶ ተክለሃይማኖት ነው።
🔑 ከ1 ዓመት በታች ባለው ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት
💰 ከ640,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📐 የተለያዩ የካሬ አማራጮች፦

▪️ 11 ካሬ
▪️ 16 ካሬ
▪️ 22 ካሬ
▪️ 32 ካሬ

የምንሸጠው በNet ካሬ ነው !

📞 ለሳይት ጉብኝት፦
+251 975 409 090

19/10/2026

የንግድ ቦታ መፈለግ እንደ አሁን ቀሎ አያውቅም!

📍 መርካቶ ተክለ ሃይማኖት፡ ከ11 እስከ 32 ካሬ፤ ቅድመ ክፍያ ከ640,000 ብር ጀምሮ (በ1 ዓመት ውስጥ)

📍 ቦሌ ኢምፔሪያል፡ ከ55 እስከ 245 ካሬ፤ አሁኑኑ ገብተው መሥራት የሚጀምሩበት

📍 ሳር ቤት፡ ከ7 እስከ 26 ካሬ፤ ቅድመ ክፍያ ከ2 ሚልዮን ብር ጀምሮ (ከ2 እስከ 6 ወር)

📍 ፒያሳ፡ ከ28 እስከ 434 ካሬ፤ ቅድመ ክፍያ ከ1.1 ሚልዮን ብር ጀምሮ (በ3 ዓመት ውስጥ)

📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ 0975409090

17/10/2026

When you work 55 hours in real estate 😂

15/10/2026

ሻ.ጮ.ቹ. !🔥

13/10/2026

ከፍተኛ ጥራት፣ አስተማማኝ እሴት እና ምርጥ የኢንቨስትመንት እድል!

በፒያሳ ሞናርክ ሆቴል እና ወዳጅነት ፓርክ መካከል የሚገኝ በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ G+19 ዘመናዊ (Mixed-Used) አፓርትመንት 🏢✨

📍 የሚገኘው ፒያሳ ሞናርክ ሆቴል እና ወዳጅነት ፓርክ መካከል ነው።
🚗 4 ቤዝመንት (Basement) የፓርኪንግ ቦታ ያለው።
🛍 የንግድ ሱቆች እና የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በአንድ ላይ ያካተተ
💰 እስከ 30% ቅናሽ የሚያገኙበት ታላቅ እድል

📐 የተለያዩ የካሬ አማራጮች፦

🛏🛏 ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ክፍሎች፦
▪️ ከ127 እስከ 220 ካሬ ሜትር

📞 ለሳይት ጉብኝት፦
+251 975 409 090

13/10/2026

በዘመናዊ ዲዛይን እና በልዩ ጥራት የተገነባ ባለ 5 ፎቅ Dubai Standard ዘመናዊ የንግድ ማዕከል 🏢✨

📍 የሚገኘው መርካቶ ተክለሃይማኖት ነው።
🔑 ከ1 ዓመት በታች ባለው ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት
💰 ከ640,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

📐 የተለያዩ የካሬ አማራጮች፦

▪️ 11 ካሬ
▪️ 16 ካሬ
▪️ 22 ካሬ
▪️ 32 ካሬ

የምንሸጠው በNet ካሬ ነው !

📞 ለሳይት ጉብኝት፦
+251 975 409 090

13/10/2026

ግንባታው 95% የደረሰ እና በከፍተኛ ጥራት የተገነባ G+20 አፓርትመንት 🏢✨

📍 የሚገኘው ቦሌ ራማዳ ሆቴል ጀርባ ነው።
📑 የተናጠል ካርታው ዝግጁ ነው።
🏦 50/50 የባንክ ብድር ተመቻችቶለታል።
🔐 ከ8 ወር በኋላ ገብተው መኖር ይችላሉ።
💰 100% ካሽ ከከፈሉ 10% ቅናሽ ያገኛሉ።

📐 የተለያዩ የካሬ አማራጮች፦

🛏🛏 ባለ ሁለት መኝታ፦
▪️ 132 ካሬ

🛏🛏🛏 ባለ ሶስት መኝታ፦
▪️ 154፣ 155 እና 184 ካሬ

📞 ለሳይት ጉብኝት፦
+251 975 409 090

Address

Addis Ababa

Telephone

+251975409090

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Neud Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Neud Properties:

Shortcuts

Share

Category