23/10/2026
🏢 Reality Real Estate በሪል እስቴት ዘርፍ ላይ ለ10 ዓመታት በትጋት እና በተረጋገጠ ተሞክሮ እየሰራ የመጣ ድርጅታችን ነው። የድርጅታችን ጉዞ የጀመረው በቦሌ እና አካባቢዋ ሲሆን፣ በዚህ የ10 ዓመት ጉዞ ውስጥ 9 የሪል እስቴት ሳይቶችን ገንብተን 9ኙንም ለባለቤቶቻቸው በስኬት አስረክበናል። 🔑 በተጨማሪም 5 ሳይቶችን በቅርብ ወራት እናስረክባለን። ለReality Real Estate የህንፃዎች ብዛት ብቻ ሳይሆን፣ የደንበኛ እምነት፣ የግንባታ ጥራት እና የተረጋገጠ የስራ ታሪክ የተገነባበት ጉዞ ነው። 🚀 ከቦሌ አካባቢ የጀመረው የReality ጉዞ ዛሬ ላይ ብዙወች ለመኖር በሚመርጡት አካባቢወች ቅንጡ አፓርትመንት እና የንግድ ሱቆችን ይዘን ቀርበናል📍
1. በሳር ቤት፦ ካናዳ 1 እና 2
2. በቦሌ ጋዜቦ / Diplomat Road
3. በፒያሳ
4. በቦሌ መድሐኔዓለም
5. በአፍሪካ ህብረት ሳይቶችን ይዞ ቀጥሏል🤗
➤ ቦሌ መድሐኔዓለም ሸገር ህንጻ በስተጀርባ Elit የተሰኘው ፕሮጀክታችን በ556 ካ.ሜ መሬት ላይ እየተገነባ ያለ 2B+G+12+T የሆነ ዘመናዊ ህንጻችን ነው፣ 🏛 ለመኖሪያ ቤት ከ137.06ካ.ሜ እስከ 211.87 ካ.ሜ ጀምሮ የካሬ አማራጮችን ይዘን ቀርበናል።
ቅድመ ክፍያ 40%ብቻ
የመረከቢያ ጊዜ፦ 8 ወር
የአፓርትመንቱ የሚኖሩት የጋራ መገልገያወች
1.የከርሰምድር ውሃ
2. የሰው እና የእቃ ሟጓጓዢያ ፈጣን ሊፍቶች
3.የመኪና paprking ከመኪና ቻርጀር ጋር
4.የ24 ሰአት security camara
5.GYM,Spa,steapm,Taras,የልጆች መጫወቻ ቦታ ይገኙበታል!!
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 09 37 8021 28 🏢 Reality Real Estate