Adda apartment

Call Website Contact the business

Adda apartment Live In Your Luxury Apartment

13/10/2026

12/10/2026

07/10/2026

📍 ቦታ፦ ቦሌ ቡልቡላ፣ አዲስ አበባ
🏠 ፕሮጀክት፦ ኦቪድ ቦሌ ቡልቡላ ሲቲ
🏢 የመኖሪያ ቤቶች ብዛት፦ ፕሮጀክቱ በዚህ ዙር 6,000 ዩኒቶችን ያካትታል።
🏘️ የቤት አይነቶች፦ ስቱዲዮ፣ 1 መኝታ፣ 2 መኝታ እና 3 መኝታ አፓርታማዎች፤ Standard፣ Deluxe፣ Premium እና Townhouse አማራጮችም ይገኛሉ።
⏳ የማስረከቢያ ጊዜ፦ እንደ ቤቱ አይነት ከ1 ዓመት ከ6 ወር እስከ 2 ዓመት ያህል።

18/09/2026

🏠 በአዲስ አበባ ምቹና ተመራጭ ቦታ ቤት ይፈልጋሉ?

📍 Ovid Real Estate – 4 ኪሎ ሳይት

በ4 ኪሎ አካባቢ ዘመናዊ አፓርታማ፣ ጥራት ያለው ግንባታ እና ምቹ የክፍያ አማራጭ እየፈለጉ ከሆነ፣ ይህን ፕሮጀክት ማየት ይችላሉ።

✨ ለምን 4 ኪሎ?
• ተመራጭ እና ምቹ አካባቢ
• ዘመናዊ የአፓርታማ ዲዛይን
• ጥራት ያለው ግንባታ
• የተለያዩ የቤት አማራጮች
• ምቹ የክፍያ እቅድ

ከቤተሰብዎ ጋር ለመኖር ቤት ይፈልጉ ወይም ለኢንቨስትመንት ይፈልጉ፣ የ4 ኪሎ ፕሮጀክታችንን ይመልከቱ።

📞 ስለ ዋጋ፣ የክፍያ እቅድ እና የሳይት ጉብኝት ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ያግኙን።

🏡 Ovid Real Estate — Simple Luxury, Affordable Price, Guaranteed.

Address

Adiss Ababa
Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adda apartment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Adda apartment:

Shortcuts

Share

Category