17/10/2026
2019 የቤት ባለቤትነትዎን የሚያረጋግጡበት ዓመት ቢሆንስ? 🏠✨
አዲስ ዓመት አዲስ ውሳኔን ይዞ ይመጣል። የቤት ባለቤት ለመሆንና የራስዎን መኖሪያ ለማረጋገጥ ከዚህ በላይ የተሻለ ጊዜ የለም!
ኮምፓስ ፕሮፐርቲስ በከተማችን ተራጭ እና ስልታዊ ስፍራዎች የሚገነባቸውን ዘመናዊ አፓርትመንቶች በታማኝነት እና በጥራት ያቀርብልዎታል።
📍 የቦታ አማራጮች፦ ቦሌ አትላስ - ከማዶ ሆቴል ጀርባ | ካሳንቺስ - ከዲሎፖል ሆቴል ፊትለፊት