HOMEY Properties

HOMEY Properties Property Advisor 📞 0953782012

23/10/2026
23/10/2026

አፍሪ ሆምስ
📍ሳርቤት አፍሪካ ህብረት በ200ሜትር ርቀት ላይ

በካሬ 115 ሺህ ብር
የተናጥል ካርታ ያለው

-ባለ 13 ወለል ህንፃ
-ባለ 3መኝታ
-139ካሬ
-በወለል 3ቤት
-ቴራስ ያለው
- በ Semi Finished

ጠቅላላ ዋጋ -- 15,985,000 ብር
የቀሩን 10ኛ ወለል ጀምሮ ጥቂት ቤቶች ናቸው
ፈጥነው ይደውሉልን

☎️ 0912873916






#ቤቶች


አፍሪ ሆምስ📍ሳርቤት አፍሪካ ህብረት በ200ሜትር ርቀት ላይ በካሬ 115 ሺህ ብርየተናጥል ካርታ ያለው-ባለ 13 ወለል ህንፃ-ባለ 3መኝታ-139ካሬ-በወለል 3ቤት-ቴራስ ያለው- በ Semi Fi...
23/10/2026

አፍሪ ሆምስ
📍ሳርቤት አፍሪካ ህብረት በ200ሜትር ርቀት ላይ

በካሬ 115 ሺህ ብር
የተናጥል ካርታ ያለው

-ባለ 13 ወለል ህንፃ
-ባለ 3መኝታ
-139ካሬ
-በወለል 3ቤት
-ቴራስ ያለው
- በ Semi Finished

ጠቅላላ ዋጋ -- 15,985,000 ብር
የቀሩን ከ10ኛ ወለል ጀምሮ ጥቂት ቤቶች ናቸው
ፈጥነው ይደውሉልን!

☎️ 0912873916






#ቤቶች



18/10/2026

✅ የማጠቃለያ ሽያጭ ከ 20% ቅናሽ ጋር
📍 መርካቶ ተክለሀይማኖት ዋናው መንገድ ላይ የንግድ ሱቆች እየሸጥን ነው
🔶 ትልልቅ ካሬ ለምትፈልጉ ደንበኞች የወጣ እድል
🔶 6700 ካሬ ላይ ያረፈ G+5 ሞል
🔶 Net Area, Fixed price, full finished
💸 በ 7 ዙር የክፍያ አማራጭ

🛑 22 ካሬ - ሙሉ ክፍያ - 3.5 ሚ
ቅድመ ክፍያ - 660,000
🛑 32 ካሬ - ሙሉ ክፍያ - 5,120,000
ቅድመ ክፍያ - 640,000

👉 የቀሩን ቦታዎች ውስን ናቸው ፈጥነው ይደውሉ
0912 87 39 16

Metro Real Estate 📍 Bole Bulbulla Book Now! 0912873916
16/10/2026

Metro Real Estate 📍 Bole Bulbulla
Book Now! 0912873916

🇺🇸🇨🇦 ዲያስፖራ ሀገር ቤት ከሰው እጅ ላይ ያለቀ ቤት መግዛት አስባችኋል?እነዚህን 3 ነገሮች ሳታረጋግጡ እንዳትወስኑ :-📌 በሀገር ውስጥም ቢሆን በሪል እስቴት ወይም በቤት ግዥ ወቅት ገንዘ...
13/10/2026

🇺🇸🇨🇦 ዲያስፖራ ሀገር ቤት ከሰው እጅ ላይ ያለቀ ቤት መግዛት አስባችኋል?
እነዚህን 3 ነገሮች ሳታረጋግጡ እንዳትወስኑ :-

📌 በሀገር ውስጥም ቢሆን በሪል እስቴት ወይም በቤት ግዥ ወቅት ገንዘብዎን ለመጠበቅ እነዚህን ተጨማሪ ነጥቦች ማረጋገጥ አይርሱ፡

1. የካርታ እና የህጋዊ ባለቤትነት ማረጋገጫ (Title & Deed Verification)
ቤቱ ወይም ቦታው ነፃ መሆኑን፣ እገዳ (Encumbrance) የሌለበት መሆኑን እና በይዞታ ማረጋገጫ (ካርታ) ላይ ያለው ስም ከሻጩ ህጋዊ መታወቂያ ጋር ትክክለኛ መሆኑን ማረጋገጥ።

2. የግንባታ ጥራት እና የሳይት ጉብኝት (Construction Quality & Site Inspection)
የሪል እስቴት ወይም ያለቀለት ቤት ሲገዙ የውሃ፣ የመብራት፣ የቆሻሻ ፍሳሽ መስመሮች እና የመዋቅር ጥራቱን በባለሙያ አስመርምሮ ማረጋገጥ።

3. የክፍያ እና የውል ህጋዊነት (Legal Contract & Payment Schedule)
ክፍያዎችን በባንክ ሂሳብ ብቻ ማድረግ እና የውል ስምምነቱን በውልና ማስረጃ (Documents Authentication and Registration Agency) ህጋዊ አድርጎ ማጽደቅ።

✅ እነዚህን 3ቱንም ያሟላ አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ከፈለጋችሁ👇

በ1.9 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ መርካቶ ውስጥ ሱቅዎን ይረከቡ!🚀
ጥቂት ሱቆች ብቻ ስለቀሩን ፈጥነው ይወስኑ።
🏢 የተወሰነ እድል፡ ለ20 ሱቆች ብቻ የቀረበ ታላቅ ቅናሽ!
💰 አነስተኛ ክፍያ፡ ከ 1.9 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ እና ከ 640,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ።
🌍 ለዲያስፖራዎች፡ ልዩ የ20% ቅናሽ አቅርበናል።
📏 ስፋት እና ጥራት፡ ከ11 እስከ 32 ካሬ ጀምሮ፤ የምንሸጠው ኔት ኤሪያ (Net Area)፣ ፊክስድ ዋጋ እና ሙሉ ለሙሉ ያለቀለት (Full Finished) ነው።
🤝 ቀጥታ ግብይት፡ ተወካይ ወይም ደላላ ሳያስፈልግዎ በቀጥታ ይመዝገቡ።
ይህ የማይደገም እድል የሚሆነው ከስር ባለው የድርጅቱ ስልክ አሁኑኑ ከደወሉ ብቻ ነው!
🏢 መሀል መርካቶ ላይ ፡ ሜሪት ፕሮፐርቲስ (Merit Properties)
📞 0912873916 Telegram ወይም WhatsApp ላይ ያነጋግሩን🤝


⁠ ⁠



⁠ ⁠
⁠ ⁠

⁠ ⁠
⁠ ⁠
⁠ ⁠
⁠ ⁠
⁠ ⁠
⁠ ⁠
⁠ ⁠
⁠ ⁠
⁠ ⁠
⁠

13/10/2026

ቤት ወይም መሬት ሲገዙ ለስም ዝውውር (አሹራ) ለመንግስት ምን ያህል ይከፈላል?
👇 📜 ስለ አሹራ (የስም ዝውውር ክፍያ) ምን ያህል ያውቃሉ? ቤት ሲገዙ ወይም ሲሸጡ ሊያውቋቸው የሚገቡ ዋና ዋና የመንግስት ክፍያዎች! በአዲስ አበባም ሆነ በሌሎች የሀገራችን ክፍሎች የሪል እስቴት፣ የቤት ወይም የመሬት ግዢ በሚፈጽሙበት ጊዜ ከንብረቱ ዋጋ በተጨማሪ ለመንግስት የሚከፈሉ ህጋዊ ክፍያዎች አሉ። እነዚህ ክፍያዎች በብዙዎች ዘንድ በጥቅል “አሹራ” በመባል ይታወቃሉ። እነዚህን ክፍያዎች አስቀድሞ ማወቅ በበጀትዎ ላይ ያልተጠበቀ ጫና እንዳይፈጠር ይረዳዎታል።
🏛️ 1. የቴምብር ሽያጭ ታክስ (Stamp Duty / የስም ዝውውር) ቤት ወይም መሬት ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው ሲዛወር በውልና ማስረጃ (Documents Authentication and Registration Agency) በኩል የሚከፈል የቴምብር ክፍያ ነው። የክፍያው መጠን፦ እንደ ንብረቱ ዓይነት እና በውሉ ላይ ባለው የንብረቱ ግምት መሠረት በተለምዶ ከ 2% እስከ 4% አካባቢ ይታሰባል። ክፍያው በዋናነት የሚከፈለው በገዢው (Buyer) በኩል ነው።
💰 2. የካፒታል ዕድገት ታክስ (Capital Gains Tax) ይህ ክፍያ ንብረቱን የሚሸጠው አካል (Seller) ከተገኘው የዋጋ እድገት ትርፍ ላይ ለመንግስት የሚከፍለው የታክስ ዓይነት ነው። የክፍያው መጠን፦ ቤቱ ወይም ንብረቱ ከተገዛበት ዋጋ እና አሁን ከተሸጠበት ዋጋ መካከል ባለው የዋጋ ልዩነት (ትርፍ) ላይ ተሰልፎ የሚከፈል ነው። ክፍያው በህግ የሻጭ (Seller) ኃላፊነት ቢሆንም፤ በውል ስምምነት መሠረት በገዢና ሻጭ መካከል ሊሸፈን ይችላል።
🏢 3. የሪል እስቴት አልሚዎች (Developers) አፓርታማ ሲገዙ በግንባታ ላይ ያለ ወይም ያለቀለት አፓርታማ ከሪል እስቴት ኩባንያዎች ሲገዙ፡ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT): አዳዲስ አፓርታማዎች በሚሸጡበት ጊዜ እንደ ውሉ ዓይነት የቫት (VAT) ህጎች ሊተገበሩ ይችላሉ። የካርታ/የስም ዝውውር: የይዞታ ማረጋገጫ (ካርታ) በስምዎ ሲዛወር የካርታ ማውጫ እና የካዳስተር ክፍያዎች ይኖራሉ።
💡 የኔ ምክር፦ አስቀድመው ያቅዱ: ቤት ሲገዙ ከቤቱ ዋጋ በተጨማሪ ለስም ዝውውር፣ ለቴምብር እና ተያያዥ የመንግስት ክፍያዎች ከ 4% እስከ 6% የሚደርስ በጀት መያዝ ይመረጣል። ውልዎን በጥንቃቄ ይመልከቱ: የስም ዝውውር ክፍያዎችን ማን እንደሚሸፍን (ገዢ ወይስ ሻጭ) በውል ስምምነትዎ ላይ በግልጽ ማስፈር ይኖርብዎታል።
📩 በአዲስ አበባ የህግ ሂደታቸው የተጠበቁ የሪል እስቴት እና የአፓርታማ አማራጮችን ለመግዛት ካሰቡ፦
👤 Kibuneh Lemma— Property Advisor and Consultant
☎️ 0912873916
💬 Telegram:
✉️ Email: [email protected] ያነጋግሩኝ፤ ግልጽ እና አስተማማኝ አሰራር ያላቸውን የቤት አማራጮች አብረን እንመርምር!






12/10/2026

📍 ተክለሃይማኖት ለንግድዎ ስኬት ትክክለኛው ስፍራ! 🏪

በአዲስ አበባ የንግድ ማዕከል ተክለሃይማኖት፤ ስትራቴጂካዊ የሆኑ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል። ለንግድም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ የሆኑ ከ11 ካሬ ጀምሮ እንደ ስራዎ አይነት የሚመጥኑ፣ ከፍተኛ ደንበኛ በሚገኝበት ስፍራ የንግድዎን የወደፊት ተስፋ ዛሬውኑ ያረጋግጡ!

📐 ከ11 ካሬ ጀምሮ የተለያዩ የሱቅ መጠኖች
⏳ አነስተኛ ቅድመ ክፍያ በመክፈል የራስዎን ሱቅ ይረከቡ። ውስን የሱቅ አማራጮች

👉 ለመመዝገብ እንዲሁም site visit ቀጠሮ ለመያዝ ከታች በምናስቀምጠው የድርጅታችን ስልክ ቁጥር ይደውሉልን።
📞 +251912 87 39 16

እድሉ ሳያመልጥዎት በተክለሃይማኖት የሱቅ ባለቤት ይሁኑ!








#መርካቶ

ሜትሮ ሪል እስቴት (Metro Real Estate)     📍 Bole Bulbula Refenti Square            በቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ አደባባይ!👉በቦሌ ቡልቡላ የመኖሪያ መንደር👉ግን...
09/10/2026

ሜትሮ ሪል እስቴት (Metro Real Estate)
📍 Bole Bulbula Refenti Square
በቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ አደባባይ!

👉በቦሌ ቡልቡላ የመኖሪያ መንደር
👉ግንባታቸዉ 80% የደረሱ
👉በ 1አመት የሚረከቡት በ 30% ቅድመ ክፍያ
👉 G+4
👉 በወለል 1 አባወራ / 1 ቤት
👉ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው በቦሌ ቡልቡላ ሪፌንቲ አደባባይ በሚገኘው ሳይታችን
ጊዜውን የሚመጥንና በሰፊ ቦታ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርበናል::

ባለ 2 መኝታ 103.6 ካሬ -ጠቅላላ ዋጋ=14,992,992 ብር
30% ቅድመ ክፍያ -- 4,497,000 ብር

ባለ 3 መኝታ 125.8 ካሬ -- ጠቅላላ ዋጋ=17,118,864 ብር
30% ቅድመ ክፍያ -- 5,135,659 ብር

☑️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ
☑️ የላውንደሪ ክፍል
☑️ ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች
☑️ የመኪና ማቆሚያ
☑️ ባልኮኒ ያለው


•ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ።
☎️ 0912873916 / 0953782012






#ኢንቨስትመንት

#ሪልእስቴት



#አፓርትመንት
#አዲስአበባ
#ቤቶች
#ቦሌ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HOMEY Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share