Jibril At Temer Properties

Call Directions Contact the business

Jibril At Temer Properties ቁልፍዎ እኛ ጋር ነዉ !!!
📲 0️⃣9️⃣1️⃣3️⃣0️⃣9️⃣5️⃣4️⃣0️⃣8️⃣
(2)

0️⃣9️⃣1️⃣3️⃣0️⃣9️⃣5️⃣4️⃣0️⃣8️⃣🚨 እስከ 35% ቅናሽ! ያለምንም ወለድ እና የዋጋ ጭማሪ በምርጥ ቦታዎች የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🚨ኑሮዎን በአዲስ አበባ ማዕከላዊ እና ውድ ስፍራ...
15/10/2026

0️⃣9️⃣1️⃣3️⃣0️⃣9️⃣5️⃣4️⃣0️⃣8️⃣
🚨 እስከ 35% ቅናሽ! ያለምንም ወለድ እና የዋጋ ጭማሪ በምርጥ ቦታዎች የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🚨

ኑሮዎን በአዲስ አበባ ማዕከላዊ እና ውድ ስፍራዎች ለማድረግ አስበዋል? ቴምር ሪል ስቴት (Temer Properties) እጅግ ማራኪ በሆኑ የክፍያ አማራጮች ዘመናዊ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን አቅርቦልዎታል።

✅ በየትኛው ቦታ መኖር ይፈልጋሉ?
📍 መገናኛ (ቤልቪው ሆቴል አጠገብ)
📍 ቡልጋሪያ (አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት)
📍 አዋሬ (ቤተመንግስት አጠገብ)
📍 ሳር ቤት (አዳምስ አጠገብ)
💰 ልዩ የክፍያ አማራጮች (በኢትዮጵያ ብር ብቻ)፡
100% ለሚከፍሉ፡ እስከ 35% ታላቅ ቅናሽ!
40% ቅድመ ክፍያ፡ የ 10% ቅናሽ ተጠቃሚ ሲሆኑ፤ ቀሪውን 60% ቤቱን ሲረከቡ ይከፍላሉ።
20% ቅድመ ክፍያ፡ ቀሪውን በ16 ዙር፣ በረጅም ጊዜ ከፍለው ይጨርሳሉ።
🏠 የአፓርትመንት አማራጮች (ከስቱዲዮ እስከ 3 መኝታ)፦
• ስቱዲዮ (ከ 32 ካሬ ጀምሮ)
• 1 መኝታ (ከ 60 ካሬ ጀምሮ)
• 2 መኝታ (ከ 90 ካሬ ጀምሮ)
• 3 መኝታ (ከ 118 ካሬ ጀምሮ)
🎯 ልብ ይበሉ፡ ክፍያው ያለምንም የባንክ ወለድ እና የግንባታ እቃዎች የዋጋ ጭማሪ የሚፈፀም ነው!
እነዚህ ውሱን ቤቶች ከመጠናቀቃቸው በፊት አሁኑኑ ይደውሉልን!

#ቴምርሪልስቴት #ቴምር

05/10/2026

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 97 ሺህ የጋራ መኖሪያ (ኮንዶሚኒየም) ቤቶችን በእጣ ለማስተላለፍ ሰፊ ዝግጅት እያደረገ ይገኛል!

የቤት ባለቤት የመሆን ህልማችሁን እውን ለማድረግ ረጅም ዓመታትን በትዕግስት ለጠበቃችሁ የ1997 እና የ2005 ዓ.ም ነባር ተመዝጋቢዎች ታላቅ የምስራች! ከተማ አስተዳደሩ ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ ያሉ 97 ሺህ ቤቶችን ወደ እጣ ለማስገባት መሰረተ ልማቶችን የማሟላትና የመጨረሻ ምዕራፍ ስራዎችን እያከናወነ ነው።

ታዲያ ይህ በጉጉት የሚጠበቀው ታሪካዊ የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ከመካሄዱ በፊት፣ ከእርስዎ (ከተመዝጋቢው) ምን ይጠበቃል? የእጣው ተጠቃሚ ለመሆን አሁኑኑ ሊያረጋግጧቸው የሚገቡ 4 ወሳኝ ቅድመ-ሁኔታዎች፦

1️⃣ የቁጠባ ሁኔታዎን "ንቁ" (Active) መሆኑን ያረጋግጡ!
በመንግስት የተዘረጉትን የኦንላይን አማራጮች ወይም የቴሌግራም ቦት በመጠቀም የመረጃዎ ሁኔታ "ንቁ" ወይም መስመር ላይ መሆኑን ያረጋግጡ። ስምዎ በትክክል በሲስተሙ ውስጥ መኖሩ የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን የመጀመሪያው እርምጃ ነው።

2️⃣ የመደብ ቁጠባዎን (Saving Balance) ያሟሉ!
እንደተመዘገቡበት የቤት ፕሮግራም (20/80 ወይም 40/60) እና እንደ መረጡት የመኝታ ክፍል ብዛት (ባለ 1፣ 2 ወይም 3 መኝታ) የሚፈለገውን ዝቅተኛ የቅድመ-ክፍያ መጠን ወይም የወራት ቁጠባ አስቀድመው ማሟላት ይጠበቅብዎታል።

3️⃣ ከቤት እና ከቦታ ነጻ መሆንዎን ያረጋግጡ!
በእጣው ለመሳተፍና እጣው ቢደርስዎት እንኳ ውል ለመፈጸም በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በስምዎ የተመዘገበ ሌላ መኖሪያ ቤት ወይም የቤት መስሪያ ቦታ (ኮተታ) የሌለዎት መሆኑ በሲስተም የሚጣራ በመሆኑ፣ ከቤት ነጻ መሆንዎን እርግጠኛ ይሁኑ።

4️⃣ ለወቅታዊ የዋጋ ማስተካከያዎች ዝግጁ ይሁኑ!
በግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት፣ መንግስት ሰፊ ድጎማ ቢያደርግም በቤቶቹ የመጨረሻ ዋጋ እና በቅድመ-ክፍያ መጠን ላይ መጠነኛ ማስተካከያዎች ሊኖሩ ስለሚችሉ ተመዝጋቢዎች ከወዲሁ በፋይናንስ ራሳቸውን ማዘጋጀት ይኖርባቸዋል።

📌 ማሳሰቢያ፦ የእጣ ማውጫው ትክክለኛ ቀን ይፋ ሲደረግ ቀድመው መረጃ እንዲደርሶትና እያንዳንዱን ዝርዝር መመሪያ ለመከታተል ገጻችንን Like እና Follow በማድረግ አብረውን ይቆዩ!

11/08/2026

0️⃣9️⃣1️⃣3️⃣0️⃣9️⃣5️⃣4️⃣0️⃣8️⃣
አፓርትመንቶች
⚡️ፒያሳ
⚡️ሳርቤት
⚡️ቡልጋርያ
⚡️መገናኛ
⚡️አዋሬ
⚡️አያት
⚡️ጋርመንት.
ከ20% ቅድመ ክፋያ ጀምሮ
እስከ የ30% የሚደርስ ቅናሸ

የንግድ ሱቆች
⚡️ፒያሳ
⚡️ቡልጋርያ
⚡️ሳርቤት
⚡️ገላን/ቃሊቲ
ከ2ሚሊዮን ብር አጠቃላይ ክፋያ ወይም 500ሺ ብር ቅድመ ክፋያ ጀምሮ።

አፓርትመንት በ20% ቅድመ ክፋያ
የተቀረው ክፋያ ያለምንም ወለድ በግንባታ ሂደት የሚከፈል
ከሀገር ዉጪ ላላችሁ ባላችሁበት ሆናችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ 0913095408 ይደውሉ።

11/08/2026

ሳር ቤት (ሲቲ ፕላስ) አዲስ ብሎክ
0️⃣9️⃣1️⃣3️⃣0️⃣9️⃣5️⃣4️⃣0️⃣8️⃣

ባለ አንድ መኝታ (ከ7ኛ- 10ኛ ወለል)
130,000 ብር በካሬ ሜትር

➤ 73 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 9,490,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 1,898,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 6,643,000 ብር ይሆናል።

➤ 93 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 12,090,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 2,418,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 6,643,000 ብር ይሆናል።

ሳር ቤት (ሲቲ ፕላስ) አዲስ ብሎክ

ባለ ሁለት መኝታ (ከ7ኛ- 10ኛ ወለል)
130,000 ብር በካሬ ሜትር

➤ 102 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 13,260,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 2,652,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 9,282,000 ብር ይሆናል።

➤ 112 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 14,560,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 2,912,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 10,192,000 ብር ይሆናል።

➤ 132 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 17,160,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 3,432,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 12,012,000 ብር ይሆናል።

ሳር ቤት (ሲቲ ፕላስ) አዲስ ብሎክ

ባለ ሶስት መኝታ (ከ7ኛ- 10ኛ ወለል)
130,000 ብር በካሬ ሜትር

➤ 134 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 17,420,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 3,484,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 12,194,000 ብር ይሆናል።

➤ 151 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 19,630,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 3,926,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 13,741,000 ብር ይሆናል።

➤ 158 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 20,540,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 4,108,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 14,378,000 ብር ይሆናል።

➤ 162 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 21,060,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 4,212,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 14,742,000 ብር ይሆናል።

➤ 168 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 21,840,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 4,368,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 15,288,000 ብር ይሆናል።

➤ 171 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 22,230,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 4,446,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 15,561,000 ብር ይሆናል።

➤ 175 ካሬ
ሙሉ ክፍያ - 22,750,000 ብር
ቅድመ ክፍያ - 4,550,000 ብር
100% በአንድ ግዜ ለሚከፍሉ ከ30% ቅናሽ በኋላ- 15,925,000 ብር ይሆናል።

Temer Properties
Create | Construct | Deliver

03/08/2026

🎯ሳር ቤት አደባባይ(አዳምስ አጠገብ)
📞0913095408

👉1 መኝታ (76 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 9,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 1,900,000 ብር
👉100% ለሚከፍል ቅናሽ
አጠቃላይ ክፍያ = 6,650,000

👉2 መኝታ ( 99 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 12,870,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 2,574,000 ብር
👉100% ለሚከፍል ቅናሽ
አጠቃላይ ክፍያ = 8,662,500

👉3 መኝታ ( 136 ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 17,000,000 ብር
ቅድመ ክፍያ (20%) = 3,400,000 ብር
👉100% ለሚከፍል ቅናሽ
አጠቃላይ ክፍያ = 11,900,000

N:b = 100% ለሚከፍል 30% እውነተኛ ቅናሽ

ከ 30% ጀምሮ ለሚከፍል እንደሚከፍለው መጠን ቅናሽ ይደረጋል::

#20% ከፍለው ቀሪውን 80% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ በ ኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት

Address

Addis Ababa

Telephone

+251910598192

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jibril At Temer Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Jibril At Temer Properties:

Shortcuts

Share

Category