Aster sales consultant

Aster sales consultant Sales consultant at Addislife realestate/helping buyers invest in quality homes in Addis Abeba

ለሚወዷቸው ሰዎች የራሳቸውን ቤት ከመስጠት የበለጠ ምን ስጦታ አለ?በከተማዋ ተመራጭ የዲፕሎማሲያዊ አካባቢ፣ ሳርቤት : ዘመናዊ እና የቅንጦት ኑሮን ይምረጡ!አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት 5ኛውን የ...
19/11/2026

ለሚወዷቸው ሰዎች የራሳቸውን ቤት ከመስጠት የበለጠ ምን ስጦታ አለ?

በከተማዋ ተመራጭ የዲፕሎማሲያዊ አካባቢ፣ ሳርቤት : ዘመናዊ እና የቅንጦት ኑሮን ይምረጡ!
አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት 5ኛውን የሳርቤት ፕሮጀክት በይፋ ለሽያጭ ከፍቷል።
ከ4 የተሳኩ ፕሮጀክቶች ብኋላ እና
ለ85 ቤተሰቦች ቁልፍ ካስረከብን ብኋላ!

📍 ከኪንግስ ሆቴል አቅራቢያ፣ ሳርቤት
✅ 1 - 3 መኝታ
✅ 74–172 ካሬ ሜትር
የቤተሰብዎን የነገ ታሪክ ዛሬ ይጀምሩ!
📞 0947160559
ከቃል በላይ እናስረክባለን

ለሚወዷቸው ሰዎች የራሳቸውን ቤት ከመስጠት የበለጠ ምን ስጦታ አለ?በከተማዋ ተመራጭ የዲፕሎማሲያዊ አካባቢ፣ ሳርቤት ውስጥ ዘመናዊ እና የቅንጦት ኑሮን ይምረጡ!አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት 5ኛውን...
17/11/2026

ለሚወዷቸው ሰዎች የራሳቸውን ቤት ከመስጠት የበለጠ ምን ስጦታ አለ?

በከተማዋ ተመራጭ የዲፕሎማሲያዊ አካባቢ፣ ሳርቤት ውስጥ ዘመናዊ እና የቅንጦት ኑሮን ይምረጡ!

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት 5ኛውን የሳርቤት ፕሮጀክት በይፋ ለሽያጭ ከፍቷል። 4 የተሳኩ ፕሮጀክቶችና 85 ቤተሰቦች ያረጋገጡትን ተሞክሮ ይዘን!

📍 ከኪንግስ ሆቴል አቅራቢያ፣ ሳርቤት
1 እና 3 መኝታ | 74–172 ካሬ ሜትር

የቤተሰብዎን የነገ ታሪክ ዛሬ ይጀምሩ!

📞 0947160559

ከቃል በላይ እናስረክባለን

በሳርቤት አዲስ የቤት ዕድል እየመጣ ነው!አዲሱን የሳርቤት ፕሮጀክት ከሌሎች ቀድመው ይያዙ!አሁኑኑ በዜሮ ቅድመ ክፍያ በመመዝገብ ለአዲሱ ፕሮጀክት ቅድሚያ ያግኙ። የቤት ህልምዎን ወደ እውነት ...
29/10/2026

በሳርቤት አዲስ የቤት ዕድል እየመጣ ነው!

አዲሱን የሳርቤት ፕሮጀክት ከሌሎች ቀድመው ይያዙ!
አሁኑኑ በዜሮ ቅድመ ክፍያ በመመዝገብ ለአዲሱ ፕሮጀክት ቅድሚያ ያግኙ።

የቤት ህልምዎን ወደ እውነት የሚቀይሩበት አዲስ ዕድል በቅርቡ!

አዲስ ላይፍ ሪልስቴት ፡ ከቃል በላይ እናስረክባለን

📞 0947160559

በ7.2 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ፣ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ!የቤት ህልምዎን ወደ እውነት የሚቀይሩበት ጊዜ አሁን ነው! ለቤተሰብዎ ምቹ መኖሪያ፣ ለወደፊትዎ ደግሞ ዘላቂ ሀብት ይገንቡ!✅ ...
28/10/2026

በ7.2 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ፣ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ!

የቤት ህልምዎን ወደ እውነት የሚቀይሩበት ጊዜ አሁን ነው! ለቤተሰብዎ ምቹ መኖሪያ፣ ለወደፊትዎ ደግሞ ዘላቂ ሀብት ይገንቡ!

✅ 10% ቅድመ ክፍያ
✅ ቀሪውን በረዥም ግዜ የተመቻቸ ክፍያ ይክፈሉ
✅ በተፈላጊ እና በዲፕሎማቲክ አካባቢ
✅ በአፍሪካ ህብረት እና ICL አቅራቢያ
✅ ሰፊ ቴራስ፣ ፓርኪንግ እና መጠባበቅያ ጀነሬተር

ዝርዝር መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ ይደውሉልን!

📞 0947160559

አዲስላይፍ ሪልስቴት | ከቃል በላይ እናስረክባለን

የቅንጦት ኑሮ ከሚያስቡት በላይ ቀርቦዎታል!በደማቋ ቡልጋሪያ፣ ዘመናዊ አፓርታማ ፡ ከ88,000 ብር በካሬ ሜትር ጀምሮ ያግኙ።በዘመናዊ ዲዛይን፣ ጂምናዚየም፣ ስፓና ሰፊ ቴራስ የተሟላ የኑሮ ም...
27/10/2026

የቅንጦት ኑሮ ከሚያስቡት በላይ ቀርቦዎታል!

በደማቋ ቡልጋሪያ፣ ዘመናዊ አፓርታማ ፡ ከ88,000 ብር በካሬ ሜትር ጀምሮ ያግኙ።

በዘመናዊ ዲዛይን፣ ጂምናዚየም፣ ስፓና ሰፊ ቴራስ የተሟላ የኑሮ ምርጫ።

በ10% ቅድመ ክፍያ ይጀምሩ!

ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን!

አዲስላይፍ ሪልስቴት | ከቃል በላይ እናስረክባለን

📞 0947160559

በመሃል አዲስ አበባ፣ በደማቋ ቡልጋሪያ ኑሮዎን ያድርጉ።ዘመናዊ ዲዛይን እና የረጅም ጊዜ የክፍያ አማራጭን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።- ከ10% ቅድመ ክፍያ ይጀምሩ- ከ88,000 ብር በካሬ ጀምሮ-...
24/10/2026

በመሃል አዲስ አበባ፣ በደማቋ ቡልጋሪያ ኑሮዎን ያድርጉ።

ዘመናዊ ዲዛይን እና የረጅም ጊዜ የክፍያ አማራጭን በአንድ ቦታ ያገኛሉ።

- ከ10% ቅድመ ክፍያ ይጀምሩ
- ከ88,000 ብር በካሬ ጀምሮ
- የባለ 1፣ 2 እና 3 መኝታ ቤት አፓርታማዎች
- በመሃል ከተማ ልዩ አድራሻ

የህልምዎን ቤት ዛሬ ይጀምሩ። ለዝርዝር መረጃ ይደውሉልን።

አዲስላይፍ ሪልስቴት | ከቃል በላይ እናስረክባለን

📞0947160559

ሳርቤት ላመለጣችሁ ፥ ድጋሚ መጣንላችሁ! በሳርቤት የራስዎ ቤት የመኖር ህልም ካለዎት፣ ይህ እድል ለእርስዎ ነው።በዜሮ ቅድመ ክፍያ ምዝገባ ጀምረናል ፡ ዛሬዉኑ ተመዝገቡና ቀድማችሁ ቦታ ያዙ።...
22/10/2026

ሳርቤት ላመለጣችሁ ፥ ድጋሚ መጣንላችሁ!

በሳርቤት የራስዎ ቤት የመኖር ህልም ካለዎት፣ ይህ እድል ለእርስዎ ነው።

በዜሮ ቅድመ ክፍያ ምዝገባ ጀምረናል ፡ ዛሬዉኑ ተመዝገቡና ቀድማችሁ ቦታ ያዙ።

ዛሬውኑ ይደውሉልን።

📞 0947160559

Addis Life Real Estate PLC | ከቃል በላይ እናስረክባለን

የህልምዎ ቤት ከሚያስቡት በላይ ቀርቦዎታል! በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የራስዎ ቤት የመሆን ህልምዎን እውን ያድርጉ!ለበለጠ መረጃ ዛሬውኑ ይደውሉልን!📞 0947160559 ከቃል በላይ እናስረክባ...
20/10/2026

የህልምዎ ቤት ከሚያስቡት በላይ ቀርቦዎታል!

በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የራስዎ ቤት የመሆን ህልምዎን እውን ያድርጉ!

ለበለጠ መረጃ ዛሬውኑ ይደውሉልን!

📞 0947160559

ከቃል በላይ እናስረክባለን

በድጋሚ ሳርቤት! የሳርቤት አፓርታማ ህልምዎ እንደገና እድል አግኝቷል!አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት አዲስ ፕሮጀክት ይዞ ወደ ሳርቤት በድጋሚ እየመጣ ነው። እርስዎም ከሌሎች ቀድመው እድሉን ይጠቀሙ...
16/10/2026

በድጋሚ ሳርቤት!

የሳርቤት አፓርታማ ህልምዎ እንደገና እድል አግኝቷል!

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት አዲስ ፕሮጀክት ይዞ ወደ ሳርቤት በድጋሚ እየመጣ ነው። እርስዎም ከሌሎች ቀድመው እድሉን ይጠቀሙ!

✅ ያለ ቅድመ ክፍያ ይመዝገቡ።
✅ ፕሮጀክቱ ሲጀመር የቅድሚያ እድል ያግኙ።

አፓርታማ ለመግዛት እስከ ነገ ሳይጠብቁ፤ ዛሬውኑ እድሉን ይያዙ!

አሁኑኑ ይደውሉልን።
📞 0947160559

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት ከቃል በላይ እናስረክባለን።

ቤት ለመግዛት ሙሉ ክፍያውን መክፈል አይጠበቅባችሁም!ከአዲስ ላይፍ ሪል እስቴት የቡልጋሪያ ላይ፣ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የራስዎን አፓርታማ የመግዛት ጉዞ ይጀምሩ!✨ ከ1–3 መኝታ ክፍል ያላ...
15/10/2026

ቤት ለመግዛት ሙሉ ክፍያውን መክፈል አይጠበቅባችሁም!

ከአዲስ ላይፍ ሪል እስቴት የቡልጋሪያ ላይ፣ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የራስዎን አፓርታማ የመግዛት ጉዞ ይጀምሩ!

✨ ከ1–3 መኝታ ክፍል ያላቸው አፓርታማዎች
📍 ከአፍሪካ ህብረት እና ICL አቅራቢያ
💰 ከ7.5 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ
📅 በተስማሚ የክፍያ አማራጮች

ዛሬውኑ ይደዉሉልን! የአፓርታማዎችን ዋጋና የክፍያ ዝርዝር ይጠይቁ።

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት | ከቃል በላይ እናስረክባለን

📞 0947160559

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aster sales consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category