Abere Real Estat sales consultant

Abere  Real Estat sales consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abere Real Estat sales consultant, Estate agent, Addis Ababa.

Helping you find the right property with confidence.
🏢 Residential & Investment Properties
📍 Addis Ababa, Ethiopia
🤝 Professional • Honest • Client-Focused
📲 Contact me for available properties, prices & site visits.

13/11/2026

በቡልጋሪያ የቤት ባለቤት ለመሆን ህልምዎን ዛሬ ያሳኩ!
አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት

🔑 "ከቃል በላይ እናስረክባለን" 🔑

ልዩ የክፍያ እድል!

100% ወዲያውኑ ሲከፍሉ በካሬ ሜትር ከ85,000 ብር ብቻ ጀምሮ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ!

የቤት አማራጮች ለእርስዎ፦

🛏️ ባለ 1 መኝታ ➜ 85፣ 89 እና 92 ካሬ

🛏️🛏️ ባለ 2 መኝታ ➜ 109 እና 111 ካሬ

🛏️🛏️🛏️ ባለ 3 መኝታ ➜ 147፣ 150 እና 152 ካሬ

👨‍👩‍👧‍👦 ለቤተሰብዎ ምቹ፣ ለወደፊትዎ አስተማማኝ ኢንቨስትመንት!

⏰ እድሉ እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ይደውሉ፦

📞 0923 207 877
📞 0988 155 988

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴ

ከቃል በላይ እናስረክባለን!

#አዲስላይፍሪልእስቴት #ቡልጋሪያ #ቤት #ኢንቨስትመንት

11/11/2026

🏡 በቡልጋሪያ የቤት ባለቤት ለመሆን ህልምዎን ዛሬ ያሳኩ! 🏡
አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት

🔑 "ከቃል በላይ እናስረክባለን" 🔑

ልዩ የክፍያ እድል!

100% ወዲያውኑ ሲከፍሉ በካሬ ሜትር ከ85,000 ብር ብቻ ጀምሮ የራስዎ ቤት ባለቤት ይሁኑ!

የቤት አማራጮች ለእርስዎ፦

🛏️ ባለ 1 መኝታ ➜ 85፣ 89 እና 92 ካሬ

🛏️🛏️ ባለ 2 መኝታ ➜ 109 እና 111 ካሬ

🛏️🛏️🛏️ ባለ 3 መኝታ ➜ 147፣ 150 እና 152 ካሬ

👨‍👩‍👧‍👦 ለቤተሰብዎ ምቹ፣ ለወደፊትዎ አስተማማኝ ኢንቨስትመንት!

⏰ እድሉ እንዳያመልጥዎ! አሁኑኑ ይደውሉ፦

📞 0923 207 877
📞 0988 155 988

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴ

ከቃል በላይ እናስረክባለን!

#አዲስላይፍሪልእስቴት #ቡልጋሪያ #ቤት #ኢንቨስትመንት

10/11/2026

የቤት አማራጭ ከሪያሊቲ ሪል እስቴት
ቦሌ – ሸገር ህንፃ አጠገብ

በቦሌ እጅግ ተፈላጊ በሆነ አካባቢ፣ 100% የተጠናቀቀ ቤት ይፈልጋሉ?

ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት የሚሆን፣ ከተማዋ ውስጥ በንብረት እሴትና በኪራይ ፍላጎት ከፍተኛ ቦታ ላይ የሚገኝ አማራጭ እነሆ።

ለምን ይህን ቤት ይመርጣሉ?

✅ 100% የተጠናቀቀ – ግንባታ እስኪጠናቀቅ መጠበቅ የለም

✅ ለመኖሪያ – የተሟላ እና ምቹ የመኖሪያ ምርጫ

✅ ለኢንቨስትመንት – በኪራይ ገቢ ሊያገለግል የሚችል አማራጭ

✅ በዶላር የሚከራይ ንብረት ለሚፈልጉ ተመራጭ አማራጭ

✅ የቦታው ተፈላጊነት ለወደፊት የንብረቱን
ዋጋ ለማሳደግ እድል ይፈጥራል።
💰 “ቤት ለመኖሪያ ብቻ ነው” ብለው አይመልከቱት።

ትክክለኛውን ቦታ ከመረጡ፣ ቤትዎ የሚኖሩበት ቦታ ብቻ ሳይሆን የገቢ ምንጭ እና የሀብት መገንቢያ ሊሆን ይችላል።

📞 ዝርዝር መረጃ፣ ዋጋ፣ የክፍል አማራጮች እና ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉሉን፦

📲 0923 207 877
📲 0988 155 988

ከመወሰንዎ በፊት ቤቱን በቦታው ላይ ተገኝተው ይጎብኙ።

Reality Real Estate

“ሪያሊቲ — እውነት ነው!”

09/11/2026

የሚያዩት ቤት ብቻ ሳይሆን፣ የሚኖሩበትን ሕይወት ይምረጡ

“ቅንጡ አፓርታማዎችን እንገነባለን፤ ከቃል በላይ እናስረክባለን!”

ይህ የአዲስ ላይፍ ሪል እስቴት መሪ ቃል ብቻ ሳይሆን፣ በተግባር እየተፈፀመ ያለ ቃል ኪዳን ነው።

100% የተጠናቀቁ ቤቶች እየተረከቡ ነው!
ከአፍሪካ ህብረት ዋና በር ፊት ለፊት

ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ቅንጡ አፓርታማ

ከቫቲካን ኤምባሲ አጠገብ – ሳርቤት
100% የተጠናቀቀ ቤት — ዛሬ ሊያዩት፣ የራስዎ ሊያደርጉት የሚችሉ!

ቡልጋሪያ – ከአፍሪካ ህብረት አቅራቢያ
በግንባታ ሂደት ላይ ያለ ፕሮጀክት፣ ለወደፊት ቤትዎ አሁኑኑ ይወስኑ።

ቤት ለመግዛት ካሰቡ፣ “አንድ ቀን” ብለው አይዘግዩ።

በሚፈልጉት ቦታ የሚፈልጉትን ቤት ለማግኘት እድሉ ከመዘጋቱ በፊት ዛሬውን ይዎስኑ።

📞 ለዋጋ፣ ለክፍያ አማራጭ እና ቦታውን ለመጎብኘት፦

0923 207 877
0988 155 988

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት
“ከቃል በላይ እናስረክባለን!”

07/11/2026

🏡 አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት

✨ ከቃል በላይ እናስረክባለን ✨

📍 በዲፕሎማቶች መንደር – ቡልጋሪያ
በሽያጭ ላይ ያሉ ዘመናዊ አፓርታማዎች

🏠 ከባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 3 መኝታ ክፍሎች

✅ ለመኖሪያ ተስማሚ

✅ ለኢንቨስትመንት ምቹ

💰 በካሬ ከ 85,000 ብር ብቻ!

ቀሪውን ቁልፍ እስኪረከቡ ድረስ ባለው ጊዜ ለእርስዎ በሚመች አከፋፈል ስምምነት ይከፍላሉ።

ቦታዎች ውስን ናቸው!

የዛሬ ውሳኔ የነገ ኢንቨስትመንት ነው።
ዛሬ ይወስኑ፣ የራስዎን ቤት ዛሬውኑ ይያዙ!

📞 አሁኑኑ ይደውሉ፣ ቦታዎን ያስይዙ፦

☎️ 0923207877

☎️ 0988155988

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት

ከቃል በላይ እናስረክባለን

06/11/2026

ቤት ለመግዛት እየተጠባበቁ ነው? አሁን ጊዜው ነው!
አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት በቡልጋሪያ ሳይት የሚገኙ ዘመናዊ ቤቶችን እየሸጠ ይገኛል!

በካሬ ከ85,000 ብር ጀምሮ!

✅ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ይጀምሩ

✅ ቀሪውን ለእርስዎ በሚመች የአከፋፈል ሁኔታ ቤቱን እስኪረከቡ ድረስ ይክፍላሉ

✅ ሰፊ የክፍል አማራጮች:

🔹 ባለ አንድ መኝታ
🔹 ባለ ሁለት መኝታ
🔹 ባለ ሶስት መኝታ

የራስዎ ቤት ህልም ከእንግዲህ ሩቅ አይደለም!

አዲስ ላይፍ ሪል እስቴት — ከቃል በላይ እናስረክባለን! 🤝

📞 አሁኑኑ ይደውሉ:

0923 207 877
0988 155 988

ቦታዎች ውስን ናቸው፤ ዛሬውኑ ይደውሉና የራስዎን ቤት ይያዙ!

04/11/2026

100% የተጠናቀቀ ቤት መግዛት ይፈልጋሉ?

ሳርቤት – በቫቲካን ኤምባሲ ጀርባ
የሚጠብቁትን ጊዜ ሳይጨምሩ፣ የተጠናቀቀና ለመኖሪያ ዝግጁ የሆነ ቤት ይምረጡ!

100% የተጠናቀቀ
ተመራጭ የሳርቤት አካባቢ
ዘመናዊ እና ምቹ የመኖሪያ አማራጭ
በጥራትና በታማኝነት

Addis Life Real Estate

“Beyond Promises, We Deliver.”

📞 ለዝርዝር መረጃ፦

0923 207 877
0988155988

03/11/2026

📍 የቤቱን ውበት ብቻ አይመልከቱ… አካባቢውንም ያስተውሉ!

​ቤት ለመግዛት ሲዎስኑ የቤቱ ዲዛይን፣ ስፋትና ዋጋ ብቻ ትኩረትዎን ሊስበው ይችላል። ነገር ግን ትክክለኛው አካባቢ የቤትዎን የዛሬ ምቾት እና የነገ የገበያ ዋጋ ይወስናል።

​ከመግዛትዎ በፊት እነዚህን ወሳኝ ነጥቦች በጥንቃቄ ይመልከቱ፦

​1. የመንገድ ተደራሽነት፦ ወደ ቤቱ የሚወስዱ መንገዶች ምቹ ናቸው

​2. የትራንስፖርት አማራጭ፦ ለስራ፣ ለትምህርት እና ለዕለታዊ እንቅስቃሴ ቀላል ነው

​3. አስፈላጊ አገልግሎቶች፦ ትምህርት ቤት፣ ህክምና መስጫ፣ ገበያ እና ሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶች በቅርብ ይገኛሉ

​4. የአካባቢው ደህንነት፦ በቀንም ሆነ በሌሊት የአካባቢው ሰላምና ደህንነት አስተማማኝ ነው

​5. የወደፊት እድገት፦ አካባቢው የመልማት እና የንብረቱ ዋጋ በጊዜ ሂደት የመጨመር እድሉ ምን ያህል ነው

​💡 አስታውሱ፦ ቤቱን ማሻሻል ይቻላል፤ አካባቢውን ግን መቀየር አይቻልም!

​🤔 እርስዎ ቤት ሲገዙ፦ ዋጋ፣ አካባቢ ወይስ የቤቱ ስፋት — የትኛውን ቀድመው ይመርጣሉ።

​ይህንን ጥያቄ የሚመልስሎት ቴምር ሪል እስቴት በሳርቤት እና በቡልጋሪያ ከባለ አንድ እስከ ባለ ሶስት መኝታ ቅንጡ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ይዞሎት ቀርቧል።

​📞ለበለጠ መረጃ ይደውሉ

​0923207877
​0988155988

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abere Real Estat sales consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category