16/10/2026
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቅርብ ጊዜ መረጃዎች መሠረት፣ በ2019 ዓ.ም የ20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች (ኮንዶሚኒየም) በቅድሚያ ዕጣ ሊወጣባቸው የሚችሉና ዝግጅት እየተደረገባቸው ያሉ ዋና ዋና የኮንዶሚኒየም ሳይቶች የሚከተሉት ናቸው፦
1.ቱሊዲምቱ ሳይት፦
ግንባታቸው በጥሩ ደረጃ ላይ ከሚገኙና የመሠረተ ልማት ትስስር ከተደረገላቸው ቀዳሚ ሳይቶች አንዱ ነው።
2. ገላን ጉራ ሳይት፦
ለቀጣዩ ዕጣ ዕድገት እያሳዩ ካሉና ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ቤቶች ከተገነቡባቸው አካባቢዎች ይመደባል።
3. ወርቁ ሰፈር ሳይት፦
በመጨረሻው የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን በትኩረት እየተሰራ የሚገኝ ሳይት ነው።
4.አትክልት ተራ እና ጋርመንት ሳይት፦
የውኃ እና የመብራት መሰረተ ልማቶች በአስቸኳይ እንዲሟሉላቸው መመሪያ ከተላለፈባቸው ሳይቶች መካከል ይጠቀሳሉ።
5. ኮዬ ፈጬ እና ቡልቡላ ሳይት፦
በእነዚህ ሳይቶች የተገነቡ ቤቶች የማጠናቀቂያ ሥራዎች የተሠሩ ሲሆን፣ በተለይም በኮዬ ፈጬ ሳይቶች ከ30 ሺህ በላይ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ገጠማ ሥራዎች መከናወናቸው ለዕጣው መቃረብ እንደ ማሳያ ተገልጿል።
በአጠቃላይ በእነዚህ 5 ሳይቶች አጠቃላይ 97,000 ቤቶች በዚህ አመት ዕጣ እንደሚወጣ የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን መግለፁ የሚታወስ ሲሆን ቆጣቢዎች በሲስተሙ ላይ የ"ንቁ" (Active) እና "ብቁ" (Eligible) ሁኔታ እንዲከታተሉ እንዲሁም የሚፈለገውን አነስተኛ የቁጠባ መጠን ማሟላታቸውን እንዲያረጋግጡ ኮርፖሬሽኑ እያሳሰበ ይገኛል።
ሀይ ራይዝ ሪል ኦስቴት
በአያት አየር መንገድ ቤቶች አጠገብ ግንባታቸው 85% የተጠናቀቁ አፓርትመንቶችን ከኮንዶሚኒየም ባነስ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል።
✅በ20% ቅናሽ
✅ባለ2 መኝታ 102ካሬ ስፋት በ7,650,000 ብር ሙሉ ክፍያ በ1,530,000 ብር ቅድመ ክፍያ
✅ባለ-3 መኝታ 174ካሬ ስፋት በ13,050,000ብር ሙሉ ክፍያ በ2,610,000 ብር ቅድመ ክፍያ
በተጨማሪም በአፍሪካ ህብረት ለሽያጭ ባወጣነው ሳይታችን ለአጭር ጊዜ በሚቆይ በ20% ቅናሽ አፓርትመንቶችን እየሸጥን እንገኛለን።
👉ባለ-1 መኝታ በ5,390,000 ሙሉ ክፍያ እና በ539,000 ብር ቅድመ ክፍያ
👉ባለ-2 መኝታ በ10,486,000 ሙሉ ክፍያ እና በ1,486,000 ብር ቅድመ ክፍያ
👉ባለ-1 መኝታ በ11,466,000 ሙሉ ክፍያ እና በ1146,600 ብር ቅድመ ክፍያ
ያስተውሉ፦ ቀሪውን ክፍያ በግንባታ ሂደት ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ከፍለው ያጠናቅቃሉ።
ለበለጠ መረጃ
📞+251902523298 ይደውሉልን
እናማክርዎታለን