Felege Gion Marketing

Felege Gion Marketing Real Estate consultant

20/10/2026
20/10/2026

በአያት ዞን-2 ባቡር ጣቢያ ሳይት
በመጠናቀቅ ላይ ያሉ አፓርትመንት ቤቶችና የንግድ ሱቆችን በቅናሽ ዋጋ እየሸጥነ ነዉ
ቤቱን 20% ሱቁን ደግሞ 30% በመክፈል
አሁኑን የቤትና የሱቅ ባለቤት ይሁኑ።
ለበለጠ መርጃ:-09 60 90 76 13 ደዉለዉ ያማከሩ
ቤቶቹ ባለሁለት መኝታ-80ካሬ,85ካሬ,95ካሬ
ባለሶስት መኝታ-107ካሬ,110,115,120,127,138አፓርትመንት ቤቶችን በ20% ቅድመ ክፍያ እንዲሁም
ከ24ካሬ,25ካሬ,30,31,36,39,40,42,43,48,49,51,-100ካሬዎችን በ30% ቅድመ ክፍያ በመሸጥ ላይ እንገኛለን
ሳይትና ቢሮ ቀጠሮ ለማስያዝ በ 09- 60 90 -76 -13 ይደዉሉ።

13/08/2026

አምስት(5) ቤዝመንት የመኪና ፓርኪግ ሰፊ የተንጣለለ ቴራሶ ጅምናስፓ ሰፊ አደራሽን ያካተተዉ እጅግ ዉብና ማራኪ ሁነዉ የተሰሩ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን በመሀል ቦሌ ጋዜቦ አደባባይ ከማይቾይዝ ሪል እስቴት ባለሁለት እና ባለሶስት ምኝታ ቤቶችን በ30% ቅድመ ክፍያ በመክፈል የቤት ባለቤት ይሁኑ ይልዎታል።
ለበለጠ መሪጃ :-በ09-60-90-76-13
መረጠዉ ሚኖሩበት My Chioce Real Estate

03/07/2026

መገናኛ ሾላ ዋና አስፓልት ላይ የሚገኝ የንግድ ሱቅ በሽያጭ ላይ ነን!!!
ለንግድዎ አዲስ ምዕራፍ፣ ለኢንቨስትመንትዎ ደግሞ አስተማማኝ ትርፍ የሚያስገኝ ምርጥ ዕድል ይዘንላችሁ መጥተናል። ከፍተኛ የሰው ፍሰት ባለበትና ለንግድ ስራ እጅግ ተመራጭ በሆነው መገናኛ ሾላ፣ በዋናው አስፓልት ላይ ፊት ለፊት የሚገኝ የንግድ ሱቅ በሽያጭ ላይ ነን!!!።

✅ያለምንም መዘግየት ሱቁን ተረክበው ወዲያውኑ ስራ መጀመር ይችላሉ።
✅ ለደንበኞች በቀላሉ የሚታይ እና ምቹ መዳረሻ ያለው።
✅ በመገናኛ ሾላ ልብ ላይ የሚገኝ በመሆኑ የገበያ ፍላጎቱ ዋስትና ያለው ነው።
💰 በ50% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ የቦታው ባለቤት ይሁኑ!
‼️ፈጥነው ለሚመጡ የመጀመሪያዎቹ ደንበኞች ለዉስን ሱቆች ብቻ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል።
🎯 ትክክለኛው የንግድ ቦታ፣ ለስኬትዎ ግማሹ መንገድ ነው!
ይደዉሉ-09-60-90-76-13

29/06/2026

በመሀል ቦሌ ቡልቡላ አደባባይ በፎሎር (1)አንድ ቤት G+4 ኮምባዉንድ(Commound)አፓርትመንት ባለሁለት እና ባለሶስት መኝታ ቤቶችን በመሸጥ ላይ እንገኛለን። ታዲያ እርስዎም ከቦሌ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኝዉ የተንጣለ ግቢ ዉስጥ መኖር ይፈልጋሉ? ፈጥነዉ ይደዉሉ
📞 09 60 90 76 13/ 09 23 15 24 19 ይደዉሉልን

17/06/2026

🤝እንኳን ወደ እናት ፋይበር ደህና መጡ! 🤝

የፋይበር ውጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋና በከፍተኛ ጥራት እንስራልዎታለን!

➥ለመዝናኛ ቦታዎች
➥ለKG ትምህርት ቤቶች👭👭 በሚፈልጉት ዲዛይን
ሸርታቴ መጫዎቻዎችን፤ ዥዋዥዌ መጫዎቻወችን፤ሮቴሽን መጫዎቻዎችንና የመሳሠሉትን እንሰራለን!

#እንዲሁም የአበባ ማስቀመጫዎችን፤የውሃ ታንከሮችን፤እና ሌሎች የፋይበር ስራዎችን እንሰራለን!

📱 አዲስ አበባ! ጎሮ ቅ/ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ እንገኛለን!!

☎️ 09 23 15 24b19 ይደውሉልን

ግንባታቸው የተጠናቀቁ  ቤቶችማይቾይዝ ሪል እስቴት  ከ ቦሌ ደምበል ጀርባ ዲፕሎማት መንገድ ላይ ለመኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ቦታ ላይ ቤቶችን ገንብተን ለሽያጭ አቅርበናል🏠የተና...
10/06/2026

ግንባታቸው የተጠናቀቁ ቤቶች
ማይቾይዝ ሪል እስቴት



ከ ቦሌ ደምበል ጀርባ ዲፕሎማት መንገድ ላይ ለመኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት

ተመራጭ ቦታ ላይ ቤቶችን ገንብተን

ለሽያጭ አቅርበናል

🏠የተናጠል ካርታ ያላቸው

🏠50/50 የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው

🏠 ጂም እና ስፓ

🏠 የከርሰ ምድር ዉሀ

🏠2ሊፍት

🏠ጋርቤጅ ሹተር

🏠የአደጋ ጊዜ መውጫ

🏠 የተንጣለለ ቴራስ

🏠ኢንተርኮም ሲስተም

📌በባለ 2 እና 3 መኝታ

በ 30 % ቅድመ ክፍያ

ለ ዉስን ቤቶች ብቻ በልዩ ቅናሽ በሽያጭ ላይ ነን

ማይ ቾይዝ ሪል እስቴት (የ ቾይዝ ዉሀ እህት ኩባንያ )

"መርጠው የሚኖሩበት "

ለበለጠ መረጃ

📞 09 60 90 76 13/ 09 23 15 24 19

10/06/2026

በመሃል ካዛንችስ የሚመኙት ያማረ ነገዎ እውን ይሆን ዘንድ እጅግ ውብ ዕይታ ያላቸውን ቤቶችን በመገባንት ላይ እንገኛለን!

ከ55ካሬ-160ካሬ ባለአንድ ባለሁለት ባለሶስት እንዲሁም ባለአራት መኝታ በ15% ቅደመ ክፍያ ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርታማዎችን በመሸጥ ላይ እንገኛለን።

• በግቢው ውስጥ
➾ የልጆች መዝናኛ ቦታ
➾ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➾መዋኛ ገንዳ
➾ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
➾የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
በግቢው ዙሪያ
➾ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
√ ተጠባባቂ ጀነሬተር
√ ጅም እና ስፓ
ታዲያ እርስዎም እስክ 20% የቅናሸ አማራጮችን ማግኘት ይችላሉ!!!
ለበለጠ መረጃ :-09 60 90 76 13/09-23-15-24-19 ይደዉሉ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Felege Gion Marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category