Elias at Temer properties

Website

Elias at Temer properties lead you to your future get

ደንበኞቻችንን እያንበሸበሽን ነው!50% የከፈሉ ደንበኞቻችን ከሀገር ወጣ ብለ ው ቢያሻቸው ለስራ ቢፈልጉ ለመዝናናት የተመቹ የሼባ ማይልስ ስጦታዎችን እያንበሸበሽናቸው ነው።እርሶም 50% እንደ...
14/11/2026

ደንበኞቻችንን እያንበሸበሽን ነው!

50% የከፈሉ ደንበኞቻችን ከሀገር ወጣ ብለ ው ቢያሻቸው ለስራ ቢፈልጉ ለመዝናናት የተመቹ
የሼባ ማይልስ ስጦታዎችን እያንበሸበሽናቸው ነው።
እርሶም 50% እንደከፈሉ ወደ ፈለጉበት ሀገር ደርሰው ይመለሱ።

ቴምር ሪል እስቴት
ቴምር ይዞ የከፍታ ጉዞ

Your dream home comes with a boarding pass. ✈️

​We’re rewarding our valued clients who have completed their 50% payment with ShebaMiles, whether you're flying out for business or a well-deserved getaway.

​Complete your 50% milestone today and let us take you places.

📞+251-982-83-22-22

TEMER REAL ESTATE
Create | Construct | Deliver

14/11/2026

🌴 በወር 1% ክፍያ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ! 🏡

ቴምር ሪልስቴት ለቤት ፈላጊዎች ድንቅ የቤት ባለቤትነት ዕድል ይዞላችሁ መጥቷል!

🔥 30% ልዩ ቅናሽ
🔥 40/60 ምቹ የክፍያ አማራጭ
🔥 ቋሚ የዋጋ አማራጭ – የዋጋና የዶላር ጭማሪ የለም ።

📍 1. አዋሬ ሳይት

- 1B+G+16
- Studio – 3 መኝታ
- 42 ካሬ Studio – 4.7 ሚሊዮን
- 68 ካሬ 1 መኝታ – 7.2 ሚሊዮን
- 105 ካሬ 2 መኝታ – 11.2 ሚሊዮን
- 131 ካሬ 3 መኝታ – 14 ሚሊዮን

📍 2. CMC – አፍሪካ ኮንቬንሽን ሳይት

- 1 እስከ 3 መኝታ
- 73–145 ካሬ

📍 3. ቡልጋሪያ ሳይት

- Studio – 40 ካሬ
- 1 መኝታ – 62–70 ካሬ
- 2 መኝታ – 110–113 ካሬ
- 3 መኝታ – 135–152 ካሬ

💎 የቤት ምርጫዎን በበጀትዎ መሠረት ያድርጉ!

የወር 1% ክፍያ አማራጭን ጨምሮ ስለ ክፍያ ሁኔታ፣ የቤት ዋጋና ተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን።

📞 09-82-83-22-22

ቴምር ሪልስቴት – የህልም ቤትዎን ወደ እውነት! 🏡

13/11/2026

🏢 TEMER PROPERTIES CONVENTION CENTER PROJECT

2B+G+21 apartment

🏠 **የቤት አይነቶች**
- 1 Bedroom: 73–74 m²
- 2 Bedroom: 112–122 m²
- 3 Bedroom: 123–145 m²

💰 **የካሬ ዋጋ**
- 1–7ኛ ፎቅ: 115,000 ብር
- 8–14ኛ ፎቅ: 110,000 ብር
- 15–20ኛ ፎቅ: 105,000 ብር

🌅 Morning View: +5,000 ብር

💳 **የክፍያ አማራጮች**
👉20% Advance Payment
👉 70/30 Payment Plan
👉 40/60 Payment Plan

📞 ለበለጠ መረጃና ሳይት ለመጎብኘት
+251-982-83-22-22
ይደውሉልን ።
TEMER PROPERTIES
CREATE | CONSTRUCT | DELIVER

በ40/60 አከፋፈል CMC ላይ ኮንቬንሽን ፕላስ ብለን መተናል‼️ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከ 73ካሬ እስከ 145ካሬ መኖሪያ ቤቶችን በ3 አይነት አከፋፈል ለሽያጭ አቅርበንላችሗል።1,40...
11/11/2026

በ40/60 አከፋፈል CMC ላይ ኮንቬንሽን ፕላስ ብለን መተናል‼️

ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ከ 73ካሬ እስከ 145ካሬ መኖሪያ ቤቶችን በ3 አይነት አከፋፈል ለሽያጭ አቅርበንላችሗል።

1,40/60
40% አሁን ትከፍሉና ቀሪውን 60% የቤታችሁን ካርታ እና ቁልፍ ስትረከቡ የምትከፍሉበት

2,20/80
በ20% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን በግንባታ ሂደት የምትከፍሉበት እንዲሁም

3,በ70% አጠቃላይ ክፍያ የህልማችሁን ቤት ይግላችሁ የምታረጉበት እድል ተመቻችቶላችሗል።

ለበለጠ መረጃ ብስራት ብለው ይደውሉ!
📞094 249 5590
📞09-82-83-22-22

🏡 በሲኤምሲ (CMC) ቅንጡ ቤት በልዩ ቅናሽ!የራስዎን ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በልዩ የክፍያ አማራጭ ይግዙ!✨ ልዩ የቅናሽ እና የክፍያ አማራጮች✅ 100% ሙሉ ክፍያ — 30% ቅናሽ✅ 41%–64...
11/11/2026

🏡 በሲኤምሲ (CMC) ቅንጡ ቤት በልዩ ቅናሽ!

የራስዎን ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በልዩ የክፍያ አማራጭ ይግዙ!

✨ ልዩ የቅናሽ እና የክፍያ አማራጮች

✅ 100% ሙሉ ክፍያ — 30% ቅናሽ

✅ 41%–64% ክፍያ — 25% ቅናሽ

✅ 40% ክፍያ — 10% ቅናሽ እና ቀሪውን 60% ቁልፍ ከተረከቡ በኋላ ይክፈሉ!

✅ 20% ቅድመ ክፍያ — ቀሪውን በ3 ዓመት ውስጥ በ15 ዙር ይክፈሉ!

💎 ያለ ወለድና የባንክ ጭማሪ የክፍያ አማራጮች!

📍 አካባቢ፡ CMC

📞 ለዋጋ፣ ለተጨማሪ መረጃ እና የቤት ጉብኝት፦
09-82-83-22-22

🏢 TEMER PROPERTIES

የራስዎን ቤት ዛሬውኑ ይምረጡ!

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elias at Temer properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category