Nega Property Ethiopia

Website

Nega Property Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nega Property Ethiopia, Real Estate, Addis Ababa.

Ephrem | Real Estate Consultant
🔑 Helping you navigate the Addis Abeba market with ease.
🏢 Part of the Jenboro Real Estate team.
🏠 Dedicated to finding your perfect home or investment.
📩 DM for a free consultation!

16/10/2026

ይህንን ሳትሰሙ ምንም አይነት ውሳኔ እንዳትወስኑ!!

🎉 ታላቅ የበዓል ቅናሽ! 🎉በመካኒሳ አቦ ማዞሪያ በሚገኘው ማኩ አፓርትመንት (MAKU APARTMENT) ለየት ያለ የዋጋ ቅናሽ አዘጋጅተንሎታል። ለኑሮም ሆነ ለንግድ እጅግ ምቹ በሆነው ዘመናዊ...
22/09/2026

🎉 ታላቅ የበዓል ቅናሽ! 🎉

በመካኒሳ አቦ ማዞሪያ በሚገኘው ማኩ አፓርትመንት (MAKU APARTMENT) ለየት ያለ የዋጋ ቅናሽ አዘጋጅተንሎታል። ለኑሮም ሆነ ለንግድ እጅግ ምቹ በሆነው ዘመናዊ ህንፃችን ላይ የራስዎን ቦታ ዛሬውኑ ያረጋገጡ!

🏢 የንግድ ሱቆች፡ በ2.37 ሚሊዮን ብር ብቻ (በሙሉ ክፍያ)
🏠 የመኖሪያ ቤቶች፡ በ1.9 ሚሊዮን ብር (በቅድመ ክፍያ)

📍 አድራሻ፡ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ

ይህንን ልዩ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ! ለበለጠ መረጃ እና ሳይት ለመጎብኘት አሁኑኑ ይደውሉልን፡
📞 0917 97 36 56

18/09/2026

🇪🇹🏠 ከውጭ ሀገር ሆነው በኢትዮጵያ ሪል እስቴት ለመዋለድ እያሰቡ ነው?

ቤት ከመግዛትዎ በፊት 4 ነገሮችን ይመልከቱ፦

💰 Cashflow – የተረጋጋ ገቢ ያስገኛል?
📈 Growth – ዋጋው በጊዜ ሂደት ሊያድግ ይችላል?
🎯 Control – ገቢውን ወይም ዋጋውን ለማሻሻል ምን ማድረግ እችላለሁ?
🏗️ Durability – ለረጅም ጊዜ እሴት ይኖረዋል?

ከዚህ በተጨማሪ አካባቢ፣ የህጋዊ ሰነድ ሁኔታ፣ ዋጋ፣ የኪራይ ገቢ እና የወደፊት እድገት በጥንቃቄ መመርመር ያስፈልጋል።

🏡 ትክክለኛውን ቤት መምረጥ ግዢ ብቻ አይደለም—የወደፊትዎን እሴት መገንባት ነው።

📩 በአዲስ አበባ ሪል እስቴት ለመግዛት እያሰቡ ከሆነ ለተስማሚ አማራጮች እኔን ያነጋግሩ።

+251917973656

🚜 ለታላቅ የግብርና ኢንቨስትመንት የተዘጋጀ ለም የእርሻ መሬት በረጅም ጊዜ ሊዝ! 🌾የመሬቱ አጭር ማጠቃለያይህ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን አበላ አባያ ወረዳ አባያ ብላቴ የሚገኝ 15...
29/08/2026

🚜 ለታላቅ የግብርና ኢንቨስትመንት የተዘጋጀ ለም የእርሻ መሬት በረጅም ጊዜ ሊዝ! 🌾

የመሬቱ አጭር ማጠቃለያ
ይህ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን አበላ አባያ ወረዳ አባያ ብላቴ የሚገኝ 150 ሄክታር ሰፊ ለም የእርሻ መሬት ሲሆን፣ በአራቱም አቅጣጫ ዓመቱን ሙሉ የማያቋርጥ የምንጭ እና ወራጅ የውሃ አቅርቦት ያለው በመሆኑ ለተለያዩ ለሰብል፣ ለአትክልት፣ ለፍራፍሬ፣ ለእርባታ ወይም ለንግድ ግብርና ስራዎች እጅግ ተስማሚ እና ከፍተኛ አትራፊ የሆነ የኢንቨስትመንት እድል ነው።

የተሻሻለ ሙሉ የማስታወቂያ ጽሑፍ

📍 አድራሻና ቦታ፦ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ወላይታ ዞን፣ አበላ አባያ ወረዳ፣ አባያ ብላቴ ቀበሌ

📐 ጠቅላላ ስፋት፦ 150 ሄክታር (የተመነጠረና ያልተመነጠረ የመሬት ክፍልን ያካተተ)

💧 የውሃ አቅርቦት፦ ዓመቱን ሙሉ የማያቋርጥ፣ በአራቱም አቅጣጫ በቂና አስተማማኝ የውሃ ምንጭና ወራጅ ወንዝ ያለው

⏳ አነስተኛ የኪራይ ዘመን፦ 3 ዓመት (ለረጅም ጊዜ ኮንትራት የሚሰጥ)

💰 የአንድ ሄክታር ኪራይ ዋጋ፦ 150,000 ብር (ውስን ድርድር አለው)

💳 ቅድመ ክፍያ፦ 50% (ከጠቅላላው የኮንትራት ዘመን ክፍያ)

🤝 የኮሚሽን መጠን፦ 2%

📞 ስልክ ቁጥር፦ 0917973656

ለበለጠ መረጃ እና ቦታውን በአካል ለማየት በተጠቀሰው ስልክ ቁጥር አሁኑኑ ይደውሉልን!

24/08/2026

በአጭር ቀናት ውስጥ እስከ 5.4 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ትርፍ የሚያስገኝ የኢንቨስትመንት እድል ልጠቁማችሁ!!

ድርጅታችን ጀምቦሮ ሪል እስቴት በአምስት አመታት ውስጥ አምስጥ ሳይቶችን ገንብቶ በማስረከብ ብዙዎችን የቤት ባለቤት ባደረገበት በቦሌ ቡልቡላ 7ኛ ሳይት የሆነውን ባለ 24 ወለል የንግድ ሱቆችንና አፓርትመንቶችን የያዜ ግዙፍ ፕሮጀክት ለሽያጭ ማውጣቱ ይታወሳል።

ታዲያስ ጥያቄው እስከ 5.4 ሚሊዮን ብር ትርፍ በአጭር ቀናት ውስጥ እንደት ማትረፍ ይቻላል?

ይቻላል እንደ?

አውን ይቻላል!!

እንደት እንደምቻል ላሳያችሁ!!

በዚህ በ7ኛው ፕሮጀክት ለሽያጭ የቀረቡ 360 አፓርትመንቶች ናቸው።

የመጀመሪያ 60 ቤቶች በማስታወቂያ ዋጋ በካሬ 115 ሺህ ብር ስሆን
የመጨረሻ 100 ቤቶች ዋጋ በካሬ 150 ሺህ ብር ናቸው።

ስለዚህ ቀድሞ የሚወስኑ የመጀመሪያ 60 ሰዎች በካሬ እስከ 35 ሺህ ብር ትርፍ የሚያገኙ ሲሆን አንድ ባለ 3 መኝታ 155 ካሬ የሚገዛ ሰው ቀድሞ ስለወሰነ ብቻ የ5.4 ሚሊዮን ብር አገኘ ማለት ነው።

የዚህ ዕድል ተጠቃሚዎች ቀድሞው የሚወስኑ 60 ብልህ ሰዎች ብቻ ናቸው።

የንግድ ሱቁች ከ12 ካሬ ጀምሮ የመኖሪያ አፓርትመንት 115 እና በ130 ካሬ ባለ2 መኝታ እና 155 ካሬ ባለ 3 መኝታ የካሬ አማራጭ ያሉን ስሆን

15% ብቻ በመክፈል ቀሪውን ከ2-3 ዓመት ረዘም ባለ አከፋፈል የቤት ባለቤት መሆን የሚትፈልጉ የጀምቦሮን ታማኝነት እና በተግባር የተፈተነውን የማስረከብ አቅሙን ያያችሁ ሰዎች
ከታች በሚናስቀምጠው ስልክ በፍጥነት በመደወል የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ ይሎታል።

በጊዜ ግቡ!!

ጀንቦሮ ሪል እስቴት!!

ለበለጠ መረጃ:- 0917973656
https://t.me/negapropertyofficial

21/07/2026

እጅግ አስደሳች ዜና አለን! ድርጅታችን በጣም ተመራጭና ስልታዊ በሆነ ቦታ (መካኒሳ አቦ አደባባይ) ልክ አደባባዩ ላይ አዲስ የቅንጦት አፓርታማ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል።

ዋና ዋና መረጃዎች፦

የህንፃው አካል፦

3 ቤዝመንት + ግራውንድ + 20 ፎቆች (3B + G + 20)

- የአሁኑ የግንባታ ደረጃ፦ 7ኛ ፎቅ ላይ ደርሷል

- የማስረከቢያ ጊዜ፦ 1 ዓመት ከግማሽ (1.5 ዓመት)

- የዋጋ ማስተማመኛ፦ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ (No price escalation) የለበትም!

የክፍያ ሥርዓት፦

- ቅድመ ክፍያ፦ 20%ቀሪው ክፍያ፦ በግንባታው ሂደት እና በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት የሚከፈል

የመጀመሪያ 40 ቤቶች በማስታወቂያ ዋጋ በካሬ 115,000 ብር ብቻ

የአፓርታማ ዓይነቶች እና ስፋት (በካሬ ሜትር)

1 መኝታ ቤት፦ 89.4, 100
2 መኝታ ቤት፦ 127.5, 129, 140, 143
3 መኝታ ቤት፦ 141, 142, 164.4, 166

ለየት ያለ ዕድል፦ ሰፋ ያለ ቤት ለሚፈልጉ ደንበኞች፣

ቤቶችን በማጣመር (Merge በማድረግ ሰፋፊ የካሬ አማራጮች ማግኘት ይቻላል (ይህ ዕድል የሚሰጠው ቀድመው ለሚመጡ ብቻ ነው)

የአካባቢው ጠቀሜታ፦

አካባቢው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማት ሙሉ በሙሉ የለመነና የዘመነ በመሆኑ፣ ለወደፊት የቤተሰብዎ ምቾት እና ለልጆችዎ ማሳደጊያ እጅግ ተመራጭና ሰላማዊ ስፍራ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡
0990606162
0917973656

https://t.me/negaproperty

ይደውለልን!

17/07/2026

እጅግ አስደሳች ዜና አለን! ድርጅታችን በጣም ተመራጭና ስልታዊ በሆነ ቦታ (መካኒሳ አቦ አደባባይ) ልክ አደባባዩ ላይ አዲስ የቅንጦት አፓርታማ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል።

ዋና ዋና መረጃዎች፦

የህንፃው አካል፦

3 ቤዝመንት + ግራውንድ + 20 ፎቆች ($3B + G + 20$)

- የአሁኑ የግንባታ ደረጃ፦ 7ኛ ፎቅ ላይ ደርሷል

- የማስረከቢያ ጊዜ፦ 1 ዓመት ከግማሽ (1.5 ዓመት)

- የዋጋ ማስተማመኛ፦ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ (No price escalation) የለበትም!

የክፍያ ሥርዓት፦

- ቅድመ ክፍያ፦ 20%ቀሪው ክፍያ፦ በግንባታው ሂደት እና በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት የሚከፈል

- የመጀመሪያዎቹ,20 አፓርታማዎች,"115,000 ETB / M2"
- የሚቀጥሉት,100 አፓርታማዎች,"130,000 ETB / M2"
- የመጨረሻዎቹ,50 አፓርታማዎች,"150,000 ETB / M2"

የአፓርታማ ዓይነቶች እና ስፋት (በካሬ ሜትር)

1 መኝታ ቤት፦ 89.4-100
2 መኝታ ቤት፦ 127-140
3 መኝታ ቤት፦ 143-166

ለየት ያለ ዕድል፦ ሰፋ ያለ ቤት ለሚፈልጉ ደንበኞች፣
ቤቶችን በማጣመር (Merge በማድረግ) የሚከተሉትን ሰፊ አማራጮች ማግኘት ይቻላል (ይህ ዕድል የሚሰጠው ቀድመው ለሚመጡ ብቻ ነው)፦
214፣ 219፣ 226፣ 230፣ 240፣ 265፣ 280፣ 317

የአካባቢው ጠቀሜታ፦

አካባቢው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማት ሙሉ በሙሉ የለመነና የዘመነ በመሆኑ፣ ለወደፊት የቤተሰብዎ ምቾት እና ለልጆችዎ ማሳደጊያ እጅግ ተመራጭና ሰላማዊ ስፍራ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡ 0917973656 ይደውለልን!




🚀 WE ARE HIRING AT NEGA PROPERTY! 🚀We are looking for highly motivated and experienced talent with great energy to join ...
12/07/2026

🚀 WE ARE HIRING AT NEGA PROPERTY! 🚀

We are looking for highly motivated and experienced talent with great energy to join our team:

🎥 Video Editor 📸 Content Creator Model

✨ What We Offer:

Attractive salary + Commission 💰
A great, supportive work environment
Hybrid work for the first few months (transitioning to full-time)

📩 How to Apply: Send your CV and Portfolio to our Telegram: 👉

https://t.me/negaproperty

📞 Call Us: 0990606162

🎯መልካም ዜና  ከጀምቦሮ ሪል ስቴት🏘️💥እንደሚታወቀው  ድርጅታችን "ጀምቦሮ ሪል ስቴት" 4 ህንፃዎችን በ 6 አመታት  አጠናቀን  ለክቡራን  ደንበኞቻችን አስረክበናል ።  አሁንም ደንበኞቹን ...
22/06/2026

🎯መልካም ዜና ከጀምቦሮ ሪል ስቴት🏘️

💥እንደሚታወቀው ድርጅታችን "ጀምቦሮ ሪል ስቴት" 4 ህንፃዎችን በ 6 አመታት አጠናቀን ለክቡራን ደንበኞቻችን አስረክበናል ። አሁንም ደንበኞቹን ፍላጎት በመረዳት📍 በሳር ቤት እንዲሁም በቦሌ ቡልቡላ አዲስ ሳይት ከ10% ቅድመ-ክፍያ ጀምሮ ለሽያጭ አቅርበንላችኋል።

በካሬ ከ 115,000 ብር ጀምሮ

📍በቦሌ ቡልቡላ

✅ ባለ ሁለት 115 እና 130 ካሬ

✅ ባለ ሦስት በ 155 የካሬ አማራጮች

📍በሳር ቤት ከባለ አንድ እስከ ባለ ሦስት መኝታ ቤት

✳️ ባለ አንድ በ 110 ካሬ

❇️ ባለ ሁለት በ 106 ካሬ
127 ካሬ
138 ካሬ
136 ካሬ
141 ካሬ

❇️ባለ ሦስት በ 150 እስከ 183 የካሬ አማራጮች

💥አፓርትመንቱ የሚያሟላቸው ነገሮች -
- የከርሰምድር ውሀ
- በቂ የመኪና ማቆሚያ
- ኢንተርቴይመንት ዞን
- ጂምናዝየም
- ስፓ
- የልጆች መጫወቻ ቦታ
- 15 የተለያዩ ሊፍቶች
- የቆሻሻ ማስወገጃ
- ጀኔሬተር
- የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ
- የተለያዩ ዝግጅቶች ማድረጊያ አዳራሽ ፡

✅አንዴ ከተዋዋሉ በኋላ ምንም አይነት የዋጋ ጭማሪ የማይደረግበት

💥 በተጨማሪም የንግድ ሱቆችን ከ11 ካሬጀምሮ ለ ሽያጭ አቅርቦላችኋል።

☎️ ለበለጠ መረጃና ለሳይት ጉብኝት

+251917973656
+251990606162
ይደውሉልን ።

13/06/2026

#ጀንቦሮ ሪል እስቴት አዲስ ነገር #በቦሌ ቡልቡላ ልዩ የሆነ ዘመናዊ አፓርትመንት ለሽያጭ ክፍት አደረገ።

📌 ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ ዋና መንገድ ላይ!

🔗 ግንባታን በፍጥነት ጨርሶ በማስረከብ የሚታወቀው ጀንቦሮ ሪል እስቴት

✅ የዶላር መጨመር መቀነስ የግንባታ እቃ መወደድ እርሶን አያሳስብም በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉበት!!!

💥አፓርትመንት

🏢115 ካሬ ባለ 2 መኝታ

🏢130 ካሬ ባለ 2 መኝታ

🏢 155 ካሬ ባለ 3 መኝታ

💥በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ

💥ሱቅ ከ 7 ካሬ ጀምሮ

💥Building facilities
✅የከርሰ ምድር ውሃ
✅ Hotel Standard ጂም እና ስፖ
✅Back up Generator
✅CCTV - Camera
✅ 2 Escalator
✅ 8 ዘመናዊ ሊፍቶች
✅ 4 ቤዝመንት Smart Parking ከ ኤሌትሪክ መኪኖች ቻርጂንግ ቦታ ጋር
✅ ላይብረሪ
✅ የልጆች መጫወቻ

N.B:- ከቅድመ ክፍያ በኋላ ያሉ ቀሪ ክፍያዎች በሶስት ዓመት ጊዜ በግንባታ ሂደት መሠረት (ያለምንም ጭማሪ በ birr agreement with out any price Escalation) ይከፈላሉ።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
☎09-17-97-36-56

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nega Property Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category