17/10/2026
:- ሐራ ከተማ አስተዳደር
አንድነታችን ሰላማችንና የሀገራችን ክብር ይበልጣል! የዛሬው ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ የህዝባችንን ጠንካራ አንድነት የሰላም ፍላጎት እና የፀና ሀገራዊ አቋም በግልጽ ያሳየበት ነበር። በሰልፉ ላይ የተላለፉ ዋና ዋና መልዕክቶች...
®®®:የሰራዊታችን አለኝታነት:-የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሠራዊታችን የሀገራችን ብሔራዊ ክብር፣ ሰላም እና የህልውናችን አለኝታ ነው!
®®®:🕊️ አንድነትና ሰላም:-በልዩነት ውስጥ ያለንን አንድነት በማጠናከር ለሀገራችን ዘላቂ ሰላምና ልማት በጋራ እንቆማለን።
®®®:-ፅንፈኝነትንና እኩይ ድርጊቶችን መቃወም: ሀገራችንንና ህዝባችንን የሚከፋፍሉ ሰላም የሚያጡና ህዝብን ለችግር የሚዳርጉ ማንኛቸውንም እኩይ ድርጊቶችና ፅንፈኝነትን በመመከት ቅዱስ ዓላማችንን ከፍ እናደርጋለን! ሰላማችንና አንድነታችን የህልውናችን መሰረት ነው!
®®®:-ሐራ ህዝባችን በፍቅር በአንድነትና በጋራ ትብብር የሀገሩን ሰላምና ልማት ለማስጠበቅ ሁልጊዜም ዝግጁ መሆኑን በድጋሚ አስመስክሯል።
Hara online - ሐራ ኦላይን