Admas homes real estate marketing

Admas homes real estate marketing Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Admas homes real estate marketing, Real Estate, Addis Ababa.

🏢 Admas homes marketing
የቤት መግዣ | መሸጫ | መከራየት ምርጥ እድሎች በአንድ ቦታ
📍 በአዲስ አበባ እና አካባቢዎች የሚገኙ ቅንጡ ቤቶች እና መሬቶች ለሽያጭ አማካሪ!!
💰 ተመጣጣኝ ዋጋ | ፈጣን አገልግሎት | ታማኝ የሽያጭ አማካሪ
📞 ለመገናኘት: +251 943 71 38 57 / 0902 21 39 77

👤 telegeram Username:
💬 ማንኛውም የቤት ጥያቄ

መለዓኩ ቅዱስ ገብርኤል በነገር ሁሉ አለሁ ይበለን።አብሳሪው መለዓክ  ረፍት የሚሰጥ ብስራትን ያብስረን።++++++++++++++  አሜን። ++++++++++++
29/10/2026

መለዓኩ ቅዱስ ገብርኤል በነገር ሁሉ አለሁ ይበለን።
አብሳሪው መለዓክ ረፍት የሚሰጥ ብስራትን ያብስረን።
++++++++++++++ አሜን። ++++++++++++

‹‹ቅዱስ ገብርኤል›› የስሙ ትርጓሜ ‹‹እግዚእ ወገብር፤ አምላክ ሰው ሆነ፣ ሰው አምላክ ሆነ›› ማለት ነው።ቅዱስ ገብርኤል የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መምጣትና ሰው መሆን ለመና...
28/10/2026

‹‹ቅዱስ ገብርኤል›› የስሙ ትርጓሜ ‹‹እግዚእ ወገብር፤ አምላክ ሰው ሆነ፣ ሰው አምላክ ሆነ›› ማለት ነው።

ቅዱስ ገብርኤል የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን መምጣትና ሰው መሆን ለመናገር ተልኮ የምሥራች ዜናን ያበሠረ ቅዱስ መልአክ ነው። የነቢያትን ትንቢት ያስፈጸመ፣ የምሥራችንም ቃል ያበሠረ መልእክተኛ ነው።

በዲያቢሎስ ተንኮል የተሰናከሉትን ፈጥኖ ለርዳታ የሚደርስ፣ በጨለማና በሞት ጥላ ለሚኖሩት የብርሃን ፋና የሚያበራ፣ ሰብአ ሰገልንም የመራ የእግዚአብሔር ቅዱስ መልአክ ነው።

በሰይጣን ተንኮል በሰው ልቦና ውስጥ የነበረውን የኀዘን ስሜት ያጠፋ፣ የምሥራችንና የብርሃንን መልእክት ያደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ነው።

የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃና ረድኤት አይለየን! 🙏

📍 ጎላጉል Real Estate በድጋሜ ሽያጭ ጀምረዋል!!በCMC ውስጥ የተሟላ ዲጂታል ካርታው የተዘጋጀላቸው።ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀው አፓርትመንት እና ሱቆች በሽያጭ ላይ ነን!!• ዘመናዊ፣ ተስ...
27/10/2026

📍 ጎላጉል Real Estate በድጋሜ ሽያጭ ጀምረዋል!!
በCMC ውስጥ የተሟላ ዲጂታል ካርታው የተዘጋጀላቸው።
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀው አፓርትመንት እና ሱቆች በሽያጭ ላይ ነን!!
• ዘመናዊ፣ ተስማሚ፣ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ
Apartment ➞2 bedroom
➤Apartment_1 ➞ 143.929, ካሬ
Total price = 19,430,415 ETB
Apartment 2 ➞ 146.95 ካሬ
Total Price = 19,838,250 ETB

Apartment 3bedroom +store
➤Apartment_1 ➞ 207.11, ካሬ
Total price = 27,960,795 ETB
➤Apartment_2 ➞ 218.771 ካሬ
Total Price = 28,440,230 ETB
አከፋፈል
➝ option1➤ 100% downpayment
➝ Option2➤ Buying to Bank Credit
• ለማንኛውም ንግድ ተስማሚ
👉 ማሳሰቢያ እኛ ጋር ስገዙ ምንም የኮሚሽን ክፍያ አይከፍሉም!!!
በተጨማሪም ክፍያ 100% ነው። ወዲያው እንደከፈሉ ካርታው በእጅ ያገኛሉ!
📍 ቦታ: CMC
በቀላሉ የሚደረስበት፣ ዘመናዊ፣ ተስማሚ አካባቢ
📍 ጎላጉል Real Estate
ጥራት • ምቹነት • የትርፍ እድል በአንድ ቦታው!
👇
በውስጥ ደግሞ ሶስት የጋራ መገልገያ G+3+6+11 ቴራስ አሉት
የከርሰ ምድር ውሃ እና ሊፍት Standby generator የመሳሰሉት አሉት
👉ሽያጭ በሙሉ full finished
0943713857 / 0902213977
ዛሬ ያስያዙ እና የራስዎን ቦታ ያግኙ!
📩 Telegram: https://t.me/Fiseha0943713857
ይከተሉ።

📍 ጎላጉል Real Estate በድጋሜ ሽያጭ ጀምረዋል!!በCMC ውስጥ የተሟላ ዲጂታል ካርታው የተዘጋጀላቸው።ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀው አፓርትመንት እና ሱቆች በሽያጭ ላይ ነን!!• ዘመናዊ፣ ተስ...
27/10/2026

📍 ጎላጉል Real Estate በድጋሜ ሽያጭ ጀምረዋል!!
በCMC ውስጥ የተሟላ ዲጂታል ካርታው የተዘጋጀላቸው።
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀው አፓርትመንት እና ሱቆች በሽያጭ ላይ ነን!!
• ዘመናዊ፣ ተስማሚ፣ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ
Apartment ➞2 bedroom
➤Apartment_1 ➞ 143.929, ካሬ
Total price = 19,430,415 ETB
Apartment 2 ➞ 146.95 ካሬ
Total Price = 19,838,250 ETB

Apartment 3bedroom +store
➤Apartment_1 ➞ 207.11, ካሬ
Total price = 27,960,795 ETB
➤Apartment_2 ➞ 218.771 ካሬ
Total Price = 28,440,230 ETB
አከፋፈል
➝ option1➤ 100% downpayment
➝ Option2➤ Buying to Bank Credit
• ለማንኛውም ንግድ ተስማሚ
👉 ማሳሰቢያ እኛ ጋር ስገዙ ምንም የኮሚሽን ክፍያ አይከፍሉም!!!
በተጨማሪም ክፍያ 100% ነው። ወዲያው እንደከፈሉ ካርታው በእጅ ያገኛሉ!
📍 ቦታ: CMC
በቀላሉ የሚደረስበት፣ ዘመናዊ፣ ተስማሚ አካባቢ
📍 ጎላጉል Real Estate
ጥራት • ምቹነት • የትርፍ እድል በአንድ ቦታው!
👇
በውስጥ ደግሞ ሶስት የጋራ መገልገያ G+3+6+11 ቴራስ አሉት
የከርሰ ምድር ውሃ እና ሊፍት Standby generator የመሳሰሉት አሉት
👉ሽያጭ በሙሉ full finished
0943713857 / 0902213977
ዛሬ ያስያዙ እና የራስዎን ቦታ ያግኙ!
📩 Telegram: https://t.me/Fiseha0943713857
ይከተሉ።

የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ባወጡት ይፋዊ መመሪያ መሰረት፣ ማንኛውም የማይንቀሳቀስ ንብረት (መሬትና ቤት) ባለቤት የይዞታ ...
26/10/2026

የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ እና የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ባወጡት ይፋዊ መመሪያ መሰረት፣ ማንኛውም የማይንቀሳቀስ ንብረት (መሬትና ቤት) ባለቤት የይዞታ ማረጋገጫ ካርታውን ወደ ዲጂታል (e-Carta) ካላስቀየረና በኦንላይን ሲስተሙ ላይ "Active" ካላደረገ ምንም ዓይነት ህጋዊ የንብረት ዝውውር መፈፀም አይችልም።
ይህ አሰራር በሀገር አቀፍ ደረጃ በወጣው የከተማ መሬትና ተያያዥ ንብረት ምዝገባ አዋጅ እና በከተማዋ ተግባራዊ በሆነው የe-Land (Cadastral Registration and Property Rights System - CRPRS) ዲጂታል ቴክኖሎጂ የሚመራ ነው።

የመግለጫውና የአዲሱ መመሪያ ዋና ዋና ዝርዝሮች የሚከተሉት ናቸው፡

1. የታገዱ መሰረታዊ መብቶች (በዲጂታል ላልተመዘገቡ)
የይዞታ ማረጋገጫቸው በዲጂታል ካዳስተር (e-Carta) ያልተመዘገበና በሲስተሙ ላይ "Active" ያልሆኑ ንብረቶች ላይ የሚከተሉትን አገልግሎቶች ማግኘት በፍፁም አይቻልም፦

1. የስመ ንብረት ዝውውር መፈፀም፦ ንብረትን በሽያጭ (Sale) ወይም በስጦታ (Donation) ለሌላ አካል ማስተላለፍ።

2. የባንክ ብድርና እገዳ (Mortgage & Court Injunction)፦ ካርታን ባንክ አስይዞ መበደር ወይም የፍርድ ቤት እገዳዎችን በሲስተም ማስመዝገብ።

3. የውርስ ስም ዝውውር፦ የንብረት ባለቤትነትን በውርስ ማስተላለፍ።

4. የይዞታ ማሻሻያ፦ መሬትን መክፈል (Subdivision)፣ መቀላቀል (Consolidation) ወይም የኮንዶሚኒየም/የሪልእስቴት የተናጥል ካርታ ማውጣት።

2. የመመሪያው ዋና ዓላማዎች
የማጭበርበር ድርጊቶችን ማስቀረት፦ ንብረቶች በብሎክቼይን (Blockchain) እና በጂ.አይ.ኤስ (GIS) ቴክኖሎጂ ስለሚቆለፉ በአንድ ካርታ ላይ ሁለት ጊዜ መሸጥ ወይም በፎርጅድ ሰነድ መበደርን ሙሉ በሙሉ ያስቀራል።
ወደ አንድ ወጥ ዲጂታል መለያ (Unique Parcel ID) መቀየር፦ እያንዳንዱ ይዞታ የራሱ የሆነ የዲጂታል መለያ ቁጥር እንዲኖረው ማድረግ።
አገልግሎትን ማቀላጠፍ፦ ደንበኞች በአካል መመላለስ ሳይጠበቅባቸው 16 የሚሆኑ ዋና ዋና የመሬት አገልግሎቶችን በቤት ሆነው በኢንተርኔት እንዲያጠናቅቁ ማስቻል።

3. ባለቤቶች ምን ማድረግ ይኖርባቸዋል?
የሰነድ ማረጋገጫ (Old to New e-Carta)፦ የድሮ (በወረቀት የተዘጋጀ) ካርታ ያላቸው ባለቤቶች ሰነዶቻቸውን ወደ ዲጂታል እንዲቀይሩ ጥሪ ተላልፏል።
የኦንላይን አካውንት መክፈት፦ በቢሮው ይፋዊ የe-Land ድረ-ገጽ ወይም በAddis Smart-Office በኩል በመግባት የይዞታቸውን መረጃ ማረጋገጥና ማመልከቻዎችን በዲጂታል መንገድ ማስገባት አለባቸው።
የአገልግሎት መከታተያ፦ ባለጉዳዮች በስልካቸውና በአገልግሎት መለያ ቁጥራቸው (Tracking Number) ብቻ የይዞታቸውን መብት ሁኔታ መከታተል ይችላሉ።

በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ 700,000 በላይ የይዞታ መረጃዎችን ወደ ዲጂታል ሰርቨር ያዛወረ በመሆኑ፣ ንብረትዎ ላይ ማንኛውንም ህጋዊ ተግባር ከመፈፀምዎ በፊት ወደ ክፍለ ከተማዎ የመሬት አስተዳደር ጽህፈት ቤት በመቅረብ ይዞታዎ በዲጂታሉ ካርታ (e-Cadaster) ውስጥ መካተቱን ማረጋገጥ ይኖርብዎታል።

በአሁኑ ወቅት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ 700,000 በላይ የይዞታ መረጃዎችን ወደ ዲጂታል ሰርቨር ያዛወረ በመሆኑ፣ ንብረትዎ ላይ ማንኛውንም ህጋዊ ተግባር ከመፈፀምዎ በፊት ወደ ክፍለ ከተማዎ የመሬት አስተዳደር ጽህፈት ቤት በመቅረብ ይዞታዎ በዲጂታሉ ካርታ (e-Cadaster) ውስጥ መካተቱን ማረጋገጥ ይኖርብዎታል

📍 መብትዎን አውቀው ይጓዙ
📩 Telegram: https://t.me/Fiseha0943713857
ይከተሉ።

26/10/2026

📍 ጎላጉል Real Estate
በCMC ውስጥ የተሟላ ዲጂታል ካርታው የተዘጋጀላቸው።
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀው አፓርትመንት እና ሱቆች በሽያጭ ላይ ነን!!
• ዘመናዊ፣ ተስማሚ፣ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ

➞✨ የአፓርታማዎች ስፋት እና ካሬሜትር
•➝2 መኝታ:- 143 ፣ 146
➝ 3 መኝታ:- 207 ፣ 218
- (Fully Finished)
• ዋጋ: 130,000ብር ጀምሮ

➞✨ ሱቆች (Fully Finished

Ready for Business
• ዋጋ: 157,500 ብር / በካሬ ጀምሮ) እንደ ቦታው መሸጫ ዋጋ ይለያያል።
• ለማንኛውም ንግድ ተስማሚ
• ስፋት: 20 ካሬ እሰከ 201 ካሬ አማራጭ ያለው።
• እጅግ ተስማሚ አካባቢ፣ ወዲያውኑ ለንግድ ዝግጁ ነው
👉 ማሳሰቢያ እኛ ጋር ስገዙ ምንም የኮሚሽን ክፍያ አይከፍሉም!!
በተጨማሪም ክፍያ 100% ነው። ወዲያው እንደከፈሉ ካርታው በእጅ ያገኛሉ!
📍 ቦታ: CMC
በቀላሉ የሚደረስበት፣ ዘመናዊ፣ ተስማሚ አካባቢ
📍 ጎላጉል Real Estate
ጥራት • ምቹነት • የትርፍ እድል በአንድ ቦታው!
👇
በውስጥ ደግሞ ሶስት የጋራ መገልገያ G+3+6+11 ቴራስ አሉት
የከርሰ ምድር ውሃ እና ሊፍት Standby generator የመሳሰሉት አሉት
👉ሽያጭ በሙሉ full finished

Telegram / WhatsApp በመስጠት ይግኙን፣
0943713857 / 0902213977
ዛሬ ያስያዙ እና የራስዎን ቦታ ያግኙ!
📩 Telegram: https://t.me/Fiseha0943713857
ይከተሉ።

25/10/2026

📍 ጎላጉል Real Estate ➞በCMC ውስጥ የተሟላ ዲጂታል ካርታው የተዘጋጀላቸው።
ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀው አፓርትመንት እና ሱቆች በሽያጭ ላይ ነን!!
• ዘመናዊ፣ ተስማሚ፣ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ

➞✨ የአፓርታማዎች ስፋት እና ካሬሜትር
➝2 መኝታ:- 143 ፣ 146
➝ 3 መኝታ:- 207 ፣ 218
- (Fully Finished)
• ዋጋ: 130,000ብር ጀምሮ

➞✨ ሱቆች_የመሸጫ_ዋጋ(Fully Finished)
➝ Ground Floor ➝ First Floor ➞ second Floor

• ዋጋ: 157,500 ብር / በካሬ ጀምሮ➞እንደ ቦታው መሸጫ ዋጋ ይለያያል።
• ለማንኛውም ንግድ ተስማሚ
• ስፋት: 20 ካሬ እሰከ 201 ካሬ አማራጭ ያለው።
• እጅግ ተስማሚ አካባቢ፣ ወዲያውኑ ለንግድ ዝግጁ ነው
👉 ማሳሰቢያ እኛ ጋር ስገዙ ምንም የኮሚሽን ክፍያ አይከፍሉም!!
በተጨማሪም ክፍያ 100% ነው። ወዲያው እንደከፈሉ ካርታው በእጅ ያገኛሉ!
📍 ቦታ: CMC
በቀላሉ የሚደረስበት፣ ዘመናዊ፣ ተስማሚ አካባቢ
📍 ጎላጉል Real Estate
ጥራት • ምቹነት • የትርፍ እድል በአንድ ቦታው!
👇
በውስጥ ደግሞ ሶስት የጋራ መገልገያ G+3+6+11 ቴራስ አሉት
የከርሰ ምድር ውሃ እና ሊፍት Standby generator የመሳሰሉት አሉት
👉ሽያጭ በሙሉ full finished
0943713857 / 0902213977
ዛሬ ያስያዙ እና የራስዎን ቦታ ያግኙ!
📩 Telegram: https://t.me/Fiseha0943713857
ይከተሉ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Admas homes real estate marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category