Ethio Addis property

Ethio Addis property ​"ዘመናዊ፣ ምቹ እና አስተማማኝ የሆኑ የሪል እስቴት አፓርታማዎችን እና የንግድ ሱቆችን በአዲስ አበባ ያግኙ። ከባለሙያ ምክር ጋር ወደ ህልም ቤትዎ እንመራዎታለን!
+251934367560
+251911682704

17/10/2026
17/10/2026

🏡 ጊፍት ሪል ስቴት — 6 ኪሎና ለገሃር ፕሮጀክቶች! የምቾት፣ የንግድና የኢንቨስትመንት ምርጫዎ!

የራስዎን ቅንጡ መኖሪያ ቤት ወይም የንግድ ቦታ በተመረጠ አካባቢ የማግኘት ልዩ እድልዎን አሁኑኑ ይጠቀሙ!

✨ ለምቾትዎ፣ ለደህንነትዎ እና ለወደፊት እሴትዎ የተዘጋጁ ጥቅሞች፦
▪️ 🏢 ቅንጡ አፓርትመንቶችና የንግድ ሱቆች
▪️ ⚡️ 24/7 የኤሌክትሪክና የውሃ አቅርቦት
▪️ 📍 ተመራጭ አካባቢ
▪️ 🏥 ለጤናና ለትምህርት ተቋማት ቀረቤታ
▪️ 🌳 አረንጓዴና የመዝናኛ ስፍራዎች

የዛሬን ፍላጎት ከነገው ራዕይዎ ጋር ያገናኙ!

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ፦
📱 +251 911682704
📱 +251 934367560

በለገሃር - በማለቅ ላይ ያለ ህንጻ ላይ በ6 ወር ውስጥ የቤት ባለቤት ይሁኑ!​የግንባታ መጓተትን ሳይሰጉ በአካል እየተሰራ የሚታይን ህንጻ በከተማዋ እምብርት ለገሃር ላይ ያግኙ!  ​ፎቶው ላ...
14/10/2026

በለገሃር - በማለቅ ላይ ያለ ህንጻ ላይ በ6 ወር ውስጥ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
​የግንባታ መጓተትን ሳይሰጉ በአካል እየተሰራ የሚታይን ህንጻ በከተማዋ እምብርት ለገሃር ላይ ያግኙ!
​ፎቶው ላይ እንደሚታየው ህንጻው አሁን ላይ በከፍተኛ ፍጥነት የማጠናቀቂያ (Finishing) ስራዎች እየተከናወኑለት ይገኛል።
​✨ የፕሮጀክቱ ዋና ዋና ጥቅሞች፦
​📍 ቦታ: ለገሃር (ለሁሉም የከተማዋ ክፍሎች ማዕከል የሆነ ቦታ)
​🏗️ ደረጃ: በማለቅ ላይ ያለ (የማጠናቀቂያ ስራ ላይ ያለ)
​🔑 የርክክብ ጊዜ: በ 6 ወር ውስጥ ቁልፍ የሚረከቡት
​💳 የክፍያ ሁኔታ: 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ!
​⚠️ ማሳሰቢያ: የህንጻው ስራ በማለቁ ምክንያት የተወሰኑ ክፍሎች ብቻ ስለቀሩ ፈጥነው ቦታዎን ያስይዙ!
​📞 ለበለጠ መረጃ እና ቦታውን በአካል ለማየት፦
📱 ስልክ ☎️251911682704
☎️+251934367560

12/10/2026

🏃‍♂️ ጊፍት ሪል እስቴት — የ2026 ግራንድ አፍሪካ ረን ዋና ስፖንሰር! 🏡

ጊፍት ሪል እስቴት በ2026 ግራንድ አፍሪካ ረን ዋና ስፖንሰር በመሆን በዚህ ታላቅ የስፖርትና የአንድነት መድረክ ላይ ተሳትፏል!

በዝግጅቱ ላይ ኢትዮጵያውያን፣ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ተሳታፊዎችና አጋሮች በመሳተፍ የአንድነትን፣ የወዳጅነትንና የትብብርን መንፈስ ማጠናከር ያስችላል።

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ፦
093 436 7560
📱 +251 911682704

🏃‍♂️ ጊፍት ሪል እስቴት — የ2026 ግራንድ አፍሪካ ረን ዋና ስፖንሰር! 🏡 ጊፍት ሪል እስቴት በ2026 ግራንድ አፍሪካ ረን ዋና ስፖንሰር በመሆን በዚህ ታላቅ የስፖርትና የአንድነት መድረ...
12/10/2026

🏃‍♂️ ጊፍት ሪል እስቴት — የ2026 ግራንድ አፍሪካ ረን ዋና ስፖንሰር! 🏡

ጊፍት ሪል እስቴት በ2026 ግራንድ አፍሪካ ረን ዋና ስፖንሰር በመሆን በዚህ ታላቅ የስፖርትና የአንድነት መድረክ ላይ ተሳትፏል!

በዝግጅቱ ላይ ኢትዮጵያውያን፣ በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ተሳታፊዎችና አጋሮች በመሳተፍ የአንድነትን፣ የወዳጅነትንና የትብብርን መንፈስ ማጠናከር ያስችላል።

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ፦
093 436 7560
📱 +251 911682704

06/10/2026

#

05/10/2026

በአዲሱ ዓመት የጊፍት ማህበረሰብን ይቀላቀሉ!

ጊፍት ሪል ስቴት ለአዲሱ ዓመት ልዩ የቤት ባለቤትነት ዕድል ይዞ ቀርቧል!

በ2% ቅድመ ክፍያ ብቻ የራስዎን ቤት ይጀምሩ!
ዘመናዊ አኗኗር፣ የተሻለ ኑሮ እና የወደፊት የተረጋጋ ኢንቨስትመንት—

ሁሉንም በጊፍት ሪል ስቴት!

ልዩ የበዓል ኤክስፖ!
📍 ለገሃር መንደር

ልዩ የበዓል ኤክስፖ ላይ ይጎብኙን፤ የሚመኙትን ቤት ይምረጡ፣ ለወደፊትዎ የሚያስተማምን ኢንቨስትመንት ያድርጉ!

አዲሱን ዓመት በአዲስ ቤት
በተሻለ ኑሮ እና በዘመናዊ አኗኗር ይጀምሩ!**

ጊፍት ሪል ስቴት
ማህበረሰብ እንገነባለን!

ለበለጠ መረጃ፦
📱 +251934367560
📱 +251 911682704

26/09/2026

እንኳን አደረሳችሁ

Address

Addis Ababa
1000000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Addis property posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category