Adamant Properties

Call Directions Website Contact the business

Adamant Properties Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adamant Properties, Property management company, Kera, Dubai.

Adamant Properties, a subsidiary of Adamant Holding Company, provides trusted real estate advisory, verified property opportunities, and professional guidance—helping you invest in Ethiopia with confidence.

25/10/2026

የቤት ገበያን መተንበይ ይከብዳል።

ስለዚህ ከመቸኮል ወይም ፍጹሙን ጊዜ ከመጠበቅ ይልቅ፣ ገበያውን ያጥኑ፣ የገንዘብ አቅምዎን ይረዱ፣ በመረጃ ላይ ተመስርተው ይወስኑ!


19/10/2026

ለኪራይ የሚውል ቤት ገቢ ሊያስገኝ ይችላል፤ የህልምዎ መኖሪያ ቤት ግን ላይሆን ይችላል::
ቤት ከመምረጥዎ በፊት ዓላማዎን ይወቁ።

11/10/2026

ቤት መግዛት ማለት ካሉት አማራጮች ውስጥ አንዱን መምረጥ ብቻ አይደለም። ለእርስዎ የሚስማማውን ቤት ማግኘት ነው!

Adamant Properties ትክክለኛ ውሳኔ እንዲወስኑ ያግዝዎታል ::

06/10/2026

ለመግዛት ዝግጁ አይሆኑ ይሆናል እያሰብበት ከሆነ በውይይት እንጀምር Adamant Properties ነን በDM ያግኙን::

02/10/2026

ክፍያ አይፈፅሙ!!

በኦንላይን ያገኙትን ንብረት ከመክፈልዎ በፊት ለመመርመር የሚረዳዎትን ባለሙያ ያነጋግሩ.

28/09/2026

በጀትዎ ቁጥር ብቻ አይደለም። የሚኖሩዎትን አማራጮች ይወስናል።

በጀትዎን፣ የሚፈልጉትን አካባቢ ይላኩልን። ምን አይነት አማራጮችን መመልከት እንዳለብዎ እንመራዎታለን።

24/09/2026

ርቀት በአገር ቤት ቤት ለመግዛት እንቅፋት መሆን የለበትም።

Adamant Properties በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ከኢትዮጵያ የቤት ግዢ ገበያ ጋር ለማገናኘት ይሰራል።

ጉዞዎ በአንድ ውይይት ሊጀምር ይችላል።

22/09/2026

ደንበኛህ የቅርብ ጓደኛህ ስትሆን፣ የስራ ሚቲንግ ብዙ ትርጉም ይኖረዋል። ☕

☑️ ስለ ቤት ግዢ መወያየት
☑️ ስለ ኢንቨስትመንት መወያየት
☑️ ብዙ ሰዓት መሳቅ
☑️ ለምን እንደመጣን መርሳት 😂

18/09/2026

ወደ ዲቨሎፐር ቢሮ ሲሄዱ ዋጋው ስንት ነው? የሚለውን አንድ ጥያቄ ብቻ ይዘው አይሂዱ::

ትክክለኛና አስፈላጊዉን ጥያቄ በመጠየቅ በመረጃ የተደገፈ የግዢ ዉሳኔ ይወስኑ ::

15/09/2026

ዲያስፖራዉን ከአገሩ ጋር ማገናኘት::🇪🇹🇦🇪

ዓላማችን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ፍላጎት በመረዳት በኢትዮጵያ የ ቤት ግዢ ላይ አስተማማኝ ዉሳኔ እንዲያረጉ መርዳት ነዉ::

Address

Kera
Dubai
8853

Opening Hours

Monday 09:00 - 18:00
Tuesday 09:00 - 18:00
Wednesday 09:00 - 18:00
Thursday 09:00 - 18:00
Friday 09:00 - 18:00

Telephone

+971529204540

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adamant Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Adamant Properties:

Shortcuts

Share