30/08/2026
🎉 ልዩ የበዓል ቅናሽ! በ 3ቱ ሳይቶች ላይ 🏠✨
እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሳችሁ! ❤️
አዲስ አመት በዓልን በማስመልከት ፣ በመሀል ፒያሳ፣ ቦሌ 24 እና ገርጂ መብራት ሀይል በሚገኙ ሳይቶቻችን ላይ የሚገኙ ጥራታቸውን የጠበቁ አፓርትመንቶችን በልዩ የበዓል ቅናሽ እየሸጥን ነው! 🔥
📍 ፒያሳ ሳይት – ዋና መንገድ ዳር
• ከMonarch Hotel አጠገብ
• ለወዳጅነት ፓርክ በቅርብ ርቀት
• ግንባታው 85% የደረሰ
• 15% ቅድመ ክፍያ
📍 ቦሌ 24 – Gibson አካባቢ
• ከአደይ አበባ ስታዲየም በቅርብ ርቀት
• ከዋናው አስፓልት ዳር
• ግንባታው 85% የደረሰ
• 15% ቅድመ ክፍያ
📍 ገርጂ መብራት ሀይል
• ግንባታው 87% የደረሰ
• 30% ቅድመ ክፍያ
✨ ለመኖሪያ ወይም ለኢንቨስትመንት የሚመቹ፣ በጥራት የተገነቡ እና ለዘመናዊ ኑሮ የሚያስፈልጉትን ነገሮች ያሟሉ አፓርትመንቶች።
🔥 የበዓል ቅናሹ ውስን ጊዜ ብቻ ነው የቀረው!
ይህ እድል አያምልጥዎ!
📞 ለበለጠ መረጃ፣ ዋጋ ለማውቅ እና የሳይት ጉብኝት አሁኑኑ ይደውሉ!
0952-52-84-98
#አፓርትመንት #ኢንቨስትመንት