Ameha Properties

Ameha Properties Real Estat Consultant

📍 ቦሌ ደምበል | Reality Real Estate​🎉 እስከ 20% የሚደርስ ታላቅ የቅናሽ እድል!​🏢 በቦሌ ደምበል እምብርት ላይ የሚገኘውን ዲፕሎማት አፓርትመንት (Diplomat Apartme...
23/10/2026

📍 ቦሌ ደምበል | Reality Real Estate
​🎉 እስከ 20% የሚደርስ ታላቅ የቅናሽ እድል!

​🏢 በቦሌ ደምበል እምብርት ላይ የሚገኘውን ዲፕሎማት አፓርትመንት (Diplomat Apartment) ህልምዎን እውን የሚያደርጉ ዘመናዊ ቤቶችን በታላቅ ቅናሽ ይዘንለወት መተናል!

​💳 የቤት አማራጮች፦
​ባለ 1 መኝታ፦ 91 እና 94 ካሬ
​ባለ 2 መኝታ፦ 126 እና 139 ካሬ
​ባለ 3 መኝታ፦ 171 እና 178 ካሬ
​💸 እንደ ክፍያዎት ሁኔታ የተዘጋጁ ልዩ የካሬ ዋጋ ቅናሾች፦
​🟢 15% ለሚከፍል፦ በካሬ 140,000 ብር
​🟢 50% ለሚከፍል፦ በካሬ 131,600 ብር
​🟢 70% ለሚከፍል፦ በካሬ 124,600 ብር
​🟢 90% ለሚከፍል፦ በካሬ 116,200 ብር
​🌟 100% ለሚከፍል፦ በካሬ 112,000 ብር ብቻ! (የተወሰነ ቦታ ብቻ)
​🌟 በአፓርትመንቱ የተካተቱ ዘመናዊ መገልገያዎች፦
​✅ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል እና ስቶር
​✅ ጅም (Gym)፣ Steam እና Sauna
​✅ የህፃናት ማዋያ (Daycare) እና ፕሮግራም ማዘጋጃ አዳራሽ
​✅ የከርሰ ምድር ውሃ እና አስተማማኝ ጀነሬተር
​✅ ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች እና ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
​✅ በቂ የፓርኪንግ ቦታ እና ምቹ ሰገነቶች (Balcony)
​📍 አድራሻ፦ ቦሌ ደምበል (Bole Dembel)
​📲 አሁኑኑ ይደውሉልንና የቤት ባለቤት ይሁኑ!
📞 ስልክ ቁጥር፦ 09 26 34 00 75

21/10/2026

🔥 የመኖሪያ እና የንግድ ቦታ ህልምዎን በሪያሊቲ ሪል እስቴት (Reality Real Estate) ያሳኩ! 🔥
​በአዲስ አበባ ምርጥ እና ተመራጭ በሆኑ አካባቢዎች ላይ የሚገኙ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶች እና የንግድ ሱቆች በታላቅ ቅናሽ የቀረቡልዎት በመሆናቸው እንዳያመልጥዎ!
​1️⃣ ፓላስ ቪው አፓርትመንት ፕሮጀክት (Palace View Apartment)
​📍 ቦታ፦ ፒያሳ (ከቴዎድሮስ አደባባይ አጠገብ)
​የንግድ ሱቆች (Commercial Shops):
​ከ 23 m^2 እስከ 434 m^2 ስፋት ያላቸው
​ዋጋ፦ በካሬ ከ 200,000 ብር ጀምሮ
​የመኖሪያ ቤቶች (Residential Units):
​ባለ 2 መኝታ፦ 127 m^2 | 128 m^2 | 129 m^2 | 140 m^2 | 146 m^2 | 157 m^2
​ባለ 3 መኝታ፦ 165 m^2 | 169 m^2 | 171 m^2 | 173 m^2 | 220 m^2
​ዋጋ፦ በካሬ ከ 90,000 ብር ጀምሮ
​የክፍያ ሁኔታ፦ ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ!
​🎁 ስፔሻል ቅናሽ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ለሚከፍሉ 30% ታላቅ ቅናሽ!
​2️⃣ ዲፕሎማት አፓርትመንት ፕሮጀክት (Diplomat Apartment)
​📍 ቦታ፦ ቦሌ ጋዜቦ
​የመኖሪያ ቤቶች (Residential Units):
​ባለ 1 መኝታ፦ 91 m^2 94 m^2
​ባለ 2 መኝታ፦ 126 m^2 | 138 m^2 | 139 m^2 | 149 m^2
​ባለ 3 መኝታ፦ 171 m^2 | 178 m^2 | 186 m^2
​ዋጋ፦ በካሬ ከ 122,000 ብር ጀምሮ
​የክፍያ ሁኔታ፦ ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ!
​🎁 ስፔሻል ቅናሽ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ሲከፍሉ 20% ቅናሽ!
​3️⃣ አምባሳደር አፓርትመንት ፕሮጀክት (Ambassador Apartment)
​📍 ቦታ፦ ሳር ቤት (ከአፍሪካ ህብረት አጠገብ)
​የመኖሪያ ቤቶች (Residential Units):
​ባለ 2 መኝታ፦ 110 m^2
​ባለ 3 መኝታ፦ 192 m^2 | 215 m^2
​ዋጋ፦ በካሬ 127,000 ብር
​የንግድ ሱቆች (Commercial Shops):
​ከ 10 m^2 እስከ 88 m^2 ስፋት ያላቸው
​ዋጋ፦ በካሬ ከ 200,000 ብር ጀምሮ
​የክፍያ ሁኔታ፦ ቅድመ ክፍያ 15% ብቻ!
​🎁 ስፔሻል ቅናሽ፦ 100% ሙሉ ክፍያ ሲከፍሉ 20% ቅናሽ!
​✨ ለምን ሪያሊቲ ሪል እስቴትን ይመርጣሉ?
✔️ አስተማማኝ እና ጥራት ያለው ግንባታ
✔️ ተመራጭ እና እሴታቸው በፍጥነት የሚያድግ ቦታዎች
✔️ ለአሰራር እና ለክፍያ ምቹ ሁኔታዎች
​📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፣ ህልምዎን እውን እናድርግ!
​📲 0926 34 00 75
​📲 0926 34 00 75
​🏢 ሪያሊቲ ሪል እስቴት (Reality Real Estate)
#የኢትዮጰያሪልእስቴት #አዲስአበባቤቶች

 #0926340075
21/10/2026

#0926340075

20/10/2026

#0926340075

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ameha Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category