New Real Estate Broker

Call Contact the business

New Real Estate Broker new and best apartment

🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠በተመራጩ ሰፈር ቦሌ ዋናው መንገድ ሜጋ ህንፃ ገባ ብሎ፤በወለል ሁለት  ቤቶችን ብቻ ከሰፋፊ ክፍሎች እና ከሚያማምሩ ገፅታዎች ጋር ይዘን መተናልየህንፃው ሰገነት 400 ካሬ ሜት...
20/04/2023

🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠

በተመራጩ ሰፈር ቦሌ ዋናው መንገድ ሜጋ ህንፃ ገባ ብሎ፤

በወለል ሁለት ቤቶችን ብቻ ከሰፋፊ ክፍሎች እና ከሚያማምሩ ገፅታዎች ጋር ይዘን መተናል

የህንፃው ሰገነት 400 ካሬ ሜትር የጋራ መጠቀሚያዎ ሆኖ ለቤት ውጭ ፕሮግራሞች ማስተናገጃ ትክክለኛው ቦታ ነው

203 ካሬ ባለሶስት መኝታ + የረዳት ማረፊያ
213.41 ካሬ ባለሶስት መኝታ + የረዳት ማረፊያ

አስተማማኝ ሊፍት እና ጄኔሬተር የሚገጠሙለት

ሳይታችንን በከፍተኛ ጥራት ተገንብቶ በከፊል ለሚጠናቀቁ ቤቶች በ18 ወራት እንዲሁም ሙሉለሙሉ ለሚጠናቀቁ ቤቶች በ24 ወራት የሚረከቡት

ዋጋ፦ በከፊል ለሚጠናቀቁ ቤቶች በካሬ 106,387.13
በሙሉ ለሚጠናቀቁ ቤቶች በካሬ 119,753.71

በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ በሰባት ዙር ክፍያ

📞 +251 92437690

📞 +251799437690

🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠💥የትኛውን ልምረጥ ወይስ ሁሉንም ብለው ለምርጫ የሚፈተኑባቸው አስደናቂ የመኖርያ ወይም የኢንቨስትመንት አማራጭ ቤቶች  ከሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ እነሆ በረከት!💥🌆🌆🌆🌆🌆ቦሌ መስቀ...
20/04/2023

🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠

💥የትኛውን ልምረጥ ወይስ ሁሉንም ብለው ለምርጫ የሚፈተኑባቸው አስደናቂ የመኖርያ ወይም የኢንቨስትመንት አማራጭ ቤቶች ከሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ እነሆ በረከት!💥

🌆🌆🌆🌆🌆
ቦሌ መስቀልፍላወር አፓርትመንት፦ በከተማው እምብርት በመስቀልፍላወር ቦሌ፣ በከተማ መሀል ሆነው ከከተማ ግርግር የተረጋጋ ማምለጫ የሚሰጥ ስፍራ ላይ የሚገኝ። በሰገነቱ ላይ ከአስደናቂ እይታዎች ጋር ፣

☑️ባለ 153 እና 167 ካሬ ባለ ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ተጨማሪ ምቹ አገልግሎቶች ጋር፤

☑️በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ

☑️ዋጋ በካሬ 112,000 ብር ብቻ ።

🌇🌇🌇🌇🌇🌇🌇
ግራንድ አፓርትመንት፦ በዘመነው በደመቀው ሰፈር ቦሌ መስቀልፍላወር የሚገኝ፣ በ1,170 ካሬ የተንጣለለ ግንባታ፣ የኪነ-ህንፃ ባለሙያዎቻችን የተጠበቡበት እንከን የማያገኙበት ዲዛይን፣ በወለል ሶስት ሊፍት፣ ሶስት ወለል የመኪና ማቆሚያ፤

☑️ባለ 123 እና 156 ካሬ ባለ ሁለት እና ሶሰት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ተጨማሪ ግሩም አገልግሎቶች ጋር፤ ዋጋው አቅም የማይፈታተን፤

☑️በ36 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ

☑️ዋጋ በካሬ ከ99,990 ብር ብቻ

🌇🌇🌇🌇🌇🌇🌇
ሳርቤት ቫቲካን ታወር፦ በተመራጩ የከተማችን ገነት በሳርቤት ከቫቲካን ኤምባሲ እና ከካናዳ ኤምባሲ በ50 ሜትር ርቀት። አምስት ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው፣ በወለል አራት ሰፋፊ ቤቶች፤ ለአራት ቤት ሶስት ሊፍት፣ ሶስተኛው ወለል እጅግ ሰፊ የጋራ መጠቀሚያ ኮሚዩናል ያለው፣ የቀደሙ ስራችንን የጎበኙ ደንበኞች እንዲህም መገንባት ይቻላል ብለው የመሰከሩለት፣

☑️ባለ ሁለት መኝታ 164 ካሬ እና ባለ ሶሰት መኝታ 210፣ 214 እና 215 ካሬ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና ይህ ቀረሽ ከማይባሉ አገልግሎቶች ጋር፤

☑️በ36 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ

☑️ሙሉለሙሉ የተጠናቀቁ ቤቶች በካሬ 119,850 ብር ብቻ

🌇🌇🌇🌇🌇🌇🌇🌇
ለቡ ግሪንላንድ አፓርታማዎች፦ ሰላም በሰፈነበት በተረጋጋው ውብ መንደር ለቡ ለአኗኗር የሚመኙት ፍጹም ምርጫ፤ በሚያስደንቅ የከተማ እይታዎች ተከበው የሚኖሩበት ሰገነት፣ 6,100 ካሬ ግቢ ውስጥ የተገነባ አፓርታማ ነው የተንጣለለ ቪላ የሚያስብል የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራ፣የእንግዳ መኪና ማቆምያ፣ 620 ካሬ የተንጣለለ የጋራ አዳራሽ ያለው።

☑️ባለ 183፣ 192 እና 194 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ አፓርታማዎች ከረዳት ክፍል እና መፀዳጃ ከተጨማሪ ምቹ አገልግሎቶች ካካተተ ግቢ ጋር፤

☑️በ24 ወራት የማስረከቢያ ጊዜ

☑️ዋጋ በካሬ 82,000 ብር ብቻ ።

📎📎📎📎የትኛውንም አፓርታማ ቢመርጡ፣ ለቅንጦት ኑሮ ለእርሶ ምርጡን እንደምንሰጥ እርግጠኛ መሆን ይችላሉ።
🔺ግንባታችን ከፍተኛ ጥራት ያለው እና ዘመናዊነትን ያሳያል፣
🔺ተመጣጣኝ የመጀመሪያ ቅድምያ ክፍያ
🔺ባልነው ጊዜ እናስረክባለን ያስረከብናቸውም ምስክሮቻችን ናቸው
🔺ሊያመልጦት የማይገባ ግሩም የኢንቨስትመንት እድል
🔺በምቾት ከፍተኛውን ደስታ ከኛ ይግዙ።

ዛሬ ይምጡ እና የህልምዎን ህይወት መኖር ይጀምሩ!

📱+251799437690

12/04/2023

Send a message to learn more

12/04/2023

🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠

💥የትኛውን ልምረጥ ወይስ ሁሉንም ብለው ለምርጫ የሚፈተኑባቸው አስደናቂ የመኖርያ ወይም የኢንቨስትመንት አማራጭ ቤቶች

🌆🌆🌆🌆🌆
ቦሌ መስቀልፍላወር አፓርትመንት፦ በከተማው እምብርት በመስቀልፍላወር ቦሌ፣ በከተማ መሀል ሆነው ከከተማ ግርግር የተረጋጋ ማምለጫ የሚሰጥ ስፍራ ላይ የሚገኝ። በሰገነቱ ላይ ከአስደናቂ እይታዎች ጋር

🌇🌇🌇🌇🌇🌇🌇
ግራንድ አፓርትመንት፦ በዘመነው በደመቀው ሰፈር ቦሌ መስቀልፍላወር የሚገኝ፣ በ1,170 ካሬ የተንጣለለ ግንባታ፣ የኪነ-ህንፃ ባለሙያዎቻችን የተጠበቡበት እንከን የማያገኙበት ዲዛይን፣ በወለል ሶስት ሊፍት፣ ሶስት ወለል የመኪና ማቆሚያ

🌇🌇🌇🌇🌇🌇🌇
ሳርቤት ቫቲካን ታወር፦ በተመራጩ የከተማችን ገነት በሳርቤት ከቫቲካን ኤምባሲ እና ከካናዳ ኤምባሲ በ50 ሜትር ርቀት። አምስት ወለል የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው፣ በወለል አራት ሰፋፊ ቤቶች፤ ለአራት ቤት ሶስት ሊፍት፣ ሶስተኛው ወለል እጅግ ሰፊ የጋራ መጠቀሚያ ኮሚዩናል ያለው፣ የቀደሙ ስራችንን የጎበኙ ደንበኞች እንዲህም መገንባት ይቻላል ብለው የመሰከሩለት

🌇🌇🌇🌇🌇🌇🌇🌇
ለቡ ግሪንላንድ አፓርታማዎች፦ ሰላም በሰፈነበት በተረጋጋው ውብ መንደር ለቡ ለአኗኗር የሚመኙት ፍጹም ምርጫ፤ በሚያስደንቅ የከተማ እይታዎች ተከበው የሚኖሩበት ሰገነት፣ 6,100 ካሬ ግቢ ውስጥ የተገነባ አፓርታማ ነው የተንጣለለ ቪላ የሚያስብል የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራ፣የእንግዳ መኪና ማቆምያ፣ 620 ካሬ የተንጣለለ የጋራ አዳራሽ ያለው።

📎📎📎📎የትኛውንም የኛን አፓርታማ ቢመርጡ፣ ለቅንጦት ኑሮ ለእርሶ ምርጡን እንደምንሰጥ እርግጠኛ መሆን ይችላሉ።
🔺ግንባታችን ከፍተኛ ጥራት ያለው እና ዘመናዊነትን ያሳያል፣
🔺ተመጣጣኝ የመጀመሪያ ቅድምያ ክፍያ
🔺ባልነው ጊዜ እናስረክባለን ያስረከብናቸውም ምስክሮቻችን ናቸው
🔺ሊያመልጦት የማይገባ ግሩም የኢንቨስትመንት እድል
🔺በምቾት ከፍተኛውን ደስታ ከኛ ይግዙ።

ዛሬ ይምጡ እና የህልምዎን ህይወት መኖር ይጀምሩ!

092 343 7690

+251799437690

Send a message to learn more

Address

Addis Ababa
Ababa

Telephone

+251923437690

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when New Real Estate Broker posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to New Real Estate Broker:

Shortcuts

Share

Category