23/06/2025
✅ #20%_ልዩ_ቅናሽ_ለ10ቤቶች_ብቻ
✅ከጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc)
👉የተናጥል ካርታ ያላቸው
👉95% እና 75% ግንባታቸው የተጠናቀቁ ቤቶች፣ እዲሁም
🔑 አዲስ Block(15% የተገነባ)
👉ከ10 % ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥንና በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን ::
ባለ 1 መኝታ=94 ካሬ
ባለ 2 መኝታ =144ካሬ, 145ካሬ እና 169 ካሬ
ባለ 3 መኝታ= 150ካሬ, 201ካሬ, እና 209 ካሬ
ባለ 4 መኝታ= 214ካሬ እና 216 ካሬ
☑️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ/Maids room with Bathroom
☑️ የላውንደሪ ክፍል/Laundary room
☑️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳዎች/Balcony
☑️ በቂ የመኪና ማቆሚያ/Basement and surface parking
በCompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች
✅ የከርሰ ምድር ውሃ/Drilled water
✅የቆሻሻ ማስወገጃ/Garbege chute
✅መዋኛ ገንዳ/Swimming pool
✅የልጆች መጫወቻ/Entertainments
✅ ዘመናዊ ሊፍቶች/High speed elevator
✅አረንጉአዴ ስፍራ/Green Areas
✅ የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)/Gym,Spa and other facilities
✅ ሞልና ሱፐር ማርኬት/Market
☎️ 0945120337